የአየር ወለድ ክፍለጦር በመርሀ-ቤቴ ወረዳ የሰላም አስከባሪዎችን አሰልጥኖ አስመረቀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
የአየር ወለድ ክፍለ ጦር በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀ-ቤቴ ወረዳ ያሠለጠናቸውን ተወርዋሪ የሰላም አስከባሪዎች ማስመረቁን የአየር ወለድ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ማቲዎስ ማዴቦ ገለፀዋል።
ተመራቂዎቹ የሠለጠኑበትን ሙያ መነሻ በማድረግ የአካባቢውን እና የህብረተሰቡን ሰላም ማረጋገጥ እንዳለባቸው ተናግረዋል።
የመርሀ-ቤቴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ጌታው በላይ እና የአለም ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ያቤፅ ንጉሴ ተመራቂ ሠላም አሥከባሪዎች የህዝቡ የሰላም ክንድ በመሆን የአካባቢያቸውን ሰላም ማፅናት አንዳለባቸው ገልፀዋል። ዘጋቢ ፈለቀ ዋሲሁን ነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://news.1rj.ru/str/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

❤32👍22🔥3👏2
ለሰላም አስከባሪ አሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየው የሰልጥኖ ማሰልጠን ስልጠና ተጠናቀቀ ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
ሥልጠናው በእንግሊዝ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ እና በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በጋራ የተዘጋጀ ነው።
በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አዛዥ ኮሎኔል ጌቱ ታዬ ስልጠናው በተባበሩት መንግስታት የአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ግዳጆች ተልዕኮ ሰልጣኞች የሚኖራቸው ችሎታ እና እውቀት በተመጣጠነ መልኩ የሚፈትሽ የሚመዝን በመሆኑ የተሟላ ዝግጁነት እንዲኖራቸው ያግዛል ብለዋል ።
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ወታደራዊ አታሼ ኦፊሰር ኮሎኔል ማረክ ባቨን በበኩላቸው ሰልጠናውን ለመደገፍ የተፈለገው የኢትዮጵያ እና የእንግሊዝ ወታደራዊ ታሪክ ውስጥ ያለውን ትስስር በበለጠ መልካም ወዳጅነትና ግንኙነት ለማጠናከር ነው ብለዋል።
ዘገቢ ተስፋዬ ያረጋል
ፎቶግራፍ ወልደሰንበት ተስፋዬ

Telegram
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# ቁልፍ እሴቶች
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
👍34❤30👏11🔥1
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ሠልጣኝ ከፍተኛ መኮንኖች የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጎበኙ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ 4ኛ ባች መደበኛ ተማሪዎች እና 5ኛ ዙር አጭር ኮርስ ተማሪዎች የመማር ማስተማር አንዱ አካል የሆነውን በንድፈ ሃሳብ የተማሩትን በተግባር ለማየት የተለያዩ ትምህርታዊ ጉብኝቶችን አድርገዋል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ምክትል ኘሬዝዳንት ወይዘሮ መሠረት ደስታ የመከላከያ ሰራዊታችን ሀገር ነው እኛ ደግሞ ሀገርን የሚመሩ አመራሮችን በማሰልጠንና በማስተማር ላይ እንገኛለን ለዚህም የመከላከያ ዋር ኮሌጅ የስትራቴጂክ አመራር ተማሪዎች ወደ ተቋማችን ስለመጣችሁ ደስታ ይሰማናል ብለዋል።
ትራንስፎርሜሽናል ሊደር ሺፕ የስትራቴጂክ አስተሳሰብ በሁሉም ደረጃዎች የለውጥ ኃይል እንዲሆንና አመራሩ በእውቀትና በክህሎት ዘመናዊ አመራር በመፍጠር ሂደት የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ወይዘሮ መሠረት ለከፍተኛ መኮንኖቹ ገልፀውላቸዋል።
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ ሀገር የሚገነባው የትምህርት ተቋማትን በመገንባትና በጋራና በትብብር የመስራት በህል ሲደብር መሆኑን ተናግረዋል።
አካባቢያዊና ቀጠናዊ የደህንነት ሁኔታ በመረዳትና ቀጣይ የሀገርና የተቋማት እጣ ፈንታን በመረዳት የመሪነት ሚናውን የተገነዘበ በስትራቴጂክ አመራርነት ለውጥ የሚያመጣና የሚያስቀጥል መሆን እንዳለበትም ገልፀዋል።
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ የሠራዊቱን አመራሮች በአጭርና በመደበኛ ኮርስ በማሥተማር እያበቃ የሚገኝ ኮሌጅ ነው።
ዘጋቢ አሰፉ ግርማይ
ፎቶግራፍ ኢፍቱ ቢራቱ

❤54👍30👏14🔥3
ሴት የሠራዊት አባላትን እውቀትና ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ለሴት የሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች የመሪነት ሚናን የተመለከተ ሥልጠና ተሰጥቷል።
በዕለቱ በጦር ሃይሎች ኮምፕሬሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቺፍ ክሊኒካል ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ገነት ይመም ሴት የሠራዊት አባላት የተመደቡበት ሙያ በአግባቡና በላቀ እውቀት ከመፈፀም በተጨማሪ ወደ አመራርነት የመምጣት እሳቤና ቁርጠኝነት ሊኖራቸው ይገባል ብለዋል።
ይህንን ለመፈፀምም አጫጭር ሥልጠናዎችን ከመሥጠት በተጨማሪ ረጃጅም ኮርሶችን በመከታተል ራሳቸውንም ማዘጋጀት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።
በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቡድን መሪ ኮሎኔል መዓዛ ዘለቀ በበኩላቸው በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ የሚገኙ ሴት የሠራዊት አበላት የሠራዊቱን ጤንነት ከማረጋገጥ ባሻገር በተቋሙ የአመራርነት ሚናቸውን በመወጣት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያበረከቱ እንደሚገኙ አብራርተዋል።
በቀጣይም ሴት የሠራዊት አባላትን ለማብቃት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ኮሎኔል መዓዛ ገልፀዋል። በዕለቱ የመከላከያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ሁሉአገርሽ ድረስ ተገኝተዋል። የዘገበው ደስታ ተረፋ

❤34👍8🔥2👏2