«ኢትዮጵያ ለሱዳን ሰላምና መረጋጋት አዎንታዊ ሚና የምትጫወት አገር ናት»
- ዶክተር ወሂበእግዜር ፈረደ
***********************
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ለሱዳን ሰላምና መረጋጋት አዎንታዊ ሚና የምትጫወት አገር ናት ሲሉ የስትራቴጂክ ጉዳይ ተመራማሪው ዶክተር ወሂበእግዜር ፈረደ ገለጹ።
የስትራቴጂክ ጉዳዮች ተመራማሪው ለኢፕድ እንደገለፁት፤ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላምና መረጋጋት ወሳኝ አገር መሆኗ በግልጽ የሚታወቅ ነው። ኢትዮጵያ ለሱዳንም መረጋጋት አዎንታዊ ሚና የምትጫወት አገር ናት። በሱዳን ያለው ቀውስም በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ ጥሪ ማቅረቧ ይታወቃል።
በሱዳን ያለውን አሁናዊ ሁኔታ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100362

ሚኒስቴሩ ለመጽሐፍት ተደራሽነት ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ ምክርቤቱ አሳሰበ
***************
(ኢ ፕ ድ)
የሥርዓተ ትምህርት የለውጥ ትግበራ እና የትምህርት ቤቶች ደረጃ እና ጥራት ማሻሻል ለትምህርት ጥራት አስፈላጊ ጉዳዮች መሆናቸውን በመገንዘብ ትምህርት ሚኒስቴር በቀጣይ ጊዜ ትኩረት ሰጥቶ ሊተገብራቸው እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ።
ምክር ቤቱ የትምህርት ሚኒስቴርን የ2015 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ትናንት ባካሄደበት ወቅት የሰው ሀብት ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶክተር)፤
ለትምህርት ዘርፉ ችግር በተግባር የሚገለጹ በርካታ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100354

የጭነት ተሽከርካሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ በባቡር ተጓጉዘው እንዶዴ ባቡር ጣቢያ ደርሰዋል
********************
(ኢ ፕ ድ)
በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ የጭነት ተሽከርካሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ በባቡር ተጓጉዘው እንዶዴ ባቡር ጣቢያ መድረሳቸውን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አሰታወቀ።
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ ዘነበ በወቅቱ እንደተናገሩት፤ ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በጭነት ትራንስፖርት ዘርፍ ....https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid0ud2squRCwXz1UfREaEwRQitEjaf2oZt45noT7JkDakSrjwgUDS3MWGAqza1QnnJGl

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራጉብኝት ለማድረግ ቤጂንግ ገቡ
********************
(ኢ ፕ ድ)
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ቤጂንግ ገብቷል።
በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚሲዮን ኃላፊና አባላት እንዲሁም በቻይና የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት አቀባበል ተደርጎለታል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቅፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ለመሳተፍ ቻይና ገቡ
***********************
(ኢ ፕ ድ)
ሁዋዌ ከግንቦት 16 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቻይና ሼንዘን ከተማ በሚያካሂደው የሁዋዌ አይሲቲ ዓለም አቅፍ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በትናንትናው ዕለት ቻይና ገብተዋል።
ተማሪዎቹ (Huawei ICT Competition 2022-2023 Global Final) ዓለም አቅፍ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ወደ ቻይና ያቀኑት የተለያዩ ሀገር አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ውድድሮች ላይ ተሳትፈው በየደረጃው.....https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid02Frw3cP4fz6oB6usCceu5NA6RM1vwFCPSJygGtk5VG1rVeYCcPNyPAzcBwSpDBF7Jl

የጉዛራ ቤተመንግስት የጥገና ስራ‼️
በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኘው የጉዛራ ቤተመንግስት ከተደቀነበት የመፍረስ አደጋ ለመታደግ በፌደራል መንግስት በጀት የጥገና ስራ ዛሬ ይጀምራል።
ስራውም በአንድ ዓመት ከ6 ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።
በፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበበው አያሌው፣ የአብክመ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጣሂር ሙሃመድን ጨምሮ ሌሎች አመራሮችና ባለሙያዎችና ተገኝተዋል፡፡