TEMARI-NET – Telegram
TEMARI-NET
4.11K subscribers
910 photos
17 videos
167 files
288 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2017ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም እና በ2018 ዓ.ም መሪ እቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄደ።


በውይይቱ የቢሮው እና የክፍለከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የመረጃ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በመርሀ ግብሩ የዘርፉ የ90 ቀን እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።



የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደኪዳን ውይይቱ በዋናነት በ2017 ዓ.ም የትምህርት አመት ጥራቱን የጠበቀና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትምህርት መረጃ ለህብተረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ በተከናወኑ ተግባራት የነበሩ ጠንካራ አፈጻጸሞችን በማስቀጠልም ሆነ በሂደት የተስተዋሉ ክፍተቶችን በማረም በ2018 ዓ.ም የትምህርት አመት የተሻለ ስራ ለመስራት ታስቦ መካሄዱን አስታውቀዋል።


ዳይሬክተሩ አያይዘውም በትምህርት ሴክተሩ የ90 ቀን የንቅናቄ እቅድ ተዘጋጅቶ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደመገኘታቸው ከመረጃ አስተዳደር እና ዝግጅት ጋር በተገናኘ በ90 ቀን እቅዱ የተቀመጡ ተግባራት አፈጻጸምን በመገምገም በቀሪ ጊዜያት ውጤታማ ስራ በመስራት እቅዱ እንዲሳካ የውይይቱ ተሳታፊዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲውጡ በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር እንዲቻል መርሀግብሩ መካሄዱን አመላክተዋል።


በመርሀ ግብሩ የቢሮው የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ደስታ አብረሐም የዘርፉን የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም መሪ እቅድ ያቀረቡ ሲሆን የአፋን ኦሮሞ አጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ አዲስ ዘገየ የዘርፉን የ90 እቅድ አፈጻጸም አቅርበው ውይይት ተካሂዷል።


@TEMARI_Net1
2
DAAD Scholarship in Germany 2026 (Fully Funded)

Deadline; Different
Apply
https://opportunityportal.info/daad-scholarship-2026/
የኢትዮጵያ ምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በይፋ ተመስርቷል።

አስር ዩኒቨርሲቲዎችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም (Ethiopian Research Universities Forum) በይፉ ተመስርቷል።

ፎረሙ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በብሔራዊ ልማት፣ ፈጠራ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት መድረክ የሚተባበሩበት እና በጋራ የሚሠሩበት የትስስር መድረክ ሆኖ ያገለግላል ተብሏል።

የፎረሙ አባል ተቋማት በዋናነት በምርምር፣ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች፣ በመምህራን ልማት እና በፈጠራ ማዕቀፎች ላይ በትብብር እንደሚሠሩ ተገልጿል።

ለብሔራዊ ፖሊሲዎች ግብዓት ማቅረብ፣ የትብብር ማዕቀፎችን ማጠናከር እና ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖን ማሳደግ ከፎረሙ ተቀዳሚ አላማዎች ይጠቀሳሉ።

@TEMARI_Net1
የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል !

https://result.ethernet.edu.et

@TEMARI_Net1
1
Ireland Fellows Program 2026/27 (Fully Funded Scholarship)
https://lnkd.in/g3kFqarQ

@TEMARI_Net1
1
የTelegram crypto wallet አሜሪካ ውስጥ መስራት ጀመረ።

ቴሌግራምን እንዲወደድና በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ካደረጉት ፊቸሮች መካከል ዋናው crypto ነው። Ton Coin የተሰኘ የራሱን crypto coin, Ton blockchain እንዲሁም wallet በአለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ ለብዙዎች የገቢ ምንጭ ከሆነ ሰነባብቷል።

ነገር ግን ባላቸው ጥብቅ የክሪፕቶ ህግ ምክንያት ብዙ ሃገሮች አገድውታል። አሜሪካም ከነዚህ ሃገሮች መካከል አንዷ ነበረች። 
በዚህ ሳምንት ግን ይህ እገዳ አሜሪካ ላይ እንደተነሳ cnbc ዘግቧል።

አሜሪካ ውስጥ የሚኖር ማንኛውም ቴሌግራም ተጠቃሚም ከዛሬ ጀምሮ ምንም አይነት ተጨማሪ አፕሊኬሽን ማውረድ ሳይጠበቅበት የTelegram wallet እንዲሁም Tonspace ብቻ በመጠቀም የተለያዩ ክሪፕቶዎችን መላክ መቀበል እንዲሁም ማስቀመጥ እንደሚችል ተዘግቧል።

📌በነገራችን ላይ ሃገራችን ኢትዮጵያ አሁን እገዳ ከተጣለባቸው ሃገራት ውስጥ አንዷ ነች። ከዚህ በፊት በተከፈቱ ዋሌቶች ላይ በትክክል እየሰራ ያለ ቢሆንም አዲስ የዋሌት አካውንት መክፈት ግን አይቻልም።

በተያያዘ ዜና በዛሬው ዕለት የTon ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል።

@TEMARI_NET1
1
📄 CV Made Simple – A Complete Guide for Those Who Just Graduated

🎓 Just graduated and need to write your CV?
Here’s a full guide to help you build a clear, professional CV — step by step 👇



1. What Should Be in Your CV?

📌 Your CV should include:

1️⃣ Personal Info – Full Name, Phone Number, Professional Email
2️⃣ Profile Summary – 1–2 lines about who you are and what you’re looking for
3️⃣ Education – Your degree, department, university, and year of graduation
4️⃣ Experience – Internships, volunteering, clubs, projects, part-time work
5️⃣ Skills – Languages, computer tools, communication, leadership
6️⃣ References – Optional (you can write: Available upon request)

🧠 Keep it one page, clear and easy to read.
💡 Start small — you can improve it as you go!


⚠️ 2. Common CV Mistakes to Avoid

Using an informal email (like prettygirl2025@...)
Writing long paragraphs instead of using bullet points
Adding things you can’t explain in interviews
Sending your CV as a Word file (.docx) instead of PDF
Skipping the profile summary at the top

Keep your tone professional and clean
Save your file like this: YourName_CV.pdf

📝 Need a free template? Try this:
🌐 www.canva.com/resumes

🛠️ 3. Free Tools to Make Your CV Look Better

💻 You don’t need to be a designer — use these platforms:

🟦 Canva – Creative, modern templates
🌐 www.canva.com/resumes

🟪 Microsoft Word – Use built-in resume templates

🟨 Zety – Step-by-step CV builder
🌐 www.zety.com

📂 Always save and send your CV as a PDF.

Follow @AAUNEWS1 — more helpful tips are coming soon! 💼
2
NO IELTS - NO APPLICATION FEES!
10000+ Fully Funded Universities and Government Scholarships 2025-2026 for World Students in Top Universities of World!

No Agent | Direct Apply

👉Apply Link: https://scholarships365.info/top-10-scholarships-without-application-fees-and-ielts-certificate

Degree: Undergraduate - Masters - PhD in All Fields!

Benefits:
1) Airfare
2) Tuition
3) Room
4) Stipend
5) Medical
6) More funding Supports

Deadline: Different Deadline for each programs

Share for more!
@AAUNEWS1
@TEMARI_NET1
👍1🔥1
Forwarded from AAU MEREJA
#Opportunity

🌍 Reboot the Earth 2025 – Ethiopia Edition is on. Are you in?

In collaboration with the Food and Agriculture Organization of the United Nations (FAO), the Ministry of Innovation and Technology (MInT), and the Ethiopian Youth Entrepreneurs Association (EYEA), this year’s #RebootTheEarth hackathon lands in Addis Ababa on August 9–10, 2025.

This is your chance to build AI-powered climate solutions with impact — from climate-resilient agriculture tools to scalable digital public goods.
Whether you’re a developer, data scientist, climate expert, or student innovator — we want your ideas.

📝 Deadline to register: July 25, 2025
📍 Addis Ababa | 🎯 Theme: Agriculture & AI
🔗 Apply now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdNzEccC0CdXExsZC-wsSB_cQtJ9EetisrDW-b0ukloWZSJSw/viewform

@AAUMEREJA
2🔥1
ዓለም የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጥፋት ለማስቀረት ጊዜ እየጨረሰች ነው - ጥናት

በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ የሚከሰቱ ጥፋቶችን መስማት የተለመደ እየሆነ ሲመጣ መንግስታት ጥፋቶቹን ለመቀልበስ የሚጠበቅባቸውን ሥራ ግን አሁንም እየሰሩ አይደለም።

የተመድ አባል የሆኑ 197 ሀገራት ከአንድ ወር በኋላ አመታዊ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤያቸውን የሚያደርጉ ሲሆን ሀገራት ብሔራዊ የአየር ንብረት ዕቅዳቸውን እስከ ባለፈው የካቲት ለተመድ እንዲያስገቡ ተጠይቀውም ነበር።

ይህ ዕቅድ ሃገራት እንዴት የሚለቁትን የብክለት መጠን እንደሚቀንሱ የሚያሳዩበት ቢሆንም እስካሁን 25 ሃገራት ወይም የአለምን 20 በመቶ የጭስ መጠን የሚለቁ ሃገራት ብቻ ይህንን ዕቅዳቸውን አስገብተዋል።

ከአፍሪካ ደግሞ ይህንን ዕቅድ ያስገቡት ሶማሊያ፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ብቻ ናቸው።

ከገቡት 25 ዕቅዶች መካከል ግን በእንግሊዝ የገባው ብቻ ከፓሪሱ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ጋር አብሮ እንደሚሄድ ተገልጿል።

የአየር ንብረት ለውጥ ዕቅድን ከሃገራዊ የልማት ዕቅድ ጋር ማቀናጀት 175 ሚሊየን ሰዎችን ከድህነት ያወጣል ተብሎም ይጠበቃል።

ዘንድሮ በወጣው አመታዊ የአየር ንብረት መለኪያ ሪፖርት በሰው ምክንያት የሚከሰት የአለም የሙቀት መጠን በ2024 1.36°C መድረሱ ሲመላከት ይህም አማካይ የአለም ሙቀትን 1.52°C አድርሶታል ተብሏል።

አሁን ባለው የብክለት ልቀት መጠን አለም ከቀጠለች ከሶስት አመት በኋላ ወደማይመለስ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስ ውስጥ አለም እንደምትገባም በሪፖርቱ ተመላክቷል።

የአለም ሃገራት ሌሎች መረጃዎችን በሚከታተሉት መጠን የአየር ንብረትን እየተከታተሉ አይደለም ሲባል ያደጉ ሃገራት ብዙ ብክለት እንደማመንጨታቸው መጠን እርምጃ በመውሰድ ቀዳሚ መሆን እና ሌሎችን በገንዘብ መርዳት ይገባቸዋል ተብሏል።

የቡድን 20 አባል ሃገራት ብቻቸውን የአለምን 80 በመቶ የብክለት ልቀት ይሸፍናሉ ሲባል የወቅቱ የቡድኑ ፕሬዚዳንት ደቡብ አፍሪካ ለውጡን በመምራት እና እያደጉ ያሉ ሃገራት የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ሚናዋን ልትወጣ ይገባል ተብሏል።

አፍሪካ ከአስር አመታት በኋላ ከባዱን የአየር ንብረት ቀውስ እያስተናገደች ስለመሆኗ ሲገለፅ አለም ጥፋቱን ለመቀልበስ ከማይቻልበት ደረጃ ለመድረስ የቀረው ጊዜ አጭር መሆኑን ተገንዝቦ ዛሬውኑ ወደ እርምጃ ሊገባ ይገባል ተብሏል።

Source : The Conversation

@TEMARI_Net1
🔥1
#FreshGraduates
▪️🚩Required No: 150

▪️For Fresh graduates🎴Hijra Bank🎴

▪️Job Position-Graduate Trainee
Education: Bachelor’s degree in Accounting, Management, Economics or related field
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧

https://kebenajobs.com/hijra-bank-2/

▪️Deadline: August 2, 2025

@AAUNEWS1
@AAUNEWS1
1🔥1
#MoE

አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ተግባራዊ ይደረጋል። - ትምህርት ሚኒስቴር

አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራሙ በሀገሪቱ የሚታየውን የመምህራን እጥረት ለመፍታት እእንደሚረዳ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ ተናግረዋል።

ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ጠቅሰዋል።

አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራሙ በተለያዩ የትምህርት መስክ ሰልጥነው ወደ መምህርነት ሙያ መግባት ለሚፈልጉ የሚሰጥ መሆኑን ገልፀዋል። #ኢፕድ

@Temari_net1
🔥1
AAU, Bahir Dar University, and Egerton University (Kenya), in partnership with BOKU (Austria), are offering a new joint MSc program 🌍

It’s perfect for students with a background in:
• Biology
• Environmental Science
• Natural Resources
• Animal Science (or related fields)

🎯 Scholarships are available for strong applicants!

📥 Apply here:
🔗 https://aeem.aau.edu.et/index.php/how-to-apply/

@TEMARI_NET1
1🔥1
Forwarded from AAU NEWS
Notice

Call for Volunteers
Ministry of Foreign Affairs

Change of Date for In-Person Registration

Please be informed that the in-person registration dates have been changed to #Hamle 14-18. Kindly note that the final day for in-person registration is tomorrow.

We urge all concerned individuals to complete their registration within the revised timeframe.

@AAUNEWS1
@AAUNEWS1
🔥1
🚀 Join the DigitALL Voices Digital Literacy Program! 🌐

Are you a student or youth passionate about tech, creativity, and digital skills?
This exciting youth program is your chance to learn, lead, and grow — digitally!

🎯 What’s in it for you?
Free digital literacy training
Fun, hands-on sessions & group projects
Mentorship from digital leaders
Certificate upon completion
New youth opportunities & a vibrant community

📅 Deadline to Apply: July 25, 2025
🗓 Program Starts: July 26, 2025
📍 Open to youth across Ethiopia — no experience needed!

🔗 Register now: https://forms.gle/f1yRZF4ePRpJJcEr7
📢 Limited spots available — don’t miss out!

Let’s build your digital future — one bold click at a time. 💻📱🔥

@TEMARI_Net1
🔥1