የTelegram crypto wallet አሜሪካ ውስጥ መስራት ጀመረ።
ቴሌግራምን እንዲወደድና በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ካደረጉት ፊቸሮች መካከል ዋናው crypto ነው። Ton Coin የተሰኘ የራሱን crypto coin, Ton blockchain እንዲሁም wallet በአለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ ለብዙዎች የገቢ ምንጭ ከሆነ ሰነባብቷል።
ነገር ግን ባላቸው ጥብቅ የክሪፕቶ ህግ ምክንያት ብዙ ሃገሮች አገድውታል። አሜሪካም ከነዚህ ሃገሮች መካከል አንዷ ነበረች።
በዚህ ሳምንት ግን ይህ እገዳ አሜሪካ ላይ እንደተነሳ cnbc ዘግቧል።
አሜሪካ ውስጥ የሚኖር ማንኛውም ቴሌግራም ተጠቃሚም ከዛሬ ጀምሮ ምንም አይነት ተጨማሪ አፕሊኬሽን ማውረድ ሳይጠበቅበት የTelegram wallet እንዲሁም Tonspace ብቻ በመጠቀም የተለያዩ ክሪፕቶዎችን መላክ መቀበል እንዲሁም ማስቀመጥ እንደሚችል ተዘግቧል።
📌በነገራችን ላይ ሃገራችን ኢትዮጵያ አሁን እገዳ ከተጣለባቸው ሃገራት ውስጥ አንዷ ነች። ከዚህ በፊት በተከፈቱ ዋሌቶች ላይ በትክክል እየሰራ ያለ ቢሆንም አዲስ የዋሌት አካውንት መክፈት ግን አይቻልም።
በተያያዘ ዜና በዛሬው ዕለት የTon ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል።
@TEMARI_NET1

❤1
📄 CV Made Simple – A Complete Guide for Those Who Just Graduated
🎓 Just graduated and need to write your CV?
Here’s a full guide to help you build a clear, professional CV — step by step 👇
✅ 1. What Should Be in Your CV?
📌 Your CV should include:
1️⃣ Personal Info – Full Name, Phone Number, Professional Email
2️⃣ Profile Summary – 1–2 lines about who you are and what you’re looking for
3️⃣ Education – Your degree, department, university, and year of graduation
4️⃣ Experience – Internships, volunteering, clubs, projects, part-time work
5️⃣ Skills – Languages, computer tools, communication, leadership
6️⃣ References – Optional (you can write: Available upon request)
🧠 Keep it one page, clear and easy to read.
💡 Start small — you can improve it as you go!
⚠️ 2. Common CV Mistakes to Avoid
❌ Using an informal email (like prettygirl2025@...)
❌ Writing long paragraphs instead of using bullet points
❌ Adding things you can’t explain in interviews
❌ Sending your CV as a Word file (.docx) instead of PDF
❌ Skipping the profile summary at the top
✅ Keep your tone professional and clean
✅ Save your file like this: YourName_CV.pdf
📝 Need a free template? Try this:
🌐 www.canva.com/resumes
🛠️ 3. Free Tools to Make Your CV Look Better
💻 You don’t need to be a designer — use these platforms:
🟦 Canva – Creative, modern templates
🌐 www.canva.com/resumes
🟪 Microsoft Word – Use built-in resume templates
🟨 Zety – Step-by-step CV builder
🌐 www.zety.com
📂 Always save and send your CV as a PDF.
Follow @AAUNEWS1 — more helpful tips are coming soon! 💼✨

❤2
NO IELTS - NO APPLICATION FEES!
10000+ Fully Funded Universities and Government Scholarships 2025-2026 for World Students in Top Universities of World!
No Agent | Direct Apply
👉Apply Link: https://scholarships365.info/top-10-scholarships-without-application-fees-and-ielts-certificate
Degree: Undergraduate - Masters - PhD in All Fields!
Benefits:
1) Airfare
2) Tuition
3) Room
4) Stipend
5) Medical
6) More funding Supports
Deadline: Different Deadline for each programs
Share for more!
@AAUNEWS1

👍1🔥1
Forwarded from AAU MEREJA
#Opportunity
🌍 Reboot the Earth 2025 – Ethiopia Edition is on. Are you in?
In collaboration with the Food and Agriculture Organization of the United Nations (FAO), the Ministry of Innovation and Technology (MInT), and the Ethiopian Youth Entrepreneurs Association (EYEA), this year’s #RebootTheEarth hackathon lands in Addis Ababa on August 9–10, 2025.
This is your chance to build AI-powered climate solutions with impact — from climate-resilient agriculture tools to scalable digital public goods.
Whether you’re a developer, data scientist, climate expert, or student innovator — we want your ideas.
📝 Deadline to register: July 25, 2025
📍 Addis Ababa | 🎯 Theme: Agriculture & AI
🔗 Apply now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdNzEccC0CdXExsZC-wsSB_cQtJ9EetisrDW-b0ukloWZSJSw/viewform
@AAUMEREJA

❤2🔥1
best analytics.pdf
136.6 KB
RELATED EXAM WTH ANSWER
🏆1
ዓለም የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጥፋት ለማስቀረት ጊዜ እየጨረሰች ነው - ጥናት
በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ የሚከሰቱ ጥፋቶችን መስማት የተለመደ እየሆነ ሲመጣ መንግስታት ጥፋቶቹን ለመቀልበስ የሚጠበቅባቸውን ሥራ ግን አሁንም እየሰሩ አይደለም።
የተመድ አባል የሆኑ 197 ሀገራት ከአንድ ወር በኋላ አመታዊ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤያቸውን የሚያደርጉ ሲሆን ሀገራት ብሔራዊ የአየር ንብረት ዕቅዳቸውን እስከ ባለፈው የካቲት ለተመድ እንዲያስገቡ ተጠይቀውም ነበር።
ይህ ዕቅድ ሃገራት እንዴት የሚለቁትን የብክለት መጠን እንደሚቀንሱ የሚያሳዩበት ቢሆንም እስካሁን 25 ሃገራት ወይም የአለምን 20 በመቶ የጭስ መጠን የሚለቁ ሃገራት ብቻ ይህንን ዕቅዳቸውን አስገብተዋል።
ከአፍሪካ ደግሞ ይህንን ዕቅድ ያስገቡት ሶማሊያ፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ብቻ ናቸው።
ከገቡት 25 ዕቅዶች መካከል ግን በእንግሊዝ የገባው ብቻ ከፓሪሱ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ጋር አብሮ እንደሚሄድ ተገልጿል።
የአየር ንብረት ለውጥ ዕቅድን ከሃገራዊ የልማት ዕቅድ ጋር ማቀናጀት 175 ሚሊየን ሰዎችን ከድህነት ያወጣል ተብሎም ይጠበቃል።
ዘንድሮ በወጣው አመታዊ የአየር ንብረት መለኪያ ሪፖርት በሰው ምክንያት የሚከሰት የአለም የሙቀት መጠን በ2024 1.36°C መድረሱ ሲመላከት ይህም አማካይ የአለም ሙቀትን 1.52°C አድርሶታል ተብሏል።
አሁን ባለው የብክለት ልቀት መጠን አለም ከቀጠለች ከሶስት አመት በኋላ ወደማይመለስ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስ ውስጥ አለም እንደምትገባም በሪፖርቱ ተመላክቷል።
የአለም ሃገራት ሌሎች መረጃዎችን በሚከታተሉት መጠን የአየር ንብረትን እየተከታተሉ አይደለም ሲባል ያደጉ ሃገራት ብዙ ብክለት እንደማመንጨታቸው መጠን እርምጃ በመውሰድ ቀዳሚ መሆን እና ሌሎችን በገንዘብ መርዳት ይገባቸዋል ተብሏል።
የቡድን 20 አባል ሃገራት ብቻቸውን የአለምን 80 በመቶ የብክለት ልቀት ይሸፍናሉ ሲባል የወቅቱ የቡድኑ ፕሬዚዳንት ደቡብ አፍሪካ ለውጡን በመምራት እና እያደጉ ያሉ ሃገራት የገንዘብ ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ሚናዋን ልትወጣ ይገባል ተብሏል።
አፍሪካ ከአስር አመታት በኋላ ከባዱን የአየር ንብረት ቀውስ እያስተናገደች ስለመሆኗ ሲገለፅ አለም ጥፋቱን ለመቀልበስ ከማይቻልበት ደረጃ ለመድረስ የቀረው ጊዜ አጭር መሆኑን ተገንዝቦ ዛሬውኑ ወደ እርምጃ ሊገባ ይገባል ተብሏል።
Source : The Conversation
@TEMARI_Net1

🔥1
#FreshGraduates
▪️🚩Required No: 150
▪️For Fresh graduates🎴Hijra Bank🎴
▪️Job Position-Graduate Trainee
Education: Bachelor’s degree in Accounting, Management, Economics or related field
▪️Find More Details here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/hijra-bank-2/
▪️Deadline: August 2, 2025

❤1🔥1
#MoE
አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ተግባራዊ ይደረጋል። - ትምህርት ሚኒስቴር
አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራሙ በሀገሪቱ የሚታየውን የመምህራን እጥረት ለመፍታት እእንደሚረዳ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ ተናግረዋል።
ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ጠቅሰዋል።
አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራሙ በተለያዩ የትምህርት መስክ ሰልጥነው ወደ መምህርነት ሙያ መግባት ለሚፈልጉ የሚሰጥ መሆኑን ገልፀዋል። #ኢፕድ
@Temari_net1

AAU, Bahir Dar University, and Egerton University (Kenya), in partnership with BOKU (Austria), are offering a new joint MSc program 🌍
It’s perfect for students with a background in:
• Biology
• Environmental Science
• Natural Resources
• Animal Science (or related fields)
🎯 Scholarships are available for strong applicants!
📥 Apply here:
🔗 https://aeem.aau.edu.et/index.php/how-to-apply/

Forwarded from AAU NEWS
Notice
Call for Volunteers
Ministry of Foreign Affairs
Change of Date for In-Person Registration
Please be informed that the in-person registration dates have been changed to #Hamle 14-18. Kindly note that the final day for in-person registration is tomorrow.
We urge all concerned individuals to complete their registration within the revised timeframe.

🚀 Join the DigitALL Voices Digital Literacy Program! 🌐✨
Are you a student or youth passionate about tech, creativity, and digital skills?
This exciting youth program is your chance to learn, lead, and grow — digitally!
🎯 What’s in it for you?
✅ Free digital literacy training
✅ Fun, hands-on sessions & group projects
✅ Mentorship from digital leaders
✅ Certificate upon completion
✅ New youth opportunities & a vibrant community
📅 Deadline to Apply: July 25, 2025
🗓 Program Starts: July 26, 2025
📍 Open to youth across Ethiopia — no experience needed!
🔗 Register now: https://forms.gle/f1yRZF4ePRpJJcEr7
📢 Limited spots available — don’t miss out!
Let’s build your digital future — one bold click at a time. 💻📱🔥

📢 Job Opportunity: Sales Representative at Yango
📍 Responsibilities:
Registering cars under the Yango platform.
💵 Salary & Benefits:
7,500 Birr/month + Commission
🎓 Requirements:
Recent graduates with a smartphone.
College/university students who can work at least 40 hours/week (must have a smartphone).
📩 Interested? Apply now!
Application link- https://forms.gle/JFmYMR6W6hSAWrf6A
ቴሌግራም | 🌐 ዌብሳይት | 🌐 ሊንክድን | ግሩፕ

#Update #FreshGraduates 🎴የኢትዮጵያ መድን ድርጅት/Ethiopian Insurance Corporation🎴
▪️🚩🚩👉Application link has changed so please reapply
▪️Required No: 20 / For Fresh Graduates
▪️Job Position - Young Professionals (Pre-Service) Program
Required Qualification and Experience
Educaation:Bachelor’s degree in Engineering, Mathematics, Statistics, or related field
▪️Find More Details here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/job/ethiopian-insurance-corporation-july-22-25/
▪️Deadline: July 29/2025
Join us for more

🎓በ2018 አዲስ በአበባ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ማሟላት ያለባቹህ ወሳኝ ነገሮች።
1. Valid የሆነ Email ያስፈልጋቹሃል
2. የቴሌብር አካዉንት፡ የራሳቹህ ወይም የቅርብ ቤተሰብ
ምክንያቱም ለUAT ፈተና 750 ብር እና ለመመዝገብ 375 ብር መክፈል ይጠበቅባቹሃል። ይሄንንም ክፍያ የምትከፍሉት በቴሌብር አካዉንታቹህ ነው።
ከዚህ በተጨማሪ
በ Government Sponsorship መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከወረዳ ፣ ከቀበሌ ወይም ከክፍለ ከተማ (Subcity) ቤተሰቦቻቹህ አዲስ በአበባ ዩኒቨርሲቲ የጠየቀዉን ክፍያ መክፈል እንደማይችሉ የሚያሳይ የድጋፍ ደብዳቤ ማዘጋጀት አለባቹህ።
በSelf sponsorship መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ እያንዳንዱ Department ምን ያክል እንደሚያስከፍል (#Tuition_Fee) ከወዲሁ ማወቅ ይጠበቅባቹሃል።

❤3🔥1
ለአዲስ ተመራቂዎች የተዘጋጀ ሥልጠና
ቲክቫህ ኢትዮጵያ በዲጂታል ሚዲያው ዘርፍ መሰማራት ለሚፈልጉ አዲስ ተመራቂ ወጣቶችና አዲስ ተመራቂ ጋዜጠኞች በዲጂታል ሚዲያ ላይ በሚሰሩበት ወቅት ስለሚገጥሟቸው እንዲሁም ማወቅ ስላለባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግማሽ ቀን ሥልጠና አዘጋጅቷል።
በዚህ ሥልጠናም ቲክቫህ ኢትዮጵያ ልምዶቹን ለወጣቶቹ ያካፍላል።
መመዝገብ የምትፈልጉ ያሉን ውስን ቦታዎች ስለሆኑ በሚከተለው ሊንክ እንድትመዘገቡ ስንል እንጠይቃለን።
👥 ብዛት : 20
🗓 ቀን: ቅዳሜ ሐምሌ 19
🕒 ሰዓት: ከጠዋቱ 3:00
📌 ቦታ: አዲስ አበባ፣ 22 አከባቢ
🧾 ክፍያ: #በነጻ
አመልካቾች በፎርሙ ላይ ያለውን መጠይቅ በትኩረት እንዲሞሉ ይመከራል።
ለመመዝገብ https://forms.gle/JSy4BofkXJGKap4a7
አዘጋጅ : ቲክቫህ ኢትዮጵያ

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የክህሎት ኢትዮጵያ ተሳታፊዎች በቻይና እየተካሔደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የኮሌጅ ተማሪዎች የፈጠራ ውድድር ላይ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል።
በቻይና እየተካሔደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የኮሌጅ ተማሪዎች የፈጠራ ውድድር (SEA-CICSIC 2025) እየተወዳደሩ የሚገኙት የክህሎት ኢትዮጵያ የፈጠራ ባለሙያዎች የብር ሜዳሊያ ለሀገራቸው አስገኝተዋል። 👏
በውድድሩ እየተሳተፉ የሚገኙት ኤፍራታ ጥበቡ፣ ጽጌ በየነ እና ሀብቱ በየነ የብር ሜዳሊያ ያገኙት የሮቦት እጅ በመገጣጠም ውድድር መሆኑ ተገልጿል።