ከንቲባ አዳንች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ እየተገነቡ ያሉ 5ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች የግንባታ ሂደት ጎበኙ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ እየተገነቡ ያሉ አምስት ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል። እየተገነቡ ካሉት ቤቶች አራት መቶ የሚሆኑት በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንት ይተላለፋሉ ተብሏል።
ከንቲባዋ እየጨመረ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት በተለያዩ አማራጮች የቤት ግንባታ እየተከናወነ ነው ብለዋል።
ከንቲባዋ በዛሬእ እለት 54 ማህበር ያሉት አራት ሺ ነዋሪዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚያስችል የቤት ግንባታ ያስጀመሩ ሲሆን በአቃዊ ቃሊቲ አምስት ሺ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በቅርብም አራት መቶ ቤቶች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚኖሩ የከተማው ነዋሪዎች በእጣ ይተላለፋል ተብሎ ይጠበቃል።

አስተዳደሩ በ9 ቢሊዮን ብር ወጪ ሦስት ሆስፒታሎችን እየገነባ ነው
👉 ከፍለው መታከም ለማይችሉ ዜጎች 300 ሚሊዮን ብር ደጉሟል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጤና ፍትሐዊነትን ለማረጋገጥ እያንዳንዳቸው ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተያዘላቸው ሦስት ሆስፒታሎችን እየገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ የከተማ አስተዳደሩን አጠቃላይ የጤና እንቅስቃሴ አስመልክተው ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ከተማ አስተዳደሩ የጤና ፍትሐዊነትን ለማረጋገጥ እያንዳንዳቸው ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቁ ሦስት ሆስፒታሎችን እየገነባ ይገኛል፡፡
አስተዳደሩ ከፍለው መታከም ለማይችሉ ዜጎችም 300 ሚሊዮን ብር በበጀት ዓመቱ መደጎሙን የተናሩት ዶክተር ዮሐንስ፤ የጤና አገልግሎቱ የዓለም ጤና ድርጅት በሚያስቀምጠው ደረጃ መሠረት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡
ዶክተር ዮሐንስ፤ በጤና ተደራሽነት ላይ አስተዳደሩ ችግር እንደሌለበትና የዓለም ጤና ድርጅት በሚያስቀምጠው ደረጃ መሠረት እየሰራ እንዳለ በመጠቆም፤ ክፍተት በሚታይባቸው የፍትሐዊነትና ጥራት...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=103992

"ኢቢሲ በዘመን ጅረት" የፎቶግራፍ አውደርዕይ‼️
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከኢቢሲ ጋር በመተበበር "ኢቢሲ በዘመን ጅረት" በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጀው የፎቶግራፍ አውደርዕይ በአዲሱ የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ በዛሬው ዕለት በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ በኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍስሀ ይታገሱ እና በኢፕድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጌትነት ታደሠ ተከፍቷል። አውደርዕዩ በኢፕድ ዓይን ይህንን ይመስላል‼️

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት‼️
የዕለት ከዕለት ጥረት በተገቢው መንገድ ካልተደረገ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን አይቻልም። እንደ አረንጓዴ ዐሻራችን ካሉ የልማት ሥራዎች ጎን ለጎን የጋራ ሰላማችንን ለማጎልበት የበለጠ ተባብረን መሥራት ይኖርብናል።