F.R.I.E.N.D.S – Telegram
F.R.I.E.N.D.S
3.57K subscribers
254 photos
37 videos
15 links
Genuine talks and thoughts.
Be Disciplined💪 and have fun✌️


Channel created Sep 16th, 2023 GC
Cross @Bahie721
Download Telegram
አረ በለሊቱ 😂😂😂
ጀለስ portal ላይ የተለቀቀ ውጤት አይቶ ለጀለሶቹ mid ተለቋል እዩ ይላቸዋል ... አረ final ነው ከስንት እንደሆነ ድጋሚ እየው እያሉት 😂😭😭😭😭
😁14😭31
መልካም ከተራ 🙏
8
ጥምቀት ለመጣበስ ጥሩ ሆኖ ሳለ፣ ሰዉ ግን አወጣጡ ዘንጦ ሳይሆን ተለውጦ ነው። በአዘቦት ቀን እንተዋወቃለን እኮ ሁላችንም ቦርኮ ነን፣ ግን የጥምቀት ቀን አንዳንድ ሠው መልኩን ብቻ ሳይሆን ህይወቱንም የቀየረ ነው የሚመስለው። እና ጥያቄዬ ከጥምቀት በኋላስ እንዴት ነው ትውውቁ የሚቀጥለውውው?

ግን ያው መዘነጥን እየነቀፍኩ አይደለም፣ እንደውም አይናችን መልካም ነገር ሲያይ ደስ ይለዋል።

ብቻ በድካም የፃፍኩት ነው።

@PityTruth
😁22👍2
የደብርህን ታቦት ሳታስገባ አጥንተህ እንዳይሆን እንዳይሆን የሆነ ውጤት ስታመጣ...

ሀዬ😢

@pityTruth
😭11😁4
ዛሬ ደግሞ በከባዱ ታምሜ በተኛሁበት ለጥምቀት የታዘብኳቸውን አንዳንድ ነገሮች ልበል (በዛው ይማርህ እያላቹ)

1, የኮሪደር ልማት፦
በፊት በፊት መንገድ ዳር የነበሩ ቤቶች ለምዕመናኑ ውሀ እየቀዱ ያቀርባሉ፣ በረከት/ዝክር ያስይዛሉ፣ የታመመ ሠንበት ተማሪ/አገልጋይ ሲኖር ቤታቸው አስገብተው ያሳርፋሉ፣ የታቦት ማረፊያ ድንኳን ጥለው ይጠብቁ እና ሠፈራቸውን በመዝሙር እና በታቦቱ ያስባርካሉ፣ በተለይ ደግሞ ድንኳን ውስጥ የሚዘመረው መዝሙር ድባብ❤️ ... አለ አይደል ስለለመድኩት ይሁን ባላውቅም ግን እሱ ድባቡ ደስ ይል ነበር።
😭6
F.R.I.E.N.D.S
ዛሬ ደግሞ በከባዱ ታምሜ በተኛሁበት ለጥምቀት የታዘብኳቸውን አንዳንድ ነገሮች ልበል (በዛው ይማርህ እያላቹ) 1, የኮሪደር ልማት፦ በፊት በፊት መንገድ ዳር የነበሩ ቤቶች ለምዕመናኑ ውሀ እየቀዱ ያቀርባሉ፣ በረከት/ዝክር ያስይዛሉ፣ የታመመ ሠንበት ተማሪ/አገልጋይ ሲኖር ቤታቸው አስገብተው ያሳርፋሉ፣ የታቦት ማረፊያ ድንኳን ጥለው ይጠብቁ እና ሠፈራቸውን በመዝሙር እና በታቦቱ ያስባርካሉ፣ በተለይ ደግሞ ድንኳን…
2, ዣንጥላ የምትይዙ አጫጭር ሴቶች😭
No offense መያዛችሁ ትክክል ነው፣ ችግሩ ያለው ግፊያ መሀል መግባታቹ ነው። ሠው የናንተን ጥላ ይጠንቀቅ ወይስ ይዘምር? እንደ ሀሳብ፦ ወይ ከግርግሩ/ግፊያ ወጣ በሉ፣ ወይ ለረጅም ሠው ስጡ፣ ካልሆነ በቃ አትዘርጉ ሲጀመር አጭር አደላቹ የረጅም ሠው ጥላ ይከልላችኋል እኮ።
😁11
የመጨረሻው ሌላውን ሳይሆን ራሴን ነው የታዘብኩት😭

ሐይማኖት የቀየርኩ እስኪመስለኝ ድረስ ሠው የሚዘምረውን መዝሙር አንድ ነገር አላውቅም💔 እኔ የሐይማኖት ሠው ባልሆንም ድሮ በልጅነቴ ሠንበት ትምህርት ተምሬያለሁ እና የዛኔ የነበሩት መዝሙሮች የት ገቡ😭 ሲቀጥል መዝሙሮቹን የማውቃቸው ቢመስሉኝ ራሱ አብዛኛዎቹን Instagram story ላይ አንድ አዝማች ምናምን ነው የማቀው።

የመጨረሻው የሚገርሙኝ፣ የታክሲ ተራ አስተባባሪዎች፣ ረዳቶች፣ ሹፌሮች ምናምን የማያቁት መዝሙር የለም😭 እና ምስጢሩን ጠይቁልን 🙏
👍12
አንዳንድ ሠው ስህተቱን ላለመቀበል የሚሔደው ርቀት እና የሚያወጣው ጉልበት ደግሞ😭😭😭
😁13💯2
ጥሎ አልጣለኝም is ለእረፍት ቤት ሔደህ ስትታመም😎
9😁1
እንኳንስ ዘንቦብኝ እንዲሁም እንዲሁ ነኝ አለ ሀበሻ ... እስኪ የጥምቀት ፀሀይ እንደኔ ፊታችሁን ያበላሸው Still insecure አድርጎኝ ከቤት አልወጣም እኮ😭😭😭
5
Breakthrough ለሚባለው ድርጅት ስልኬን ሆነ ብሎ የሚሠጥ ሠውማ አለ😭
😁11💔5
There is this የምወደው ምሳሌያዊ አነጋገር "ለልፋት የጣፈኝ ብነግድ አያተርፈኝ" (የጣፈኝ የሚለው የፃፈኝ ይሁን የፈጠረኝ ብቻ በደንብ አላስታውሰውም)

The moral of the story is ... አንዳንዴ ብዙ ነገር የከፈልንለት ልፋታችን፣ ሳይሳካ ሲቀር እናያለን። መሞከሩ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ ደምን እየሠጡ መታገሉ ግን ተገቢ ነው ብዬ አላስብም። ሁሉም ነገር ሲሆን ይሆናል፣ ካልሆነም ፈጣሪ የተሻለ ይሠጠናል ብሎ መተው ነው። አባባሉ ራሱ "እልፍ ሲሉ ..." ነው የሚለው። እና ብዙ አትጨናነቁ፣ ልፋቴን ባርክልኝ ብሎ ወደቀጣዩ የህይወት ክፍል መሻገር ነው።

ሠናይ ሠንበት 🙏

@PityTruth
👍116
ለእረፍት ቤት መሔድ ጉዳቱ እኮ
ድሮ ከነንፍጣቸው የምታቃቸው ህፃናት አሁን Cool ሆነው፣ ፍቅረኛ ይዘው፣ ተቃቅፈው ምናምን ከተማ ሲዞሩ ታያለህ ... Still የኛ goal እርጥብ መብላት እና PS መጫወት መሆኑ ትዝ ሲልህ ልብህ💔
👍6😁3
💯10💔1
Like ብዙ ፊልሞች ሳይ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር Alien ምናምን ከሌላ planet or Galaxy ሆነው ሲያዩን ወይም ሲመጡ they be like "This planet is called EARTH and the the people ..."

ሲጀመር ኢንግሊዘኛ መናገር ራሱ ከየት ነው የለመዱት
😁13
በእጅ የያዙትን እቃ ጠፋ ብሎ መፈለግ hurts soooowwwww baddddddd😭😭😭😭
😁6😭5
I will not avenge doesn't mean I forgive!
👍7
Me: the worst she could say is "ewww"

Her: ህፃን ልጅ ሲያስቸግር ማስፈራሪያ ፊት

@PityTruth
😁141