F.R.I.E.N.D.S
ዛሬ ደግሞ በከባዱ ታምሜ በተኛሁበት ለጥምቀት የታዘብኳቸውን አንዳንድ ነገሮች ልበል (በዛው ይማርህ እያላቹ) 1, የኮሪደር ልማት፦ በፊት በፊት መንገድ ዳር የነበሩ ቤቶች ለምዕመናኑ ውሀ እየቀዱ ያቀርባሉ፣ በረከት/ዝክር ያስይዛሉ፣ የታመመ ሠንበት ተማሪ/አገልጋይ ሲኖር ቤታቸው አስገብተው ያሳርፋሉ፣ የታቦት ማረፊያ ድንኳን ጥለው ይጠብቁ እና ሠፈራቸውን በመዝሙር እና በታቦቱ ያስባርካሉ፣ በተለይ ደግሞ ድንኳን…
2, ዣንጥላ የምትይዙ አጫጭር ሴቶች😭
No offense መያዛችሁ ትክክል ነው፣ ችግሩ ያለው ግፊያ መሀል መግባታቹ ነው። ሠው የናንተን ጥላ ይጠንቀቅ ወይስ ይዘምር? እንደ ሀሳብ፦ ወይ ከግርግሩ/ግፊያ ወጣ በሉ፣ ወይ ለረጅም ሠው ስጡ፣ ካልሆነ በቃ አትዘርጉ ሲጀመር አጭር አደላቹ የረጅም ሠው ጥላ ይከልላችኋል እኮ።
😁11
የመጨረሻው ሌላውን ሳይሆን ራሴን ነው የታዘብኩት😭
ሐይማኖት የቀየርኩ እስኪመስለኝ ድረስ ሠው የሚዘምረውን መዝሙር አንድ ነገር አላውቅም💔 እኔ የሐይማኖት ሠው ባልሆንም ድሮ በልጅነቴ ሠንበት ትምህርት ተምሬያለሁ እና የዛኔ የነበሩት መዝሙሮች የት ገቡ😭 ሲቀጥል መዝሙሮቹን የማውቃቸው ቢመስሉኝ ራሱ አብዛኛዎቹን Instagram story ላይ አንድ አዝማች ምናምን ነው የማቀው።
የመጨረሻው የሚገርሙኝ፣ የታክሲ ተራ አስተባባሪዎች፣ ረዳቶች፣ ሹፌሮች ምናምን የማያቁት መዝሙር የለም😭 እና ምስጢሩን ጠይቁልን 🙏
👍12
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
የሚካኤል አርቴታ ቡድን አርሰናል የእነዚህን ቡድኖች ያለመሸነፍ ጉዞ በሰፊ ጎሎች አቋርጧል!
ከዛ በኖቲንግሀም ነጥብ ይጥላል ...
ሀዬ😭😭😭
ሀዬ😭😭😭
እንኳንስ ዘንቦብኝ እንዲሁም እንዲሁ ነኝ አለ ሀበሻ ... እስኪ የጥምቀት ፀሀይ እንደኔ ፊታችሁን ያበላሸው Still insecure አድርጎኝ ከቤት አልወጣም እኮ😭😭😭
❤5
There is this የምወደው ምሳሌያዊ አነጋገር "ለልፋት የጣፈኝ ብነግድ አያተርፈኝ" (የጣፈኝ የሚለው የፃፈኝ ይሁን የፈጠረኝ ብቻ በደንብ አላስታውሰውም)
The moral of the story is ... አንዳንዴ ብዙ ነገር የከፈልንለት ልፋታችን፣ ሳይሳካ ሲቀር እናያለን። መሞከሩ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ ደምን እየሠጡ መታገሉ ግን ተገቢ ነው ብዬ አላስብም። ሁሉም ነገር ሲሆን ይሆናል፣ ካልሆነም ፈጣሪ የተሻለ ይሠጠናል ብሎ መተው ነው። አባባሉ ራሱ "እልፍ ሲሉ ..." ነው የሚለው። እና ብዙ አትጨናነቁ፣ ልፋቴን ባርክልኝ ብሎ ወደቀጣዩ የህይወት ክፍል መሻገር ነው።
ሠናይ ሠንበት 🙏
@PityTruth

👍11❤6
ለእረፍት ቤት መሔድ ጉዳቱ እኮ
ድሮ ከነንፍጣቸው የምታቃቸው ህፃናት አሁን Cool ሆነው፣ ፍቅረኛ ይዘው፣ ተቃቅፈው ምናምን ከተማ ሲዞሩ ታያለህ ... Still የኛ goal እርጥብ መብላት እና PS መጫወት መሆኑ ትዝ ሲልህ ልብህ💔
ድሮ ከነንፍጣቸው የምታቃቸው ህፃናት አሁን Cool ሆነው፣ ፍቅረኛ ይዘው፣ ተቃቅፈው ምናምን ከተማ ሲዞሩ ታያለህ ... Still የኛ goal እርጥብ መብላት እና PS መጫወት መሆኑ ትዝ ሲልህ ልብህ💔
👍6😁3
Like ብዙ ፊልሞች ሳይ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር Alien ምናምን ከሌላ planet or Galaxy ሆነው ሲያዩን ወይም ሲመጡ they be like "This planet is called EARTH and the the people ..."
ሲጀመር ኢንግሊዘኛ መናገር ራሱ ከየት ነው የለመዱት
ሲጀመር ኢንግሊዘኛ መናገር ራሱ ከየት ነው የለመዱት
😁13
😁14❤1
ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ
ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለሁ
የምፅናናበት ስምሽ ነውና
ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና
ድንግል ማርያም ❤️
21-05-2018 E.C
@PityTruth
ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለሁ
የምፅናናበት ስምሽ ነውና
ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና
ድንግል ማርያም ❤️
21-05-2018 E.C
@PityTruth
❤43🤷1
አሁን ፌስታል ተከለከለ አሉ
እና ወደ ጊቢ በሶ በጥብጠን ይዘን ልንሔድ ነው ወይስ እንደማዘሮች ቅመም በብልቃጥ ምናምን ልንቀናንስ ነው😭
እና ወደ ጊቢ በሶ በጥብጠን ይዘን ልንሔድ ነው ወይስ እንደማዘሮች ቅመም በብልቃጥ ምናምን ልንቀናንስ ነው😭
😁15😭2👍1
I rly missed those days ከጓደኞቼ ጋር ሳናወራ ተያይተን ብቻ የምንግባባበት፣ የምንስቅበት፣ የምንዝናናበት ... Bluetooth ነበር የምንመስለው እኮ💔
@PityTruth
@PityTruth
💯8👍2
ዛሬ የድሮሮሮ ደብተሮቼን randomly ስበረብር ነበር እና (nostalgia ነው መሠለኝ የሚባለው) ብቻ የድሮ ትውስታ ታያላችሁ ይፖሰት?
It could be relatable
It could be relatable
👍8