TEMARI-NET – Telegram
TEMARI-NET
4.11K subscribers
910 photos
17 videos
167 files
288 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
የትምህርት ስርዓቱ ከሰኞ እስከ እሁድ መደረጉ በትምህርት አቀባበል ላይ የተማሪዎችን የመማር ፍላጎት እንደሚቀንስና ስሜት አልባ የመሆን ችግር እንደ ሚያስከትል እና ከፍተኛ የሆነ የሥነ-ልቦና ጫና እንደሚያሳድር የትምህርት ባለሙያዎች ተናገሩ

የኢትዮጵያ የሒሳብ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዚዳንት እና የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የሒሳብ ትምህርት ሃላፊ ሳሙኤል አሰፉ (ዶ/ር)፤ ተማሪዎች ያለ እረፍት የሚማሩ ከሆነ ትምህርት የመቀበል ፍላጎታቸው እንደሚቀንስ እና ትምህርን ከመማር ይልቅ እንደ ሸክም የመመልከት እድል ከፍተኛ መሆኑን ለአሐዱ ተናግረዋል።

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ይህን አሰራር እንዲወጣ ከማድረግ ባለፈ ምን አይነት ጉዳት ያመጣል የሚለው መታየት እንደነበረበት አንስተው፤ ተማሪዎች ከትምህርት ወደ ትምህርት ያለ እረፍት መዘዋወራቸው ዝግጁ ሆነው የመማር እድላቸው ዝቅተኛ እንደሚሆን አሳስበዋል።

ትምህርት ማለት ውጤታማ መሆን እንደሆነ በመግለጽም፤ ውጤታማነቸውን እንደሚቀንስ፣ ተማሪዎች የድካም ስሜት እንዲሰማቸው እንዲሁም ትምህርት እንዲጠሉ ያደርጋል ሲሉ ገልጸዋል።

ተማሪዎች ከትምህርት የሚያገኙት እውቀት ብቻ በቂ አለመሆኑን አንስተው፤ ከማህበረሰብ ጋር ግንኙነት ማድረግ እንዳለባቸውና ይህ ከግምት መግባት እንደነበረ አስታውቀዋል።

ይህ ችግር እንዲከሰት ያደረገው የተማሪዎች ፈተና ማጠናቀቂያ ግንባት ወር ብቻ መሆኑ እንደሆነ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል፤ ያለውን ጊዜ በማጥበብ ከመስራት ባለፈ ከክረምት ጊዜ የአንድ ወር ጊዜ በመውሰድ የፈተና ጊዜው እንዲራዘም ቢደረግ የተሻለ አማራጭ እንደሆነ ጠቁመዋል።
ሌላኛው የትምህርት ባለሙያና የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አካቶ ትምህርት ባልደረባ ጥሩሰው ተፈራ (ፕ/ር) በበኩላቸው፤ ይህ አሰራር በልጆች ላይ የሥነ-ልቦና ጫና እንደሚያሳድር ተናግረዋል
@TEMARI_Net1
7👍4
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በከተማዋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከ500 በላይ ውጤት ካስመዘገቡ 1,321 ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት ላመጡ 336 ተማሪዎች ዕውቅና ሰጥቷል። 

በአዲስ አበባ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 31 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አምጥታዋል። ይህም በ2016 ዓ.ም ከነበረው 23 በመቶ መሻሻል የታየበት ነው።

በመላ ሀገሪቱ ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ካሳለፉ 50 ትምህርት ቤቶች መካከል 17 ትምህርት ቤቶች በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ናቸው። በተጨማሪ በከተማዋ የሚገኙ ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ አሳልፈዋል።

ለእነዚህ ተቋማት እና ተማሪዎች ዕውቅና የሰጠ መርሐግብር በዛሬው ዕለት በከተማ አስተዳደሩ ተከናውኗል። ለአይነ ስውራን እና መስማት ለተሳናቸው ውጤታማ ተማሪዎችም ዕውቅና ተሰጥቷል። 👍👏

@TEMARI_Net1
2
Forwarded from Alpha Market
Enjoy an exclusive 10% discount on all @AlphaMarket21 products for the next two days, starting today at 3:00 LT!

Browse more deals on @AlphaMarket21
📞 Contact: @ordernow21 | 0931463406
🚚 Free Delivery Available

We Don’t Just Sell — We Guarantee!
በ UAE በተጋቡ በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚስቱን ትክክለኛ ፊት ያየው ሙሽራ ፍች ጠየቀ።

ተጋቢዎቹ ከሰርጋቸው ማግስት በሻርጃ(sharja) Al Mamzar ባህር ዳርቻ ዋና ዋኝተው ሲወጡ የሚስቱን ትክክለኛ ፊት  ያየው ባል "ይችን አላውቃትም" በማለት ሚስቱን መለየት እንዳልቻለ ተነገረ ። ለዚህም ምክንያቱ ደግሞ ባል እና ሚስት ከመጋባታቸው በፊት ሚስት አብዝታ Cosmotics የምትጠቀም በመሆኑ እና ዋና በምትዋኝበት ሰአት የተቀባችው cosmotics በዉሃ የታጠበ በመሆኑ ነበር።ባል እና ሚስት ችግሩን በንግግር እንድፈቱት ቢሞከርም አቶ ባል አጭበርብራኛለች በማለት ፍች ጠይቋል። በአሁኑ ሰአት ሚስትም በፍቹ ምክንያት የአእምሮ ጭንቀት አጋጥሟት ህክምና እየተከታተለች ትገኛለች። እርሰዎ በባል ቦታ  ቢሆኑ ምን ያደርጉ ነበር?

ወይ ኮስሞቲክስ🤔

@TEMARI_Net1
😁104
#Remedialplacement

የRemedial ፕሮግራም ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።

የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
1. Website: https://student.ethernet.edu.et
2. Telegram bot: @moestudentbot

ትምህርት ሚኒስቴር
1
Forwarded from #Abugida Message Board
🌱 GRC x PD Online Session!

Join us for “Climate Change and the SDGs: A Shared Path to a Better Future.🌍

📅 Oct 31, 2025, evening 3:00 LT
🎙️ Speakers: Rtr. Meheret Kebede & Rtr. Michael Endalemaw

Join us on google meet:meet.google.com/gdv-pdmq-vyi

💥 Don’t miss the insights, fun, and friendly GRC vs PD challenge!

#GRC #PDSession #RacAbugida #UniteForGood #MakeItHappen

@racabugida
1
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የልዩ ፍላጎት/አካቶ ትምህርት ማስፈጸሚያ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል።

የትምህርት ማኅበረሰቡና ባለድርሻ አካላት ረቂቅ መመሪያን በማንበብ አስተያየት እንዲሰጡ ትምህርት ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡

ይህን ሊንክ https://forms.gle/P1QYEtgch5nsQ932A በመጫንና በመቀጠል ‘ማስፈንጠሪያ/Link’ የሚለውን በመጫን ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

ሰነዱን ካነበባችሁ በኋላ የተጠየቁ መረጃዎችንና አስተያየታችሁን ሞልታችሁ ̔Submit̔ የሚለውን በመጫን መረጃውን መላክ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

@TEMARI_Net1
1
ቀሰም COMMUNICATIVE 1.pdf
312.1 KB
📚Communicative English short note

🔻ውብ የካንፓስ ቆይታ ከቀሰም ጋር ..!

#Qesem_University

@TEMARI_Net1
Forwarded from Alpha Market
💠ከ AlphaMarekt በቅናሽ ይሸምቱ

Galaxy buds 2 pro 2200Birr
Airpods Pro(USA) white color 1899 birr
Airpods pro (USA) Black color 1899 birr
P9 headset 1599 birr
Calculator (Scientific) : 800 birr
JBL Headset 2500 ETB

u can check additional products @alphamarket21

contact us @ordernow21 or 0931463406
with free delivery

We Don’t Just Sell — We Guarantee!