የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር የሁለቱ አገራትን የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ እውን ያደረገ ነው"
- አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
****************************
(ኢ ፕ ድ)
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ከጅቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር በመሆን በአይሲቲ ፓርክ ችግኝ ተከሉ።
አቶ ደመቀ መኮንን ከጅቡቲ የፐብሊክ ዲጵሎማሲ ልኡካን ጋር ችግኝ በተከሉበት ወቅት እንደገለጹት፣ የሁለቱ አገራት ህዝቦች ታሪካዊና ከጎረቤትነት የዘለለ ትስስርና ትብብር አላቸው።
ዛሬ የተከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በአይሲቲ ፓርክ የጅቡቲ የተከናወነው መርሃግብር የሁለቱ አገራት የትብብር ማቀፍ እውን ያደረገ ታሪካዊ ሁነት ነው ብለዋል።
የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ግንኙነት በቀጣይም በሁለንተናዊ ማዕቀፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ይህ አረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ በጅቡቲና በኢትዮጵያ እውን የሆነበት ነውም ብለዋል።
በሞገስ ተስፋ
ሰኔ 28 ቀን 2015 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አዲሱን የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ መረቁ
******************
(ኢ ፕ ድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ሸጎሌ አካባቢ የተገነባው አዲሱን የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስን
መርቀው ከፍተዋል።
ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተቋሙ በአፍሪካ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆን ያስችለዋል ተብሏል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ለምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀርባሉ
****************
(ኢ ፕ ድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የመንግስትን የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለምክር ቤቱ የመንግስትን የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የሚያቀርቡትን ሪፖርትና ማብራሪያ በሁሉም የማህበራዊ ገጾቻችን ይከታተላሉ።
ለሲዳሙ አፎ https://www.facebook.com/Epasidaamu/
ለአፋን ኦሮሞ https://www.facebook.com/Epabariisaa/
ለትግርኛ https://www.facebook.com/Epatigrigna/
ለእንግሊዘኛ https://www.facebook.com/epaEnglish/
ለአፋርኛ ቋንቋ https://www.facebook.com/profile.php?id=100092595632078
ለሶማልኛ ቋንቋ https://www.facebook.com/profile.php id=100092677890373
ለአረብኛ https://www.facebook.com/Epaalalam/

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባ‼️
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እያካሄደ ነው።
የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው።
የምክር ቤተ አባላት፤ የሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አሰጣጥን ለማስቀረት የተሠራውን ሥራ፣ ሙስና ለመዋጋት የተቋቋመው ኮሚቴ ያከናወነውን ተግባራት፣ በሱዳን የሚኖሩ ዜጎችን በሚመለከት ምን እየተሰራ እንደሆነ፣ የፕሪቶሪያው ስምምነት አፈፃፀምና የትግራይ ክልል ያለበት ሁኔታን አስመልክተው ጥያቄዎችን አቅርበዋል።
ከጎረቤት ሀገራት ጋር በተለይ ከኤርትራ ጋር ያለን ግንኙነት እንዴት ይታያል ፣ የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት፣ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች መጓተት፣ በሀገሪቱ የሚሰተዋሉ የሰላም ችግሮችን በተመለከተ፣ በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ክልሎች መልሶ ሟቋቋም፣ የህዝቡን ኑሮ ውድነት ለማሻሻል፣ ህገወጥ ንግድ በሀገሪቱ እየተሰፋፋ ለሀገር ስጋት እየሆነ ስለመምጣቱ፤ መንግስት ህገወጥ ንግድን ለመቆጣጠር ምን እየሰራ እንደሆነ፣ በጀቱ የዋጋ ግሽበትን ከግምት ውስጥ ያስገባ አለመሆን፣ የስራ አጥነትን በዘላቂነት ለመፍታት ምርታማነትን ለማሳደግ ምን ታስቧል፣ የንብረት ግብር ላይ የሚነሱ ችግሮች፣ የተፈናቀሉትን ዜጎችን ወደ ቀያቸው መመላስ ላይ የተሰሩ ስራዎችን የተመለከቱ እና ሌሎች ጉዳዮችን የሚመለከቱ ጥያቄዎችንም አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባው‼️
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እያካሄደ ነው።
የምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው።
እንደ ሀገር የተጀመረው የህግ ማስከበር ስራ ምን ላይ ይገኛል፣ ዜጎች ያለአግባብ መታገትና ገንዘብ መጠየቅ፣ የክልሎች ልዩ ሀይሎች አደረጃጃት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል። በተለይም በዚህ ምክንያት በአማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር በምን አይነት መንገድ እየተፈታ ነው፤ ከሸኔ ጋር የተጀመረው ውይይት ሂደቱ ቢብራራ፤ በአዲስ አበባና በሸገር ህገወጥ በሚል ቤት የፈረሰባቸውና የፈረሱ የሀይማኖት ተቋማት እጣ ፈንታ ምንድነው የሚሉ ጥያቄዎች ከምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርበዋል።
በተመሳሳይ ኤክስፖርት በሚደረገው ምርት የአሰራር ችግሮች ዙሪያ የተነሱ የሙስና ችግሮችና የአሰራር ክፍተቶች እየተበራከቱ በመሆናቸው ችግሮቹ እንዲፈቱና የአሰራር ሂደቶቹ እንዲስተካከሉ መመሪያ ቢሰጥ፤ ለግብርና ከተሰጠው ትኩረት አንጻር 2015 መቅረብ የነበረበት የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ አለመቅረብና ገበያውም ለሙስና ተጋልጧል፤ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋትና ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ለማገዝ ምን እየተሰራ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡