የጭነት ተሽከርካሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ በባቡር ተጓጉዘው እንዶዴ ባቡር ጣቢያ ደርሰዋል
********************
(ኢ ፕ ድ)
በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ የጭነት ተሽከርካሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ በባቡር ተጓጉዘው እንዶዴ ባቡር ጣቢያ መድረሳቸውን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አሰታወቀ።
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ ዘነበ በወቅቱ እንደተናገሩት፤ ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በጭነት ትራንስፖርት ዘርፍ ....https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid0ud2squRCwXz1UfREaEwRQitEjaf2oZt45noT7JkDakSrjwgUDS3MWGAqza1QnnJGl

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራጉብኝት ለማድረግ ቤጂንግ ገቡ
********************
(ኢ ፕ ድ)
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ቤጂንግ ገብቷል።
በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚሲዮን ኃላፊና አባላት እንዲሁም በቻይና የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት አቀባበል ተደርጎለታል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቅፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ለመሳተፍ ቻይና ገቡ
***********************
(ኢ ፕ ድ)
ሁዋዌ ከግንቦት 16 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቻይና ሼንዘን ከተማ በሚያካሂደው የሁዋዌ አይሲቲ ዓለም አቅፍ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በትናንትናው ዕለት ቻይና ገብተዋል።
ተማሪዎቹ (Huawei ICT Competition 2022-2023 Global Final) ዓለም አቅፍ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ወደ ቻይና ያቀኑት የተለያዩ ሀገር አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ውድድሮች ላይ ተሳትፈው በየደረጃው.....https://www.facebook.com/ethiopianpressagency/posts/pfbid02Frw3cP4fz6oB6usCceu5NA6RM1vwFCPSJygGtk5VG1rVeYCcPNyPAzcBwSpDBF7Jl

የጉዛራ ቤተመንግስት የጥገና ስራ‼️
በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኘው የጉዛራ ቤተመንግስት ከተደቀነበት የመፍረስ አደጋ ለመታደግ በፌደራል መንግስት በጀት የጥገና ስራ ዛሬ ይጀምራል።
ስራውም በአንድ ዓመት ከ6 ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።
በፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበበው አያሌው፣ የአብክመ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጣሂር ሙሃመድን ጨምሮ ሌሎች አመራሮችና ባለሙያዎችና ተገኝተዋል፡፡

ሲኖዶሱ በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ ኮሚቴ ማቋቋሙን አስታወቀ
****
(ኢ.ፕ.ድ)
የሀገሪቷን ወቅታዊ ችግር ታሳቢ በማድረግ በመላው የሀገሪቱ ክፍሎች ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ የሰላም ኮሚቴ መሰየሙን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አስታወቁ፡፡
በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ርዕሰ መንበር መሪነት ለ16 ቀናት በዝግ የተካሄደው የብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጉባኤ ትናንት ተጠናቋል።
የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ምልዓተ ጉባኤው በተገኘበት በሰጡት የማጠቃለያ መግለጫ፤ ቤተ ክርስቲያን የሰላም ጉልላት በመሆኗ ሰላም መሠረታዊ ተልእኮዋ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ በዚህ ምክንያትም የሀገሪቱን ወቅታዊ ችግር ታሳቢ በማድረግ በመላው አገሪቷ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ካሉ ተቋማት ጋራ የሚሠራ በሀገሪቱ መንግሥትም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የሚኖረው የሰላም ኮሚቴ በቅዱስ ሲኖዶስ ተሰይሟል ብለዋል።
በኦሮምያ ክልል በሚገኙ አህጉረ ስብከት ተፈጥሮ በነበረው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በአህጉረ ስብከቱና በቤተ ክርስቲያናት አገልግሎት ተቋርጦ መቆየቱን ያነሱት አቡነ ማትያስ፤ ችግሮች እንዲቀረፉና ወደመደበኛው የአሠራር መዋቅር እንዲመለስ ሰባት ሊቃነ ጳጳሳትን በመሠም ከፌዴራልና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጋር በመወያየት ችግሮች እንዲፈቱ እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ማሳለፉን ተናግረዋል፡፡
በተመሳሳይ በትግራይ ክልል በሚገኙት አህጉረ ስብከት ተቋርጦ የነበረው መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ግንኙነትን በተመለከተ ቀደም ሲል በቅዱስ ሲኖዶስ ተሰይሞ ሥራ ላይ የሚገኘው ልዑክ የጀመረው እንቅስቃሴ እንዲቀጥል የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትን በማነጋገር ተልዕኮውን እንዲፈጽም ምልዓተ ጉባኤው መመሪያ ሰጥቷል ብለዋል፡፡
በተጨማሪም ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳትን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ፤ ክፍት በሆኑና በተደራቢነት በተያዙ ጉልህና አንገብጋቢ ችግር ባለባቸው በኦሮሚያ ክልልና በደቡብ ክልል ባሉ አህጉረ ስብከቶች ላይ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ አስመራጭ ኮሚቴ መሰየሙን ጠቅሰዋል።
በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በትግራይ ክልል የሚገኙ ወገኖቻችን ያሉበትን ከፍተኛ ችግር ታሳቢ በማድረግ አስቸኳይ የሆነ ሰብአዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ያሉት ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ በዚህም ምክንያት 20 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶሱ መወሰኑን አስታውቀዋል።
በተመሳሳይ በወቅታዊ ችግር ምክንያት በመላው ሀገሪቷ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሁሉ በአጠቃላይ ችግሮቹን በጥናት በመለየት ቤተ ክርስቲያኗ ምእመናን ልጆቿን በማስተባበር ሁለንተናዊ ሰብዓዊ ድጋፍ፣ የማጽናናትና የመጎብኘት መርሐግብሮች እንዲደረጉ ቅዱስ ሲኖዶስ መወሰኑን ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመጪው ዐሥር ዓመታት የመንፈሳዊ እና ዘላቂ ልማት ግብ መሪ ዕቅድ በማጽደቅ በሁሉም የቤተ ክርስቲያን መዋቅሮች ተግባራዊ እንዲደረግ ጉባኤው መወሰኑን አስረድተዋል፡፡
ቅዱስ ሲኖዶሱ የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በተገኙበት በ10 የስምምነት ነጥቦች መሠረት በስፋት ከተወያየ በኋላ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት ከስምምነት መደረሱና መንግስትም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተፈጥሮ የነበረው ችግር በቤተክርስቲያኒቱ የወስጥ አሰራር ብቻ ሊፈታ ይገባዋል የሚል አቅጣጫ አሰቀምጦ እንደነበርም ይታወሳል፡፡
በውብሸት ሰንደቁ

#የአፍሪካ_ቀን‼️
ዛሬ የአፍሪካ ቀን ነው‼️
አፍሪካዊያን በጋራ የመሠረቱት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት፤ የአሁኑ አፍሪካ ህብረት ከተመሠረተ 60 ዓመታትን አስቆጠረ።
በወቅቱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲመሠረት እለታዊ መረጃን እየዘገበ ታሪክ በመሰነድ 82 አመታትን የተጓዘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በስፍራው ነበረ።
ኢፕድ ከ60 አመታት በፊት የአፍሪካ አንድነት ምሥረታን በአዲስ ዘመንና ዘኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጦቹ አማካኝነት ኹነቱን እንደዚህ ዘግቦት አልፏል።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እለታዊ መረጃን እየዘገበ ታሪክ በመሰነድ 82 አመታት ‼️

“አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ነጻነታቸውን ለማስጠበቅ ኢኮኖሚያዊ ነጻነታቸውን ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል”
- አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን(ዶክተር) በኢትዮጵያና በጅቡቲ የደቡብ ሱዳን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር
**********************
(ኢ ፕ ድ)
አፍሪካውያን በሁሉም መስክ ነጻነታቸውን ለማስጠበቅ ኢኮኖሚያዊ ነጻነታቸውን ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል ሲሉ በኢትዮጵያና በጂቡቲ የደቡብ ሱዳን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር፣ የአፍሪካ ህብረት፣ የኢጋድና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ቋሚ መልእክተኛ አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን(ዶክተር) ገለጹ፡፡
አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ አፍሪካውያን ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100450

በሁለተኛው ምዕራፍ አረንጓዴ አሻራ ከሚዘጋጁ ችግኞች እስከ 70 በመቶ የሚሆኑት የፍራፍሬ ዛፎች ናቸው
**************
(ኢ ፕ ድ)
በአገር አቀፍ ደረጃ በሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ከሚዘጋጁት ችግኞች ውስጥ ከ60 እስከ 70 በመቶ የሚሆኑት የፍራፍሬ ዛፎች እንደሆኑ ተገለጸ፡፡
በመጀመሪያው ምዕራፍ መርሀ ግብር ኢትዮጵያ በዓለም የደን ልማትና የአፈርና የውሃ ጥበቃ ታሪክ ውስጥ ትልቁን አፈጻጸም አስመዝግባለች፡፡
የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር አደፍርስ ወርቁ የሁለተኛውን ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100454

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት‼️
በዴንቨር ቆይታዬ ከኮሎራዶ የጥቁር ሴቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፕሬዝዳንት ቢያንካ ኤመርሰን ጋር የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎን ማሳደግ እና ማብቃት ላይ በትብብር ለመስራት ተወያይተናል።