Physics Entrance Exam 2024[@QesemAcademy] (1).pdf
540.5 KB
🧪 Physics Entrance Exam 2024 - በ ቀሰም Academy የተዘጋጀ
👑 ከ Grade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ
✅ MoE Standardized 50 Questions with Answer and Explanations
🌐 ልፍታችንን የምትረዱ ከሆነ ፣ ለሁሉም ተፈታኞች እንዲደርስ Share አርጉልን!
🌐JOIN : @mayaofficial19

#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።
@mayaofficial19 ✈️

በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ውይይት ተደርጓል።
በውውይይቱ የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ተሳትፈዋል።
የመልቀቂያ ፈተናውን በአዲስ አበባ በበይነ መረብ ለመስጠት ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል።
ፈተናውን በኦንላይን ለመስጠት የሚያስፈልጉ፦
➭ ኮምፒውተሮች፣
➭ ላፕቶፖች፣
➭ ታብሌቶችና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶችን የማሟላት ሥራ መጀመሩን ጠቁመዋል።
የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ከወዲሁ ማዘጋጀት በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሐግብር እንዲሰጥ የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል ብለዋል።
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። #አዲስአበባትምህርትቢሮ
🌐JOIN : @mayaofficial19 | ከ High school እስከ Campus አበረናችሁ ነን!

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ?
እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል።
ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው።
ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል።
ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው።
ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል።
በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም።

#BahirDarUniversity
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለተከታተሉ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል።
በዚህም በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸሁን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ከመጋቢት 26 እስከ 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
➤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ
➤ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በግሽ አባይ ግቢ
በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለአንደኛ ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)
©mayagroup
━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@mayaoficial19
🎯 Contact & Ads
@freshmansupport19

🔥CHEMISTRY EXAM TECHNIQUES
❓Chemistry ጥያቄ ስንሰራ አሰራሩን ችለን ፣ ትክክለኛውን መልስ ለማግኘት ግን ያዳግተናል!ይህ ለምን ሆነ ?
1️⃣Estimation ላይ የምንሰራው ስህተት
Chemistry እንደ Physics አይደለም ቁጥሮችን Round ስታረጉ መጠንቀቅ ይኖርባችኋል!
ለምሳሌ [A]t/[A]° = 2.5 ቢሆን እና
እናንተ ወደ 3.0 Round አርጋችሁ log ውስጥ ስታስገቡት Log(3)=0.477121255
ግን ትክክለኛ Value ሎግ ውስጥ ብታስገቡ Log(2.5)=0.397940009
አያቹ ልዩነቱን ፣ ስለዚህ ደግማችሁ እንዳትሸወዱ!
2️⃣formulaዎችን በደምብ ማስታወስ ይጠበቅባችኋል።Text book ላይ ያሉትን Examples እየሸፈናችሁ ስሩ! Extreme book እራሱ ምርጥዬ መፃፍ ናት!
❓ለምንድነው Chemistryን ቶሎ ቶሎ የምንረሳው?ይህን ምክንያት ካወቃችሁ ድጋሜ Entrance ላይ ስህተት አትሰሩም!
ከሁሉም ጥያቄዎች በተለየ Chemistryን በጥያቄ እያዋዙ ማንበብ ያስፈልጋል።ቢያስ የአንድ አመት Sheet ለመስራት ሞክሩ!
❓ምኑንም የማናቀው ጥያቄ ቢያጋጥመን ምን እናርግ? ''GUESS አንሞላም'' 60% real የሆነ ሌላ ዘዴ አለን!
ባለፈው እንዳልኳችሁ Choice ላይ ያለውን SI Units በደምብ እዩ
Choice ላይ ላሉት ምርጫዎች Jul ከሆነ Energy (work ) ነው የተጠየቃችሁት ማለት ነው! ስለዚህ አንድ Hint አገኛችሁ ማለት አደል🙌
❓Chemistry ስንሰራ ሰዓት ለመቆጠብ ምን ማረግ አለብን?
💭 በሚታወቅ ነገር ላይ ከወዲሁ Calculation ሰርታችሁ ግቡ!
ለምሳሌ የሆነ wavelength ሰቷችሁ Energy ቢጠይቃችሁ
E=hC/ለ ነው The formula ..
h & C ይታወቃሉ!
h=6.626×10-³⁴
c = 3×19^8
h×C = 1.987×10^-25 ይሄን Vslue ድሮ ካወቃችሁት በቀጥታ ለተሰጠው Wavelength አከፍሉት h×C= 6.626×10-³⁴ × 3×19^8=? ብላችሁ ከመጀመሪያው ከጀመራችሁ ጊዜ ይወስድባችኋል
❓Chemistry ላይ ከ 20 በላይ ጥያቄዎች Properties of periodic table ጋር ይያያዛሉ ለምሳሌ ፦
✔️Lattice Energy
✔️Property of Ionization Energy
✔️Property of Electro negativity
✔️Property of Atomic size
✔️Strength of Base
✔️Strength of acid
.........etc እኚን problems እንዴት በቀላሉ Periodic table አስታውሰን መስራት አንችላለን?
Periodic tabሉን በዘዴ መሸምደድ
🗯ለ12ተኛ ክፍሎች ሼር አርጉላቸው!!!
━━━━━━━━━━━━━━━━
@mayaoffficial19

👍1
በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ‹‹ከፍተኛ የሙቀት መጠን ነዉ›› ሲል የዓለም ባንክ ገለጸ
የዓለም ባንክ አደረግኩት ባለዉ ጥናት በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ነዉ ብሏል፡፡
ከፈረንጆቹ 2003-2019 በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ወደ 2.5 ሚሊየን የሚጠጉ ተማሪዎችን ዳታ ሰብስቦ ያገኘዉ ዉጤት መሆኑን ነዉ ይፋ ያደረገዉ፡፡
በትምህርት ዓመቱ ለከፍተኛ ሙቀት የተዳረጉ በተለይ ደግሞ በፈተና ወቅት ከባድ ሙቀት የሚያገኛቸዉ ተማሪዎች ፤ቀዝቃዛ አየር ባለባቸዉ ስፍራዎች ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር ሲወዳደር ዉጤታቸዉ በእጅጉ ቀንሶ ተገኝቷል ነዉ ያለዉ፡፡
እንደዚህ ዓይነት ተጽዕኖ በተለይ በሰብ-ሰሃራ አፍሪካ አገራት ላይ የበረታ ነዉ የተባለ ሲሆን፤ የአየር ንብረት ለዉጡን ለመቋቋም የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች በስፋት አለመኖራቸዉ ሁኔታዉን እንደሚያባብሰዉም ነዉ የተገለጸዉ፡፡
የጥናቱ መሰረታዊ ግኝት የሆነዉ በትምህርት ዘመኑ ከፍተኛ ሙቀት የሚስተናገድባቸዉ ቀናት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸዉ እንዲቀሩ የሚያደርግ መሆኑን ነዉ፡፡
ይህም በኮሌጅ መግቢያ ፈተናዎች ላይ ወደ 2.28 በመቶ ዝቅ ያለ ዉጤት እንዲመዘገብ እንደሚያደርግ ነዉ፡፡
በጥናቱ ይፋ እንደሆነዉ ግልጽ የሆነ ምክንያት ባይቀመጥለትም ወንዶች ከሴቶች በበለጠ በሙቀት መጨመሩ ምክንያት የፈተና ዉጤታቸዉ ዝቅ ያለ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ከወንዶች ጋር ሲነጻጸሩም ሴቶች በተሻለ መልኩ በትምህርት ገበታቸዉ ላይ የሚገኙ እና ለትምህርታቸዉም ከፍተኛ ቦታ ያላቸዉ ሆነዉ ተገኝተዋል፡፡
አሁን ላይ በተለያዩ የአለማችን አገራት ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ የሙቀት መጨመር ምክንያት መሆኑን ማስረጃ አለን ሲሉ በዓለም ባንክ የሪሰርቸሮች ግሩፕ ዋና ተመራማሪ ፓትሪክ ቤህረር ተናግረዋል፡፡
ፓትሪክ ጨምረዉም ከፍተኛ ሙቀት ከተማሪዎቹ በተጨማሪ በመምህራን የስራ እንቅስቃሴ ላይም የራሱ ተጽዕኖ ይኖረዋል ነዉ ያሉት፡፡
ፖሊሲ አዉጪዎች ይህንን ጉዳይ በደንብ ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ያሉት ተመራማሪዉ ፤በመማሪያ ክፍሎች ዉስጥ ያለዉን የሙቀት መጠን በማስተካከል ለተማሪዎች ምቹ የመማሪያ ስፍራን መፍጠር አለባቸዉ ብለዋል፡፡
የተሻለዉ አማራጭ እንደየአከባቢዉ የሚለያይ ቢሆንም ግን አንድ ነገር ግልጽ ነዉ ሲሉ የሚጨምሩት ተመራማሪዉ ፤ይህም ተማሪዎች ለከፍተኛ ሙቀት ያልተጋለጡ አከባቢዎች ላይ እጅግ በተሻለ ሁኔታ መማር እንደሚችሉ ነዉ ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በ2022 ዘ ጋርዲያን ይዞት በወጣዉ አንድ ጽሁፍ ከፍተኛ የሙቀት መጨመር በጥራት እንዳናስብ በማድረግ ፣ የማሰላሰል እና የማመዛዘን ችሎታችን ላይ ተጽዕኖ ስለሚኖረዉ ስህተት የመስራት ዕድላችንን ከፍ ያደርገዋል ሲል አስታዉቆ ነበር፡፡
━━━━━━━━━
🎯 Join & Share
@mayaofficial19

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው በየ ትምህርት ቤታቹህ ሲሆን ለፈተናውም ኮምፒውተሮች፣ላፕቶፖች፣ታብሌቶች እና ሌሎች ግብአቶች እየተዘጋጁ ነው።
የአዲስ አበባ እና ሌሎች የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን የሚወስዱትን ስም ዝርዝራቸው በዚህ ቻናል ላይ ጠብቁን። 👇👇
https://news.1rj.ru/str/freshmansupport19
ለ 10የትምህርት ቤታችሁ ጓደኞች Share ስታደርጉ ወደ ቻናሉ ትገባላችሁ።
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
@freshmansupport19
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @mayaofficial19 ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19 ♨️
♨️ ♦️ @mayaofficial19 ♨️
╚═══════════╝