ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን
============================
ህዳር 24/2015
============
በ17ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው ከተማ አቀፍ ማጠቃለያ ፓናል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።
መርሃ ግብሩ በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 5 አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ
በሀገር ደረጃ የፀረ ሙስና ትግል የሚያጠናክር ብሄራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አማካኝነት ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ እንደተጠበቀ ሆኖ በከተማችን አዲስ አበባም በከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አማካኝነት 5 (አምስት) አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ ተሰይሟል፡፡
በዚህም መሰረት፦
1. ወ/ሮ ሊድያ ግርማ የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ
2. አቶ ጀማል ረዲ የአዲስ አበባ ከተማ የፀረ ሙና ኮሚሽን ኮሚሽነር
3. አቶ ተስፋዬ ደጀኔ የአዲስ አበባ ከተማ የፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ሃላፊ
4. አቶ ጥላሁን ግድየለው የአዲስ አበባ ከተማ አቃቤ ህግ
5. ኮ/ር አህመድ መሃመድ የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ሃላፊ ናቸው፡፡
ስለሆነም ህብረተሰቡ በ 9977 የነፃ የስልክ መስመር አስፈላጊውን ጥቆማና መረጃ በመስጠት ለፀረ ሙስና ትግሉ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በማድረግ ከኮሚቴው ጎን እንዲቆም የከተማ አስተዳደሩ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
እንደ ሃገርም ይሁን እንደ ከተማ የተጀመረነውን የፀረ ሙስና ንቅናቄ ለመግታትና ለማሰናከል በማሰብ ፤ የተለያዩ ደባል አጀንዳዎችን በመፍጠርና በተለይ ትምህርት ቤትን የሁከት ማእከል ለማድረግ በከተማችን የተደራጀ ቡድን እንቅስቃሴ ውስጥ መግባቱን ህዝቡ አውቆ በንቃት በመከታተል ይህንን ሴራ እንዲያከሽፍና የፀረ ሌብነት ትግሉ የማይቋረጥ መሆኑን በመገንዘብ ለኮሚቴው አስፈላጊውን ማስረጃና ጥቆማ እንዲያቀርብና ትግሉን ከጫፍ እንዲያደርስ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
የከተማችንን ሰላም እናስጠብቃለን!!
ከሌብነት የፀዳች አዲስ አበባን በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ እናረጋግጣለን!!

❤1
ሴት የምክር ቤት አባላት የምክር ቤቱን ህግና ደንብ በተገቢው መንገድ በመረዳት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል፡፡
አራዳ ታህሳስ 8/2015
አራዳ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በምክር ቤት ህግና ደንብ ላይ ለሴት የምክር ቤት አባላት ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ፡፡
የስልጠናው ዋና አላማ የምክር ቤቱን አሰራር፣ ህግና ደንብ በመገንዘብ ህዝብ የሚያነሳቸውን የልማትና የተጠቃሚነት ጥያቄዎችን ለሚመለከተው የመንግስት አካል ማቅረብ እንደሚገባ ለሴት የምክር ቤቱ አባላት የማስታወስና ግንዛቤ መፍጠር መሆኑን ጽ/ቤቱ አስታውቋል።
በተያያዘም ሴት የምክር ቤት አባላት የምክር ቤቱን ህግና ደንብ በተገቢው መንገድ በመረዳት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ አስፈጻሚው አካል የመቆጣጠር፣ የመከታተል ድጋፍ የማድረግ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተብሏል፡፡
የምክር ቤት አባላት በአለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ የታወቁ ህግና ደንቦችን ከስራቸው ጋር አጣጥመው መስራት አለባቸው ያሉት የአራዳ ክፍለ ከተማ ምከር ቤት ጽ/ቤት የህግ ጥናት ማውጣትና ስርጭት ቡድን መሪ አቶ ኤርሚያስ ተስፋዬ በህግ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባሩን የህዝብና የዜጎችን ጥቅም ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ከማስከበር ውጭ ለግል ጥቅምና አድሎአዊ ተግባራትን ለመፈፀም መጠቀም እንደሌለባቸው ገልፀዋል፡፡
ሴት የምክር ቤት ተሳታፊዎችም በህግ የተሰጣቸውን ሰልጣንና ተግባር በአግባቡ በመጠቀም የበኩላቸውን ሚና መወጣት እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡

😁2❤1
የአራዳ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት የህግ ጥናት ማውጣትና ስርጭት ቡድን የክፍለ ከተማና የወረዳ ህጻናት ፖርላማ አባላት በህጻናት ፖርላማ ምርጫ ዙርያ በቀን 15/04/2015 ዓ.ም የህግ ጥናት ማውጣትና ስርጭት ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ኤርሚያስ ተስፋዬ አማካኝነት ስልጠና ተሰጠ።
❤1
የህፃናት ፓርላማ ሁለተኛ ዙር 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሄደ፡፡
አራዳ ታህሳስ 22/2015 ዓ.ም
የአራዳ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት የህፃናት ፓርላማ ሁለተኛ ዙር 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄዱን አስታወቀ፡፡
ህፃናት የነገ ተስፋ ናቸው ያሉት አራዳ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ምክትል አፈ -ጉባኤ ንግስቲ ጫላ ህፃናት በትምህርት ብቻ ሳይሆን በሁለንተናዊ ዘርፍ ታንፀው እንዲያድጉና የነገ ሀገር ተረካቢ እንደመሆናቸው መጠን በኃላፊነት ስሜት እንዲያድጉ አስተምሮቱ የላቀ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በጉባኤውም የ2015 በጅት ዓመት የ6ወር ሪፖርትና የ8ቱም ወረዳ ክትትልና ደረጋፍ ግብረ ምልስ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በመጨረሻም የህፃናት ፖርላማ እንደ አዲስ አፈ -ጉባኤ፣ ምክት አፈ -ጉባኤና ፀኃፊ ተመርጦ ፀድቋል፡፡

👍5❤1