Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ – Telegram
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
25.9K subscribers
40K photos
303 videos
7 files
5.75K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
“የቆየ የግጭት አፈታት ባህላችን ለሃገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ትልቅ አቅም ይሆናል”- አምባሳደር መሐሙድ ድሪር የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር
**********************
(ኢ ፕ ድ)


የሃገሪቱ የቆየ የግጭት አፈታት ባህል ለታቀደው ሃገራዊ ምክክር ትልቅ አቅም እንደሚሆን የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ገለጹ።


ወደ ምክክሩ አውድ ለመግባት የሚያስችል የተሳታፊዎች ልየታ እየተደረገ መሆኑንም ተናግረዋል።


አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት አስተያየት፤ ሕዝቡ ለዘመናት በመካከሉ የሚፈጠሩ ችግሮችን በውይይት በመፍታት ሃገሪቱን በጋራ ለማቆየት ችሏል። ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንኳ የሰሜኑን …


ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=101273
የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ሥርዓቱን የማዘመን ሥራዎች ተጀምረዋል

👉ማረጋገጫ ከተደረገባቸው የትምህርት ማስረጃዎች ስድስት በመቶ የሚሆኑት ትክክለኛ አይደሉም
***********************
(ኢ ፕ ድ)


የትምህርት ማስረጃን ለማረጋገጥ የሚሰራውን ስራ በዘመናዊ መንገድ የማስጀመር ሥራዎች መጀመራቸውን የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ። የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ከተደረገባቸው ከአምስት እስከ ስድስት በመቶ ትክክለኛ አለመሆናቸው ተረጋግጧል።


የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተቋማት ቁጥጥር ኢንስፔክሽንና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቸሩጌታ ገነነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ የትምህርት ማስረጃ ....


ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=101280
ለመጪው ክረምት ከአንድ ነጥብ 5 ቢሊዮን በላይ የቡና ችግኞች ለተከላ ተዘጋጅተዋል
**************
(ኢ ፕ ድ)

በመጪው ክረምት በቡና አብቃይ አካባቢዎች አንድ ነጥብ 59 ቢሊዮን የቡና ችግኞችን ለመትከል መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ።


በባለስልጣኑ የቡና ፣ሻይና ቅመማ ቅመም ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍቃዱ ደፈረስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ከቡና የሚገኘውን ገቢ በዘላቂነት ....


ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=101274
የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ
(ኢ ፕ ድ)


የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ማውሮ ቪዬራ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ።


በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌሬራ ዶስ ሳንቶስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በነገው ዕለት ኢትዮጵያ ይገባሉ።

ከቡድኑ ጋር የአፍሪካና የመካከለኛው .....


ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=101294
የግንቦት 27 ቀን 2015 ዓ.ም የስራ ማስታወቂያዎች ‼️
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት ‼️

ቦታን በበቂ እና ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም እሴት ለመፍጠር አስፈላጊ ነው። ዛሬ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን፣ የአንድነት ቤተ መዛግብትንና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሕክምና ማዕከልን አስመርቀናል። የዕጽዋት ማዕከሉ ጥቅም ላይ ውሎ በማያውቅ ቦታ ላይ የተሠራ ሲሆን ለአንድነት ቤተ መዛግብትና ለሕክምና ማዕከሉ ደግሞ ሰፋፊ የማዘመን ሥራዎችን በማከናወን ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ተደርጓል።