በእረፍት ቀንዎ ቴአትር ይመለከቱ !
አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እና የቦሌው ዓለም ሲኒማ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ እነዚህን ተውኔቶች ለታዳሚያን ያቀርባሉ።
📍 የፍቅር ካቴና
ድርሰትና ዝግጅት: አለልኝ መኳንት ፅጌ
ቀን: አርብ
ሰዓት: 12:00
ቦታ: ዓለም ሲኒማ
📍 "እሳት ወይ አበባ"
ድርሰት: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እንደጻፈው
ዳንስና ዳንስ ቅንብር: ሽፈራው ታሪኩ ቢረጋ
ቀን: አርብ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባሎች እና ሚስቶች
ድርሰት: ውዱ አለን
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባቡሩ
ድርሰት: አርኖልድ ሪድሊ
አዘጋጅ:ራሔል ተሾመ መሐመድ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ሸምጋይ
ድርሰት:ታደለ አያሌው
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: እሁድ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 እምዩ ብረቷ
ድርሰት: ቤልቶልት ብሬሽት
አዘጋጅ: ማንያዘዋል እንዳሻው
ቀን: እሁድ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
የእናንተው ኤቨንት አዲስ ድረገፅ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ ይላል !
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

የሙዚቃ አቀናባሪው ያምሉ ሞላና ወጣቷ ድምጻዊት መና ወረደ በጋራ የሰሩት ግሚስ አልበም ተለቀቀ
"አዲስ ቀለም" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠውና የሙዚቃ አቀናባሪው ያምሉ ሞላ እና ወጣቷ ድምጻዊት መና ወረደ የተጣምሩበት ግሚስ(EP) የሙዚቃ አልበም በስፖቲፋይ የሙዚቃ መተግበሪያ በኩል ለአድማጮች ተለቋል።
"አዲስ ቀለም" ግሚስ አልበም በውስጡ ምንድነው ፣ ኤሌክትሪክ፣ ማዕዘን፣ተው ተው፣አንድ ሰሞን የተሰኙ አምስት ሙዚቃዎችን የያዘ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ተመልክቷል።
የግሚስ አልበሙ ግጥም ፣ ዜማ፣ እንዲሁም ከሙዚቃው ቅንብር እስከ ማስተሪንጉ ድረስ በያምሉ ሞላ ተሰርቷል።
በተጨማሪም በከበሮ አገረሰላም ሻፊ ፣ በመሰንቆ ሀዲንቆ፣በክራራ ፋሲካ ኃይሉ ተሳትፈዋል።
በአልበሙ ከተካተቱ ሙዚቃዎች ውስጥ "ተው ተው" የተሰኘው ሙዚቃ የበርካታ የአገራችን ሴቶች ሕይወት (የቤተሰብ ኃላፊነትን) የሚዳሰስ ሙዚቃ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከሙዚቀኛ ያምሉ ሞላ ሰምቷል።
ዛሬ ማለዳ በስፖቲፋይ የሙዚቃ መተግበሪያ የተለቀቀው አልበሙ አመሸሻ ላይ በዩቲዩብ በኩልም ይለቀቃል ተብሏል።

📍 የሥነጽሑፍ ውይይት
በአዳም ረታ መጻሕፍት ላይ ውይይት
በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) የሚዘጋጅው " የወር ወንበር" መሰናዶ ላይ በዚህ ወር በደራሲ አዳም ረታ መጻሕፍት ላይ ያተኮር "አዳም ከአለፍ አገደም" የአዳም ረታ ሥራዎች ጥቂት ምልከታ" በሚል ርዕስ ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 13 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 እስከ 12:00 በወመዘክር አዳራሽ ሥነጽሑፋዊ ውይይት ይካሄዳል።
በዚህ ሥነጽሐፋዊ ውይይት ላይ አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ መነሻ ሀሳብ ያቀርባሉ ተብሏል።
በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ https://bit.ly/3S45QS2 ይሙሉ ተብለዋል።

📍የሥነጽሑፍ ውይይት
በ"ግርባብ ያ ደግ ሰው" መጽሐፍ ላይ ውይይት
በደራሲ ፍቃዱ አየልኝ "ግርባብ ያ ደግ ሰው" መጽሐፍ ላይ ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 13 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 እስከ 12:00 አራት ኪሎ በሚገኙ ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ውይይት ይካሄዳል።
በዕለቱም በመጽሐፉ ላይ ሥነጽሑፍ ዳሰሳ እና ውይይት ይደረጋል ተብሏል።
አወያይ: ዮናስ ታረቀኝ
ዳሰሳ አቅራቢዎች: ምግባር ሲራጅና ዮሴፍ ይድነቃቸው

"ኦሎምፒክ "ኮንሰርት ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝሟል
አንጋፋ እና ወጣት ድምጻዊያን የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርቡበታል በሚል ሲተዋወቅ የቆየው እና ዛሬ ሐምሌ 13 2016 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ይካሄዳል የተባለው "ኦሎምፒክ 2024" የተሰኘ ኮንሰርት ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝሟል።
ይህ ኮንሰርት ሐምሌ 6 2016 ዓ.ም ይካሄዳል ከተባለ በኃላ ወደዛሬ ሐምሌ 13 2016 ዓ.ም እንደተራዘመ ይታወሳል።
ምናልባትም ኮንሰርቱ ሙሉበሙሉ ሊሰርዝ የሚችልበት እድል ሊኖር እንደሚችል ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከውስጥ ምንጮች ሰምቷል።
ይህ የሙዚቃ ኮንሰርት ሌብል ዋን ኢንተርቴይመንት እና ላላ ፕሮዳክሽን በመተባበር ያዘጋጁት ነው።
የኮንሰርቱም ዋንኛ ዓላማ የፓሪስ ኦሎምፒክ ተሳታፊ አትሌቶችን ለመደገፍ የተዘጋጀ ተብሏል።

የኢትዮጵያ ቤተመጻሕፍት ክፍል በስፔን ማድሪድ
በስፔን ማድሪድ ብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት የኢትዮጵያ ቤተመጻሕፍት ክፍል እንደተከፈተ ተነግሯል።
የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር ውብአየሁ ማሞ እንደገለጹት በሀገሪቱ ብሄራዊ ቤተ-መጻሕፍት ቅጥር ግቢ የተደራጀው የኢትዮጵያ ቤተ-መጻሕፍት ክፍል የኢትዮጵያን ታሪክ ባህልና ቋንቋ ለዓለም ለማስተዋወቅ እንዲረዳ መደራጀቱን ገልፀዋል።
መጻሕፍቶቹ በስፔን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሚገባ እንዲጠቀሙባቸው አመች በሆነ የዲጂታል መተግበሪያዎች ሳይቀር መገኘት እንደሚችሉ ዋና ዳይሬክተሩ መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ቤሪ ከረጅም ጊዜ በኃላ ወደ ሙዚቃ ተመልሳለች
ድምጻዊት ብስራት ኃ/ማርያም (ቤሪ) ከረጅም ጊዜ በኃላ በሙዚቃ ዝግጅት ወደ ሙዚቃው ተመልሳለች።
ዛሬ ሐምሌ 13 2016 ዓ.ም በቃና ዌርሐውስ በተዘጋጀው የሙዚቃ መሰናዶ ላይ በ"ልዩ ዝግጅት" የሙዚቃ ዝግጅቷን እንደምታቀርብ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከድምጻዊት ብስራት ኃ/ማርያም ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ድምጻዊት ብስራት ኃ/ማርያም(ቤሪ) ከዓመታት በፊት "ከምን ነፃ ልውጣ" የተሰኘ አልበም ለአድማጮች አድርሳለች።
"ከምን ነፃ ልውጣ "አልበም ከአንድ ዜማ ውጪ የሙሉ አልበሙ ግጥም፣ዜማ እና ሙዚቃ ቅንብሩን የሰራው ኤልያስ መልካ ነው።
ይህ በፕላቲኒየም ሪከርድስ አከፋፋይነት በ2008 አ.ም ለአድማጭ የደረሰው የቤሪ "ከምን ነፃ ልውጣ" አልበም በሙዚቃዊ ሀሳብ መርቀቅ፣በዜማ ከፍ ማለት፣በሙዚቃ ቅንብር ሌላ እርምጃ የታየበት ተጠቃሽ አልበም ነው ።
ግጥም እና ዜማው በኤልያስ መልካ የተደረሰው እና የአልበሙ መጠሪያ የሆነው "ከምን ነፃ ልውጣ" ሙዚቃ ሀሳቡ በእጅጉ የገዘፈ ቁምነገርን ከማዝናናት ጋር የተላበሰ ስራ ነው ።

"ቴኳንዶ ለሁሉም" የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ
በግሎባል ማስተር አረፋይኔ ወልደ ሚካኤል አማካኝነት የተጻፈው "ቴኳንዶ ለሁሉም" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት በካፒታል ሆቴል የጸሐፊው የሙያ አጋሮች፣ ቤተሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።
"ቴኳንዶ ለሁሉም" መጽሐፍ በወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት ላይ ያሉ ዋና ዋና መርሆች ማለትም ከቴኳንዶ ዓለማቀፍ እስከ አገር አቀፍ ታሪክ ጀምሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች፣ ራስን የመከላከል ጥበቦች ፣ከመጀመሪያ ደረጃ ጀምሮ እስከ ጥቁር ቀበቶ (አንደኛ ዲግሪ) ድረስ ያሉ ፑምሴ (አርት) ሁሉም መሰረታዊ እንቅስቃሴዎችን እና የቴኳንዶ ስነ-ምግባርና ፍልስፍና አጠቃሎ የያዘ እንዲሁም የሰልጠና ማኑአል ፣ የመወዳደሪያ ህጎችና ፣ የቀበቶ ደረጃ አሰጣጥን እንደ ማስተማሪያም ሊያገለግል በሚችል መልኩ በግሎባል ማስተር አረፋይኔ ወልደ ሚካኤል አማካኝነት የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው፡፡
መጽሐፉ ከአማርኛ ቋንቋ ባሻገር በእንግሊዘኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በቅርቡ ለአንባቢያን የሚደርስ መሆኑን ግሎባል ማስተር አረፋይኔ ወልደ ሚካኤል በምረቃው መርሐግብር ላይ ለተገኙ መገናኛ ብዙሃን ተቋማት ገልጿል ሲል የዘገባው ፋስት መረጃ ነው።

ኢሳት ቴሌቪዥን እና "የሞርስ" የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ጋዜጠኛ እዮብ ደመቀ ተለያዩ
የኢሳት ጋዜጠኛና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ሳምንታዊው "ሞርስ" የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ ከሚሠራበት የቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር መለያየቱን ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።
ጋዜጠኛ ኢዮብ ደመቀ በሚያዘጋጀውና የራሱ ፈጠራ የሆነውን "ሞርስ" ፕሮግራም ላይ የሚፈጸመው ስውር በደል አድጎ ከኤዲቶርያል ፖሊሲው ውጭ ዕውቀቱ በሌላቸው ግለሰቦች የሳንሱር መቀስ እያረፈበት በመሆኑ ሥራውን ለመልቀቅ ምክንያት እንደሆነው ኤቨንት አዲስ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በተጨማሪም ጋዜጠኛውን"በአስገዳጅ ሁኔታ ከሥራ ገበታው ተገፍቶ እንዲወጣ ከወጣ በኋላ ፕሮግራሙን ለመንጠቅና በሌላ ሰው ለማሠራት ተዘጋጅተናል በማለት የሞራልና የአካል ጉዳት ለማድረስ እየተዛተበት መሆኑን ተከትሎ እንዲህ ከሚያደርጉ ግለሰቦች ጋር መቀጠል የህሊና ባርነት ስለሆነ ከጣቢያው ጋር የነበረኝን ግንኙነት አቋርጫለሁ" ብሏል።
"ሞርስ" የተሰኘው የቴሌቪዥን ፕሮግራም የጋዜጠኛው የፈጠራ ውጤት በመሆኑ በዩቲዩብ፣ በቴሌግራም፣በፌስቡክ ፣ በኢኒስታግራም "ሞርስ ኮሙኒኬሽን" በማለት ስራውን እንደሚጀምር ከጋዜጠኛው ሰምተናል።
ድረገፅችን በዚህ ጉዳይ ከኢሳት ቴሌቪዥን በኩል መረጃ ለማግኘት ሙከራ ቢያደርግም አልተሳካለትም።

ተዋናይ ሚካኤል ሚሊዮን የተጋበዘበት በፊልም አሰራር ጥበብ ላይ ሙያዊ ትንታኔ እና ተሞክሮዎቹን የሚያካፈልበት መሰናዶ ዛሬ ይካሄዳል።
የተለያዩ ፊልሞችን፣ ቴአትሮችን፣የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎችን ፕሮዲዉስ በማድረግ በዝግጅት እና በትወና ላይ በመሳተፍ የሚታወቀው የፊልም ባለሙያ ሚካኤል ሚሊዮን ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 16 2016ዓ.ም አራት ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ላይ በሚገኘው በልቀት ኮሌጅ ከቀኑ 11:30 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት በፊልም አሰራር ጥበብ ላይ ለተማሪዎች እና በዕለቱ ለሚታደሙ ታዳሚያን ሙያዊ ትንታኔ እና ሙያዊ ተሞክሮዎቹን እንደሚያካፍል ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከኮሌጁ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
የዚህ የፊልም ሞያ ውይይት መሰናዶው መግቢያ በነፃ እና በሰዓቱ መገኘት ነው ተብሏል ።

"ዘጠነኛው ሺ" ድራማ በአዲስ ምዕራፍ ሊጀምር ነው
በአብርሆት ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በኢትዮጵያ ብሮደካስቲግ ኮርፖሬሽን የሚቀረበው "ዘጠነኛው ሺ" አስቂኝ የቴሌቪዥን ድራማ በአዲስ ምዕራፍ በቅርቡ እንደሚጀመር ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
በአብርሆት ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በኢትዮጵያ ብሮደካስቲግ ኮርፖሬሽን የሚቀረበው "ዘጠነኛው ሺ" አስቂኝ የቴሌቪዥን ድራማ በአዲስ ምዕራፍ በቅርቡ እንደሚጀመር ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
"የማስረዳት ሸክም" መጽሐፍ ለንባብ በቃ
በህግ ባለሞያው እና ደራሲ ዳዊት በዛብህ የተዘጋጀው "የማስረዳት ሸክም" የተሰኘ መጽሐፍ ከሰሞኑ ለንባብ እንደበቃ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።
"የማስረዳት ሸክም" የአመክንዮ ሳይንስ (Logic) ፣ ሥነእውቀት (epistemology) እና የማስረጃ እና የሥነሥርዓት ሕግ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ነው።
ጸሐፊው "የሀገራችን ችግር ለመወያየት እና ለመከራከር ፍላጎት ከማጣትም በላይ መሠረታዊ የሙግት መርሆዎችን ከሕግና ፍልስፍና አንጻር ያለመረዳት ነው። ተሟጋች ማህበረሰብ (Litigant society) ቢኖረንም እውነት እና እውቀትን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የመረዳት ችግር አለብን። ይህንንም መሰረታዊ የሙግት ችግር ለመፈታትና መንገድ ለማመላከት የተጻፈ መጽሐፍ ነው"ብሏል።
"የማስረዳት ሸክም" መጽሐፍ በሰባት ምዕራፍ የተከፈለ ሲሆን በ225 ገፆች የተቀነበበ መጽሐፍ ነው።
በ400 የጀርባ ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል።በጃፋር፣ሀሁ እና እነሆ መጻሕፍት መደብሮችም ይገኛል ተብሏል።
የህግ ባለሞያው እና ደራሲ ዳዊት በዛብህ አስቀድሞ የሕግ ፍልስፍና፣ ኢትዮጵያ ሥነ ሕግ የተሰኙ መጻሕፍትን ለአንባቢያን አድርሷል።

❤1
📍 የሥነጽሑፍ ውይይት
የጁፒተር ብራና የንባብ ክበብ አባላት በአንጋፋው ደራሲ ፍቅርማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ" መጽሐፍ ላይ ሐምሌ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:45 እስከ 12:00 በጁፒተር ሆቴል ውስጥ ሥነጽሑፋዊ ውይይት ያካሄዳሉ።

ሙዚቀኛ ያምሉ ሞላ እና ወጣቷ ድምጻዊት መና ወረደ በጋራ የተሰሩት ገሚስ አልበም ዛሬ ይመረቃል
ሙዚቀኛ ያምሉ ሞላ እና ወጣቷ ድምጻዊት መና ወረደ በጋራ የተሰሩት "አዲስ ቀለም" የተሰኘ ገሚስ አልበም ዛሬ ሐምሌ 18 2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ቦሌ ዓለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኘው "The Jungle" ውስጥ እንደሚመረቅ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከሙዚቀኛ ያምሉ ሞላ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።የዚህ ገሚስ አልበም ምርቃት መግቢያ በነፃ ተብሏል።
"አዲስ ቀለም" ገሚስ አልበም በውስጡ ምንድነው ፣ ኤሌክትሪክ፣ ማዕዘን፣ተው ተው፣አንድ ሰሞን የተሰኙ አምስት ሙዚቃዎችን የያዘ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ተመልክቷል።
የገሚስ አልበሙ ግጥም ፣ ዜማ፣ እንዲሁም ከሙዚቃው ቅንብር እስከ ማስተሪንጉ ድረስ በያምሉ ሞላ ተሰርቷል።
በተጨማሪም በከበሮ አገረሰላም ሻፊ ፣ በመሰንቆ ሀዲንቆ፣በክራራ ፋሲካ ኃይሉ ተሳትፈዋል።
"አዲስ ቀለም" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠውና የሙዚቃ አቀናባሪው ያምሉ ሞላ እና ወጣቷ ድምጻዊት መና ወረደ የተጣምሩበት ገሚስ(EP) የሙዚቃ አልበም በዩቲዩብ እና ስፖቲፋይ መተግበሪያዎች በኩል ባሳለፍነው አርብ እንደተለቀቀ ይታወሳል።

"ጥቁር አደይ" ፊልም በሲኒማ ቤት ሊታይ ነው
"ጥቁር አደይ" ፊልም ለተወሰነ ጊዜ ከነገ ሐምሌ 19 2016 ዓ.ም ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ዓለም ሲኒማ ብቻ ለእይታ ሊቀርብ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
"ፊልሙ በተለያዩ ዓለም አቀፍ የፊልም ሽልማቶች ላይ እጩ ሆኖ እንዲቀረብ የግድ ሲኒማ ቤት መታየት አለበት።ስለዚህም ከሐምሌ 19 2016 ዓ.ም ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ብቻ ለተወሰነ ጊዜ ለእይታ ይበቃል"ሲል ተዋናይ ነብዩ እንድሪስ ለኤቨንት አዲስ ድረገፅ ተናግሯል።
በፊልሙ ላይ ኤደን አይሸሹም፣ካሣሁን ፍስሐ (ማንዴላ)፣ናታን ጌታቸው፣ነቢዩ እንድሪስን ጨምሮ ከ186 በላይ ተዋናያን ተሳትፈውበታል።
"ጥቁር አደይ" ፊልም አንድ ሰዓት ከሐምሳ ደቂቃ ረዝመት ያለው ሲሆን ከ6.7 ሚሊየን ብር በላይ ውጪ እንደወጣበት ተነግሯል።ሦስት ዓመታትን የፈጀው ፊልሙ 1 ሰዓት ከ51 ደቂቃ ርዝመት ያለው ነው ተብሏል።
ፊልሙ ከአገር ውጪ እንደተመለሰ በኔትፍሊክስ እና አፕል የፊልም መተግበሪያዎች እንደሚሰራጭ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።
በደራሲ እና ዳይሬክተር ፍፁም ካሣሁን የተሰራው "ጥቁር አደይ" ፊልም ሐምሌ 10 2016 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።

📌የይስማዕከ ወርቁ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው
"ዲርቶጋዳ"ን ጨምሮ በበርካታ መጻሕፍቱ የምናውቀው ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ "ቀኑም አይመሽልኝም" የሚል ርዕስ የተጻፈ አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ ለንባብ እንደሚበቃ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከደራሲው ያገኘው መረጀ ያመለከታል።
ደራሲው በማህበራዊ ትስስርና ገፁ "ጋሽ ስብሐት(ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር) በህይዎት ሳለ አንድ ቀን "ሌቱም አይነጋልኝን" የመሰለ ልቦለድ ፅፈሀል። ዙሩ እንዲሞላ ለምን "ቀኑም አይመሽልኝ" ብለህ አትጽፍም? አልኩት ለጋሽ ስብሀት። አንተ እንደምትለው እኮ በወዘተርፈ የሚኖሩ ማለትም ቀኑ የማይመሽላቸው ሰዎች አሉ። ብዙ ሰዎች በወዘተርፈ ነው የሚኖሩት ስለው። "
"ጥሩ ሀሳብ ነው። ግን እኔ አልጽፈውም። ስለዚህ አንተ እየጻፍክ አምጣውና እንወያይበት" አለኝ።በዛ ጊዜ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበርኩና በየወሩ ብዙ ምዕራፍ እየያዝኩ እሄዳለሁ። አነብለታለሁ። ያርመኛል። ሳልጨርሰው ሞት ቀደመው ከዛ በኃላ ጊዜ ፈጀብኝ"ሲል ጽፏል።
መጽሐፉ ግን መቼ ለንባብ እንደሚበቃ ቀን እንዳልተቆረጠለት ተገልጿል።
ደራሲው ከአንድ ዓመት በፊትም " ግፉአን " የተሰኘ መጽሐፍ ለአንባቢያን ማድረሱ ይታወሳል።

📌የፎቶ ኤግዚቢሽን ዛሬ ለእይታ ይበቃል
ቴክኖ ካሞን 30 ፕሮ 5G ከቦርድ ሴልፎን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎቶ ኤግዚቢሽን ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ኤድና ሞል ፊት ለፊት በሚገኘው ቤስት ዌስተርን ፕላስ ሆቴል ውስጥ ለእይታ ይበቃል።
ይህ የፎቶግራፍ አውደርዕይ ከሀምሌ 19 እስከ 21 2016 ዓ.ም ለህዝብ እይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
በዚህ አውደርዕይ ላይ መሰረታዊ የSmart Phone ፎቶግራፊ ስልጠና ቅዳሜ ሐምሌ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በፎቶግራፍ ባለሞያው እዮብ ቤዛነህ ይሰጣል ተብሏል።
የዚህ አውደርዕይ መግቢያ በነፃ ነው።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ቴክኖ ካሞን 30 ፕሮ 5G ከቦርድ ሴልፎን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎቶ ኤግዚቢሽን ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ኤድና ሞል ፊት ለፊት በሚገኘው ቤስት ዌስተርን ፕላስ ሆቴል ውስጥ ለእይታ ይበቃል።
ይህ የፎቶግራፍ አውደርዕይ ከሀምሌ 19 እስከ 21 2016 ዓ.ም ለህዝብ እይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
በዚህ አውደርዕይ ላይ መሰረታዊ የSmart Phone ፎቶግራፊ ስልጠና ቅዳሜ ሐምሌ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በፎቶግራፍ ባለሞያው እዮብ ቤዛነህ ይሰጣል ተብሏል።
የዚህ አውደርዕይ መግቢያ በነፃ ነው።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
በእረፍት ቀንዎ ቴአትር ይመለከቱ !
አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እና የቦሌው ዓለም ሲኒማ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ እነዚህን ተውኔቶች ለታዳሚያን ያቀርባሉ።
📍 የፍቅር ካቴና
ድርሰትና ዝግጅት: አለልኝ መኳንት ፅጌ
ቀን: አርብ
ሰዓት: 12:00
ቦታ: ዓለም ሲኒማ
📍 "እሳት ወይ አበባ"
ድርሰት: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እንደጻፈው
ዳንስና ዳንስ ቅንብር: ሽፈራው ታሪኩ ቢረጋ
ቀን: አርብ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባሎች እና ሚስቶች
ድርሰት: ውዱ አለን
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባቡሩ
ድርሰት: አርኖልድ ሪድሊ
አዘጋጅ:ራሔል ተሾመ መሐመድ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ሸምጋይ
ድርሰት:ታደለ አያሌው
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: እሁድ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 እምዩ ብረቷ
ድርሰት: ቤልቶልት ብሬሽት
አዘጋጅ: ማንያዘዋል እንዳሻው
ቀን: እሁድ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
የእናንተው ኤቨንት አዲስ ድረገፅ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ ይላል !
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እና የቦሌው ዓለም ሲኒማ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ እነዚህን ተውኔቶች ለታዳሚያን ያቀርባሉ።
📍 የፍቅር ካቴና
ድርሰትና ዝግጅት: አለልኝ መኳንት ፅጌ
ቀን: አርብ
ሰዓት: 12:00
ቦታ: ዓለም ሲኒማ
📍 "እሳት ወይ አበባ"
ድርሰት: ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እንደጻፈው
ዳንስና ዳንስ ቅንብር: ሽፈራው ታሪኩ ቢረጋ
ቀን: አርብ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባሎች እና ሚስቶች
ድርሰት: ውዱ አለን
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባቡሩ
ድርሰት: አርኖልድ ሪድሊ
አዘጋጅ:ራሔል ተሾመ መሐመድ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ሸምጋይ
ድርሰት:ታደለ አያሌው
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: እሁድ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 እምዩ ብረቷ
ድርሰት: ቤልቶልት ብሬሽት
አዘጋጅ: ማንያዘዋል እንዳሻው
ቀን: እሁድ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
የእናንተው ኤቨንት አዲስ ድረገፅ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ ይላል !
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌በእረፍት ቀንዎ ፊልም ይመልከቱ !
እነዚህ አራት የፊልም ማሳያዎች(ሲኒማ ቤቶች) ዛሬን ጨምሮ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እነዚህን ፊልሞች ለተመልካቾች ያቀርባሉ: ምስሎቹን ይመልከቱ።
የሲኒማ ቤቶቹ አድራሻ:
✔️ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ : ጋስት ሲኒማ
✔️ለም ሆቴል አካባቢ: ቫምዳስ ሲኒማ
✔️ጉርድ ሾላ አካባቢ : ሴንቸሪ ሲኒማ
✔️ቦሌ አካባቢ : ዓለም ሲኒማ
መልካም የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ !
https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ለተጨማሪው :https://news.1rj.ru/str/EventAddis1