Ethiopian News Agency
✔
@EthiopianNewsA
21K
subscribers
5.43K
photos
676
videos
6
files
17.3K
links
Ethiopian News Agency official telegram channel
Download Telegram
Join
Ethiopian News Agency
✔
21K subscribers
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3232510
ኢዜአ አማርኛ
የግብርናው ዘርፍ ባለፉት ሦስት ዓመታት ምርትና ምርታማነት በመጨመር፣ የሥራ እድል በመፍጠርና የወጭ ንግድ በማሳደግ ከፍተኛ እምርታ አስመዝግቧል - ዶክተር ግርማ አመንቴ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16/2015 (ኢዜአ) ፦ የግብርናው ዘርፍ ባለፉት ሦስት ዓመታት ምርትና ምርታማነት በመጨመር፣ የሥራ እድል በመፍጠርና የወጭ ንግድ በማሳደ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3233193
ኢዜአ አማርኛ
የሕዝብን ሰላም የሚያውኩ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16/2015 (ኢዜአ):-የሕዝብን ሰላም የሚያውኩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌ...
👍
3
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3233566
ኢዜአ አማርኛ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል ገለጸ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16/2015 (ኢዜአ):- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል ገለጸ...
👏
3
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3233904
ኢዜአ አማርኛ
ቻይና ከአፍሪካ አገራት ያላትን ሁሉን አቀፍ ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች - በአፍሪካ ኅብረት የቻይና አምባሳደር ሁ ቻንግቹን
አዲስ አበባ ፤ነሐሴ 16/2015(ኢዜአ):-ቻይና ከአፍሪካ አገራት ያላትን ሁሉን አቀፍ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል በአፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3233970?wkrh___tabs1=properties
ኢዜአ አማርኛ
በቀጣይ ሶስት ዓመታት ለዘጠኝ ሚሊየን ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለመፍጠር ታቅዷል - ዶክተር ፍጹም አሠፋ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16/2015 (ኢዜአ):- ከ2016 እስከ 2018 በሚተገበረው ሁለተኛው ምዕራፍ የመካከለኛ ጊዜ ዕቅድ ለዘጠኝ ሚሊየን ዜጎች አዳዲስ የስራ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3234670
ኢዜአ አማርኛ
በአገሪቱ በመንግሥትና በግል ባለሃብቶች የተሰሩ የቱሪዝም መዳረሻዎች የጎብኚዎች ፍሰት እንዲጨምር አድርገዋል - የቱሪዝም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16/2015 (ኢዜአ) :- በአገሪቱ በመንግሥትና በግል ባለሃብቶች የተሰሩ የቱሪዝም መዳረሻዎች የጎብኚዎች ፍሰት እንዲጨምር ማስቻሉን የቱሪ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3235194
ኢዜአ አማርኛ
ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ትብብር ለማጎልበት ትኩረት ሰጥታ ትሰራለች - አምባሳደር እፀገነት በዛብህ
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ትብብር ለማጠናከር በትኩረት እንደምትሰራ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር እ...
❤
1
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3235273
ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ መንግስትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ዳግም እንዲጀመር የጋራ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ መንግስትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቡድን በአስቸጋሪ ሁኔታ ለሚገኙ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3236332
ኢዜአ አማርኛ
የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ስራ ሲጀምሩ ኢንቨስትመንትንና የገበያ የአገልግሎት ውድድርን ያሳድጋሉ- የምጣኔ ኃብት ተመራማሪዎች
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ስራ ሲጀምሩ ኢንቨስትመንትንና የገበያ የአገልግሎት ውድድርን እንደሚያሳድጉ የምጣኔ ኃብት ...
👍
1
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3236176
ኢዜአ አማርኛ
የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመግታት ከሚወሰደው እርምጃ ባሻገር ተቋማዊ አሰራርን ማጠናከርና የገበያ አማራጮችን ማስፋት ይገባል - የምጣኔ ሃብት ምሁራን
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመግታት ከሚወሰደው እርምጃ ባሻገር ተቋማዊ አሰራርን ማጠናከርና የገበያ አማራጮችን ...
👍
2
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3236533
ኢዜአ አማርኛ
የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻልን ጨምሮ የትምህርት ጥራት ችግሮችን መቅረፍ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው-የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻልን ጨምሮ የትምህርት ጥራት ችግሮችን መቅረፍ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3237630
ኢዜአ አማርኛ
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊዎች ልየታና አጀንዳ ማሰባሰብ ስራ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ)፦ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ነገ በሚጀመረው የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊዎች ልየታና አጀንዳ ማሰባሰብ ስራ ንቁ ተሳትፎ እ...
❤
1
👍
1
Ethiopian News Agency
https://www.youtube.com/watch?v=vjiAbxcHjBU
YouTube
መኖሪያ ቤታቸውን ለወፎች ህክምና ያዋሉት አዛውንት
#ENANEWS #EthiopianNewsAgenecy #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3238153?=e1
ኢዜአ አማርኛ
ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ምጣኔ ኃብታዊ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች - አምባሳደር ኢቶ ታካኮ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) ፦ ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ምጣኔ ኃብታዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየሰራች መሆኑን በኢትዮጵያ የ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3237849?wkrh___tabs1=properties
ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጆሃንስበርግ ገቡ
አዲስ አበባ ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ)፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ደቡብ...
👍
2
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3238866
ኢዜአ አማርኛ
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት አገልግሎት በአፍሪካ ስመጥር የጥናት እና የማማከር ተቋም እንዲሆን እየተሰራ ነው-አቶ አከሊሉ ታደሰ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ)፡- የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት አገልግሎት በአፍሪካ ስመጥር የጥናት እና የማማከር ተቋም እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የኢንዱ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3239358
ኢዜአ አማርኛ
ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር- ሦስት
የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ዛሬ ባደረገዉ ስብሰባ ያለፉትን ሃያ ቀናት የሥራ እንቅስቃሴዎቹን ገምግሟል፡፡
ዛሬ ባደረገዉ ግምገማ በሁለተኛዉ እና በሦስተ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3239728?e=12
ኢዜአ አማርኛ
መርማሪ ቦርዱ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል አለበት - ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ):-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወ...
👏
1
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3240154
ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ ከቻይና ፕሬዝዳንት ሺ ጂፒንግ ጋር ተወያዩ
አዲሰ አበባ፤ነሐሴ 17/2015(ኢዜአ):-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ ከሚካሄደው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus ስ...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/eng/w/eng_3240788
ENA English
Leaders of Ethiopia, China Reiterate Continued Commitment To Strengthening Relations
Addis Ababa, August 24/2023 (ENA) Leaders of Ethiopia and China expressed mutual interest in strength...
Ethiopian News Agency
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3241644
ኢዜአ አማርኛ
ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅለች
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2015 (ኢዜአ) ፦ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላች።
የብሪክስ የመሪዎች ጉበኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት ቡድኑ...
TWeb.init({scrollToPost:'EthiopianNewsA/11329'});