📌"ዳናሽ” ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነው
በአብርሃም ታደሰ ተደርሶ ዳይሬክት የተደረገው "ዳናሽ" ፊልም ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም በዓለም ሲኒማ ተመርቆ ለእይታ እንደሚበቃ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።
በ"ዳናሽ" ፊልም ሔኖክ በሪሁን፣ ኤደን አይሹሽም፣ጌታቸው ስለሺ፣ ምስክር ተስፋዬ እና ሌሎችም በትወና ተሳትፈዋል።
በኢነርጂ ፊልም ፕሮዳክሽን እና በቆንጆ ፒክቸርስ ተዘጋጅቶ በየሚ ፒክቸርስ አማካኝነት ለሕዝብ እንዲቀርብ የተሰናዳው ፊልም በዓይነቱ ለየት ያለ እና ጠንካራ ሃሳብ ይዞ የመጣ መሆኑን የፊልሙ አዘጋጅ አብርሃል ታደሰ ገልጸዋል፡፡
አጠቃላይ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት እና 1 ሰዓት ከ46 ደቂቃ የሚፈጅ ርዝማኔ ያለው ፊልሙ ለኢትዮጵያ ፊልም ተመልካቾች የሚመጥን ሃሳብ በማንሳት የሚሞግት፣ ብሎም ለመልካም እሴቶቻችን ዘብ እንድንቆም የሚያበረታታ ስለመሆኑ አዘጋጁ አብርሃል ታደሰ አስታውቀዋል፡፡
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

📌ዌብሳይት የመስራት ችሎት ላላቸው ዳጎስ ያለ ብር የሚያሸልም ውድድር ሊካሄድ ነው።
የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን በማቅረብ በአጭር ጊዜ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ እየሆነ የመጣው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ከብልህ ማርኬቲንግ ጋር በመሆን ለረጅም ጊዜ ሲሰራበት የቆየውን የቴክኖሎጂ ውጤት ከ500 በላይ አበልፃጊዎችን በማሳተፍ ዘርፉን ለማበርታታት ፕሮጀክት ቀርጾ መንቀሳቀስ መጀመሩን ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘዉ ዋና መስሪያቤቱ ይፋ አደርጓል።
በዚህ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ ዌብሳይት የመስራት ችሎት ላላቸው ዳጎስ ያለ ብር የሚያሸልም ውድድር ማዘጋጀቱንም ተቋሙ አስታውቋል።
የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለ "ይህንን የፈጠራ ውድድር በዘጠና ቀን ዘመቻ ወደስራ ስናስገባ የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን የቴክሎጂ እድገት ካለበት ደረጃ በአጭር ጊዜ የከፍታ ማማ ላይ ለማድረስ አልመን ነው የምንሰራው " ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም የዌብ ዘርፎች ኢኮሜርስ፣ ቱሪዝም፣ ሆስፒታሊቲ፣ የሄልዝ ኬር፣ የተማሪዎች ሰርቪስ፣የማህበረሰባዊ ትስስር ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ማወቅ ተችሏል።
ይህም ፕሮጀክት ለዜጎች የስራ እድል ከመፍጠር አንፃር፤ ለአገር ዉስጥ የምጣኔ ሀብት እድገትና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠር እንደሚችል እና አዳዲስ የኢኖቬሽን ስራዎች በማካተት ለዌብ ዲዛይኑ ዓለም አቀፋዊ ይዘት ያላቸዉ ተብሌኖችና ዲዛይኖች እንዲፈጠሩ ለማየት እንደሚያስችል ተገልጿል።
ፎቶ: ተክሌ ማርኮን

የገጣሚ ዮሐንስ ሞላ "በከንፈርሽ በራ'ፍ" መጽሐፍ ረቡዕ ይመረቃል።
የገጣሚ ዮሐንስ ሞላ "በከንፈርሽ በራ'ፍ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ የግጥም መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ከ11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
ገጣሚ ዮሐንስ ሞላ ከዚህ ቀደም "የብርሃን ልክፍት" እና "የብርሃን ሰበዞች" የተሰኙ መጻሕፍት አንባቢያን ማድረሱ አይዘነጋም።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
የገጣሚ ዮሐንስ ሞላ "በከንፈርሽ በራ'ፍ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ የግጥም መጽሐፍ የፊታችን ረቡዕ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ከ11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
ገጣሚ ዮሐንስ ሞላ ከዚህ ቀደም "የብርሃን ልክፍት" እና "የብርሃን ሰበዞች" የተሰኙ መጻሕፍት አንባቢያን ማድረሱ አይዘነጋም።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
አርቲስት ናርዶስ አዳነ የሎዛ የሥነምግብ ማማከር ህክምና ተቋም ብራንድ አንባሳደር በመሆን ተሾመች።
አርቲስት ናርዶስ አዳነ የሎዛ የሥነምግብ ማማከር ህክምና ተቋም ብራንድ አንባሳደር በመሆን ለሁለት ዓመታት ስምምነት ፈፅማለች።
የጋራ ስምምነቱ ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኤልሶል ሆቴል ውስጥ ተካሄዷል።
ሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም ተላላፊ ያልሆኑ የጤና ችግሮችን በምግብ በማከም እንደ ስኳር እና ደም ብዛት ላሉ በሽታዎች ለተጠቁ ታካሚዎች ዘለቄታዊ መፍትሄ በመስጠት እያገለገለ ያለ ተቋም እንደሆነ በፊርማ ሥነሥርዓቱ ላይ ተገልጿል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
አርቲስት ናርዶስ አዳነ የሎዛ የሥነምግብ ማማከር ህክምና ተቋም ብራንድ አንባሳደር በመሆን ለሁለት ዓመታት ስምምነት ፈፅማለች።
የጋራ ስምምነቱ ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኤልሶል ሆቴል ውስጥ ተካሄዷል።
ሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም ተላላፊ ያልሆኑ የጤና ችግሮችን በምግብ በማከም እንደ ስኳር እና ደም ብዛት ላሉ በሽታዎች ለተጠቁ ታካሚዎች ዘለቄታዊ መፍትሄ በመስጠት እያገለገለ ያለ ተቋም እንደሆነ በፊርማ ሥነሥርዓቱ ላይ ተገልጿል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"የሕይወት ታሪክ" የተሰኘ አዲስ ተውኔት ለመድረክ የሚበቃበት ቀን ይፋ ሆነ።
ድርሰቱ እና ዝግጅቱ የነብዩ ባዬ እና የቢንያም ወርቁ የሆነው "የሕይወት ታሪክ" አዲስ ተውኔት ከጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአንጋፋው ብሔራዊ ቴአትር መቅረብ እንደሚጀምር ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ይህ ተውኔት ከዚህ ቀደም በሸገር ራዲዮ በሬድዮ ድራማ መልክ ቀረቡ የነበረ ሲሆን አሁን በመድረክ ተውኔት ቅርጽ ተሰርቷል ተብሏል።
በ"ሕይወት ታሪክ" በተውኔት ላይ ቢንያም ወርቁ እና ፀደይ ፋንታሁን ለሁለት ይተውናሉ።
ተውኔቱ በነባ ጥበባት እና ኮምኒኬሽን የቀረበ ነው።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ድርሰቱ እና ዝግጅቱ የነብዩ ባዬ እና የቢንያም ወርቁ የሆነው "የሕይወት ታሪክ" አዲስ ተውኔት ከጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአንጋፋው ብሔራዊ ቴአትር መቅረብ እንደሚጀምር ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ይህ ተውኔት ከዚህ ቀደም በሸገር ራዲዮ በሬድዮ ድራማ መልክ ቀረቡ የነበረ ሲሆን አሁን በመድረክ ተውኔት ቅርጽ ተሰርቷል ተብሏል።
በ"ሕይወት ታሪክ" በተውኔት ላይ ቢንያም ወርቁ እና ፀደይ ፋንታሁን ለሁለት ይተውናሉ።
ተውኔቱ በነባ ጥበባት እና ኮምኒኬሽን የቀረበ ነው።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"ነገረ መጻሕፍት" ቅዳሜ ይካሄዳል!
በዛጎል የመጻህፍት ባንክ የሚዘጋጀው "ነገረ መጻሕፍት" የመጻህፍት ውይይት በዓመቱ የመጀመሪያው መሰናዶ የቦታ ለወጥ አድርጎ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 16 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው "FSS" አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
በዚህ በዓመቱ የመጀመሪያ መሰናዶ ላይ ደራሲ ተስፋዬ ማሞ እና ደራሲ ይታገሱ ጌትነት ተጋባዥ እንግዶች ሲሆኑ ለውይይት የሚቀርቡ መጻሕፍት ደግሞ "ከማዕበል ማዶ" እና "መንግስቱ ኃ/ማርያም:የስደተኛው መሪ ትረካዎች" ናቸው።የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ነው።

📌"አውደ ፋጎስ" የውይይት መድረክ እሁድ ይካሄዳል
48ኛው ዙር አውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ እሁድ ይካሄዳል። በዚህኛው ዙር በርናባስ ሽፈራው "የማርክሳዊነት የገደል ማሚቶች " በሚል ርዕስ መነሻ ሀሳብ ያቀርባል።ይህም ውይይት እሁድ ጥቅምት 17 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
48ኛው ዙር አውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ እሁድ ይካሄዳል። በዚህኛው ዙር በርናባስ ሽፈራው "የማርክሳዊነት የገደል ማሚቶች " በሚል ርዕስ መነሻ ሀሳብ ያቀርባል።ይህም ውይይት እሁድ ጥቅምት 17 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌የወር ወንበር" ውይይት ቅዳሜ ይካሄዳል!
"የወር ወንበር" ውይይት የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል።በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) በየወሩ የሚዘጋጅው "የወር ወንበር" መሰናዶ በዚህ ወር "ሳይንስ እና መኸዘብ" በሚል ርዕስ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 እስከ 12:00 በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት (ወመዘክር) ግቢ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አዳራሽ ውስጥ ውይይት ይካሄዳል።በዚህ ውይይት ላይ ኤምሬትስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ የውይይት መነሻ ጽሑፍ ያቀርባሉ ተብሏል።

📌"የቅርብ ሩቅ" ተውኔት ዛሬ ለእይታ ይበቃል
በእሸቱ ዱብ ተደርሶ በተስፋዬ ገብረማርያም የተዘጋጀው "የቅርብ ሩቅ" ተውኔት ዛሬ ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በአንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ለመድረክ ይበቃል።በተውኔቱ ላይ ሉሌ አሻጋሪ፣ሔኖክ በሪሁን፣ቅድስት ብሩክ፣ናትናኤል መኮንን፣ብሩክታዊት እሸቱና ሌሎችም በትወና ተሳትፈውበታል።

📌 "ሦስቱ አይጦች" ተውኔት ሊመረቅ ነው
በአራዳ ፊሊከስ ፕሮዲዩስ ተደርጎ በኢትዮጲያ ብሔራዊ ቲያትር በመታየት ላይ ያለውና በአርቲስት ኤልያስ ተስፋዬ ተፅፎ በአርቲስት ካሌብ ዋለልኝ እና በአርቲስት ህብረ ቀለመወርቅ የተዘጋጀው "ሦስቱ አይጦች” ተውኔት ሰኞ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በርካታ የኪነጥበብ ባለሙያዎች፣ የኮርፖሬት ተቋማት ሃላፊዎች፣ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት አንደኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ በታላቅ ድምቀት በአንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል።
በተውኔቱ ላይ ካሌብ ዋለልኝ ፣ህሊና ሲሳይ ፣ህብረ ቀለመወርቅ ፤ እንዳለ ብርሃኑ፣ ታሪክ አስተርአየ፣አስመላሽ ታምርአየሁ፣ ቸርነት ፍቃዱ ፣መርዕድ ተስፋዬ፣ ሔኖክ ዘርዓብሩክ በተዋናይነት ተሳትፈውበታል።
"ሦስቱ አይጦች" ተውኔት ከ20 ዓመታት በፊት "የተከፈለ ልብ" በሚል ርዕስ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ተመድርኮ ነበር።
የተውኔቱ የምርቃ ሥነሥርዓትም የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ይካሄዳል። እንዳትቀሩ ተብላችኋል።
ለተጨማሪው:https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

📌ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ አሸንፏል
ሁለተኛውን የኢጋድ የ2024 የሚዲያ አዋርድ ኢትዮጵያዊው ወጣት ጋዜጠኛ ምስክር አወል አሸናፊ ሆኗል።
ጋዜጠኛ ምስክር "Narratives of Hope: Inspiring Peaceful, Secure, and Inclusive Future." በሚል ሃሳብ ላይ ተወዳድሮ ነው ከሌሎች የአፍሪካ ሃገራት ጋዜጠኞች ቀዳሚ መሆንና ማሸነፍ የቻለው።
ሽልማቱንም በኬንያ እየተካሄደ ባለው የኢጋድ የሚዲያ አዋርድ ስነ ስርዓት ላይ ተቀብሏል።
ጋዜጠኛ ምስክር ቀደም ሲል በሸገር ራዲዮ የሰራ ሲሆን አሁን ደግሞ በኢቢሲ የብሄራዊ ሬዲዮ ጣቢያው ባልደረባ ነው።
መረጃው: የ https://news.1rj.ru/str/AhunawiMereja ነው።
ለትኩስ መረጃዎች "አሁናዊ" ቴሌግራም ይቀላቀሉ።

📌"ክንፋም ከዋክብት" መጽሐፍ ቅዳሜ ይመረቃል
50 ገጣሚያን የተሰባሰቡበት "ክንፋም ከዋክብት" ቅጽ አንድ የግጥም መጽሐፍ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
በዕለቱም የተመረጡ ግጥሞች በገጣሚያን፣አጭር ሂሳዊ ዳሰሳ፣አኩስቲክ ሙዚቃ ጨዋታን ጨምር ልዩ ልዩ መርሐግብሮች ይከናወናሉ ተብሏል።