TEMARI-NET – Telegram
TEMARI-NET
4.1K subscribers
911 photos
17 videos
167 files
288 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
For Non cafe Students!

ለሁሉም የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ነን ካፌ ( non cafe) ተጠቃሚዎች በሙሉ

እንደሚታወቀው ከመጋቢት 15-19/ 2017ዓ/ም ከፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ቁርሴን ለመቄዶንያ በማለት በበጎ ተግባር እና በራስ ተነሳሽነት መስጠታቸው ይታወቃል። አሁንም በእናንተው መልካም ተነሳሽነት ነን ካፌ የሆናችሁ በተመሣሣይ ቁርሴን ለመቄዶንያ በማለት ከመጋቢት 29- ሚያዚያ 3 2017ዓ/ም ዘመቻ ስላለ ያልሰሙት በማሠማት ከዚህ በጎ ተግባር እንድትሳተፋ ልባዊ መልዕክታችን እና ጥሪያችን ነው።

በጎነት ለራስ ነው መልሶም ይከፍላል።

የአ.አ.ዩ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት


@AAUCOMMUNITY
😁6👍3
Forwarded from AAU MEREJA
#AAU
#Fashion_show!
ዛሬ ከቀኑ 10:30
ዋናው ግቢ
ሁላችሁም ተጋበዛቹሃል
Happening Today!
Join us at 10:30 (Ethiopian Time) for an exciting Fashion Show at AAU Main Campus, Fountain Area.(In front of Museum)

Ambassadors and other distinguished guests will be in attendance. Don’t miss this vibrant showcase of creativity and style!

See you there!

#FashionShow #AAUEvents #StyleAndCulture #CampusVibes

@AAUMEREJA
👍1
በ Alpha Market ምን ምን ነገሮችን ማግኘት እንችላለን ?
👉 USA Airpod pro በጥቁሩ በ #1699 ብር በነጭ በ 1599
👉smart wach
👉Pro 6 airpod በ 999 ብር
👉 3 in one eyeglass 1899 birr
👉 p47headset  1199 ብር(ለአጭር ጊዜ የሚቆይ discount)
👉2TB flash በ 1799 ብር (ለአጭር ጊዜ የሚቆይ discount)

ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር ለማዘዝ 👇👇👇👇

@market0718

የተለያዪ ዕቃዎችን ለመመልከት 👇👇
https://news.1rj.ru/str/alphamarket21
👍2🔥1
Forwarded from AAU MEREJA
ተማሪዎች ሊያስተምሩ ነው!

" ከ2019 ጀምሮ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

" ከዚህ በፊት የነበረ ነው አዲስ አይደለም በጃንሆይ ጊዜ የነበረ ነው " ሲሉ ገልጸዋል።

" ሁለት ጥቅም አለው ብለን ነው ይሄን የምናደርገው አንደኛ ልጆቹ ዝም ብሎ የቀለም ትምህርት ብቻ ተምረው ሳይሆን ተግባራዊ የሆነ ትምህርትም ለአንድ ዓመት ሄደው የሚሰሩበት ከማህበረሰቡ ጋር የሚተዋወቁበት ነው። ሁለተኛ የአስተማሪዎች እጥረትም ስላለ ልጆችን ወደ አስተማሪነት ለአንድ አመት ቢሆንም ለማስገባት ነው " ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ✍️


@AAUMEREJA
🤬3
Forwarded from AAU MEREJA
የመንግስት ትምህርት ቤቶችን ብቃት በማሻሻል ለዜጎች ጥራት ያለው ትምህርት ለማድረስ እተሰራ መሆኑ ተገለጸ፤
የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች በ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርገዋል።
------------------------------------------

(ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት የመንግስት ትምህርት ቤቶችን በማብቃት ጥራት ያለው ትምህርት ለዜጎች ሁሉ ለማድረስ እየተሰራ ይገኛል።

በሁሉም መስክ ያለውን ችግር መፍታት የሚቻለው መሀንዲሶች፣ ቴክኖሎጂስቶች፣ ቴክኒሻኖች፣ ቢሮክራቶችና ሌሎችምም ባለሙያዎች በጥራትና በብቃት ማፍራት ሲቻል መሆኑንም ክቡር ሚኒስትሩ አስገንዝበዋል።

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል ፣ መምህራንን አቅም በማሳደግና በሌሎችም የአጠቃላይና ከፍተኛ ትምህርት ዘርፎች የተጀመሩ ሪፎርም ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጠቅሰዋል።

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 700 ትምህርት ቤቶችን ለማብቃት ትምህርት ሚኒስቴር እቅድ ይዞ እየሰራ መሆኑንም ክቡር ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።


@AAUMEREJA
👍21
Forwarded from AAU MEREJA
የብሔራዊ መታወቂያ ን ለትምህርት ቤት ምዝገባ፤

ለመጪው የትምህርት ዘመን በመንግስትም ሆነ በግል የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምዝገባ የብሔራዊ መታወቂያ ቅደም ሁኔታ ተደርጓል፡፡

በመሆኑም ወላጆች ከ 5 አመት በላይ የሆኑ ህጻናት ተማሪዎችን ከወዲሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን ሲል የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት ኤጀንሲ አስታዉቋል፡፡

የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረስዎ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ወይም *9779# ደውለው ማግኘት ይችላሉ ተብሏል፡፡

@AAUMEREJA
#በኬንያ ጉንዳኖችን ደብቀው ከሃገር ሊያስወጡ የነበሩ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ😂

ከሃገር ሊወጡ የነበሩት ጉንዳኖች በአፍሪካ የሚገኙት ትላልቆቹ ጉንዳኖች እንደሆኑ ሲገለፅ እያንዳንዳቸው እስከ 220 ዶላር በእንግሊዝ ሻጮች በኩል እንደሚሸጡም ተገልጿል።

ግለሰቦቹ ጉንዳኖቹን በሲሪንጅ እና ትናንሽ ቱቦዎች ይዘው ሊወጡ የሞከሩ ሲሆን በእያንዳንዱ ቱቦ ውስጥ ሁለት ወይም ሶስት ጉንዳኖች እንደነበሩ እና ውስጡ ያለው ነገር እንዳይታወቅ በጥጥ ሸፍነውት እንደነበር አገልግሎቱ ገልጿል።

የጉንዳኖቹ መዳረሻ አውሮፓ ወይም እስያ እንደነበር ሲገለፅ የተያዙት ግለሰቦች ሁለቱ ቤልጂየማውያን፣ አንድ ቬትናማዊ እና ኬንያዊ መሆናቸው ተዘግቧል።

የዱር እንስሳት አገልግሎቱ ጉንዳኖቹ ከተወሰዱ በኋላ ልዩ መኖሪያ ወደ ተባለው ፎርሚካሪየምስ እንደሚኖሩ እና ቡድናቸውን ሲገነቡ ለመመልከት እንደሚፈልጓቸው ገልጿል።

ከኬንያ ሊወጡ ነበር የተባሉት ጉንዳኖች ሜሶር ሴፋሎቲስ ተብለው የሚታወቁ ሲሆን ወንዱ እስከ 20 ሚሊ ሜትር ሴቷ ደግሞ እስከ 25 ሚሊ ሜትር እንደምታድግ ተነግሯል።
#BBC


@AAUCOMMUNITY
😁13👍2🤔2😐1
Forwarded from AAU MEREJA
መምህራን ባንክ‼️
የኢትዮጵያ መምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ይችላል ተባለ

ባንኩ በመምህራን ላይ እየጨመረ ያለውን የገንዘብ ጫና ለማቃለል እና ተመጣጣኝ የብድር እና የቤት ድጋፍ ለመስጠት ያለመ ልዩ የፋይናንስ ተቋም መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለፓርላማ አባላት ተናግረዋል።

🗣 "የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንኩ የአስተማሪዎቻችንን ኑሮ ለማሻሻል ትልቅ እርምጃ ይሆናል፡፡ የባንኩ መጀመር መምህራን የራሳቸውን ቤት ለመገንባት የሚያስችል መሬት መመደቡ ላይ የተመሠረተ ነው” ብለዋል።

መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ካደረገ ባንኩ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ሥራ ሊጀምር እንደሚችል ጠቁመዋል።
#አዩዘሀበሻ
👍6
Forwarded from AAU MEREJA
አርሰናል ሳይጠበቅ 3:0 በሜዳው ማድሪድን በመቅጣት አስደምሞናል፣
ዛሬስ ምን ይፍጠር ይሆን?

መልካም ጨዋታ ተመኘን🙏

@AAUMEREJA
👏1
TEMARI-NET pinned Deleted message
Forwarded from Alpha Market
PRO 6 AIRPOD
👉 Touch - sensitive
👉 Musical sound quality
👉 Bluetooth 5.0
👉 Voice assistant
👉 Bilateral phone
👉 3 cloor አማራጭ

በ #999 ብር ብቻ ለማዘዝ @market0718

በተጨማሪም USA airpod
በነጭ @1599
በጥቁር @1699

join our channel👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://news.1rj.ru/str/alphamarket21
👍3
Re exit Exam Registration!

ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
👍2
Forwarded from AAU MEREJA
Urgent
Call internship opportunity

from United Nations Development
Programme (UNDP).
As per the below email from Dr. Dejene, I am writing to request Addis Ababa University's support in promoting an internship opportunity at UNDP - Innovative Finance Lab to your university’s undergraduate students. We are looking for students who graduated in 2024 (2016 E.C.) with distinction or great distinction degrees in #Accounting & Finance or #Economics.

We would be grateful if you could advertise this opportunity and recommend suitable candidates from your recent graduating class to apply on the below post.
Title:

Intern - Innovative Finance Lab (Three positions)

Contract Type:

Internship Programme

Contract Duration:

6 months

Level:
IN
Link to the VA:

View the external job posting
Job Requisition:
25806
Agency:
UNDP
Bureau:RBA Duty Station:
Addis Ababa, Ethiopia

Closing Date: April 23, 2025 23:59 pm (Midnight New York, USA)

Posting Type: Internal/External

Thank you for your time and consideration.

Please do let me know if you have any questions.

Best regards,


Helina Liyew

Project Associate, Innovative Finance Lab

Inclusive Economic Transformation Unit

United Nations Development Programme

Minaye Corporate building, 16th floor

Bole road, Addis Ababa, Ethiopia

helina.liyew@undp.org
M: +251-929094537

www.et.undp.org Follow us:
👍4
የመውጫ ፈተና በዚሕ አመት ለምትወስዱ ተማሪዎች በሙሉ።

©️CoBE Registrar Office

@AAUMEREJA
Forwarded from AAU MEREJA
ልጅ የሚወልዱ 5000 ዶላር‼️
ፕሬዝዳንት ትራምፕ አዲስ ለሚወለዱ ህጻናት 5,000 ዶላር እንደሚሰጡ ቃል ገቡ‼️
ትራምፕ የእናቶችን የወሊድ መጠን ለማበረታታት አዋጭ ያሏቸውን እርምጃዎች እየወሰዱ ነው ተብሏል፡፡

ውሳኔው፣ "አሜሪካን እንደገና ጤናማ ማድረግ" ከሚለው የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆን ኤፍ ኬኔድ እቅድ አካል መሆኑ ተገልጿል።

የወቅቱ የአሜሪካ መንግስት አሜሪካውያን እንዲያገቡና ብዙ ልጆች እንዲወልዱ እያበረታታ እንደሚገኝ FOX ዘግቧል፡፡
Via; አዩዘሀበሻ
@AAUMEREJA
👍3