የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልዕክት‼️
የኢኒሼቲቭ ልማት ስራዎችን በማጠናከር ጠንካራ የሆነ ኢኮኖሚ እንገነባለን!
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢኒሼቲቭ ልማት ትኩረት አድርጎ ከሚሰራባቸው ስራዎች አንዱ የለውዝ ልማት ኢኒሼቲቭ ነው። በዚህ አመት 200,000 ሄክታር መሬት በለውዝ ለማልማት የታቀደ ሲሆን 225,679 ሄክታር መሬትን በማዘጋጀት በ225,395 ሄክታር መሬትን በለውዝ ሰብል መሸፈን ተችሏል።
የሀገራችን መሬት የተሰጣትን ማብቀል ብቻ ሳይሆን እንደ ለውዝ ያሉ ወደ ውጭ በመላክ ላይ ትልቅ ጠቀሜታ ያላቸውን ምርቶችን በማምረት ላይ ትገኛለች። አሁንም ለህብረተሰባችን ኢኮኖሚ ጠቃሚ የሆኑ ምርቶች ላይ በማተኮር የውጪ ኤክስፖርታችንን ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው።
ነሀሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም

በኦሮሚያ በ2015 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ተገኝቷል
*****************
(ኢ.ፕ.ድ)
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገራት ቱሪስት ፍሰት ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሁንዴ ከበደ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ክልሉን ከጎበኙት 10 ሚሊዮን የሚጠጉ ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0XyNss9ScW8awr3qGshD4zqjSEj79vcAdWRjsjqkAipVEATLmaADTTeSnjDGsDjyrl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

በየዓመቱ አምስት ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ህይወታቸው ያልፋል
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
በየዓመቱ አምስት ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ህይወታቸው እንደሚያልፍ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በግብርና ሚኒስቴር የቬተርነሪ ፐብሊክ ኸልዝ ኃላፊው ዶክተር ሲሳይ ጌታቸው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ በሚገኘው የእብድ ውሻ በሽታ ምክንያት ...
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02VPRyofHtRBpYfJt9J4sSzR4b31SibzmvoZDWSvvQBJhCfN7eFrLNqpY38N6NTAZhl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

በሀገር ውስጥ የተጀመረው የዲኤን ኤ ምርመራ ለህግ ማስከበር ስራው አጋዥ እየሆነ ነው
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
ሀገር ውስጥ የተጀመረው የዲኤን ኤ ምርመራ ውስብስብ የወንጀል ድርጊትን ከወንጀል ስፍራ በተሰበሰበ የዲኤን ኤ ምርመራ በመለየት ለህግ ማስከበር ስራው አጋዥ እየሆነ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ።
በፌዴራል ፖሊስ የዲኤን ኤ ምርመራ ክፍል ኃላፊና ምርመራ ባለሙያ ዋና ኢንስፔክተር ወንድማገኝ ጸጋዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ምርመራው ሀገር ውስጥ በመጀመሩ ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0bN4kJ9iiVeZEZKZSwkoisj5grDhf66UiPNu9MmwrmrgaBgRniD76ozP25QN1h7Hul&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

ዳያስፖራው በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ለማድረግ እየተሠራ ነው
*****************
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ዳያስፖራዎች በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን ግርማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ አገልግሎቱ ዳያስፖራዎች ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ ወደ ....
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0J1NDbxaCncwLsNcq7guLTNdLoJ121qZWp2uxGkjyjcTUv6ii42vLPNT43qBxgk2cl&id=100069403920568&mibextid=Nif5oz

ከውጭ ከተገዛው ማዳበሪያ 96 ነጥብ አራት በመቶው ጂቡቲ ወደብ ደረሰ
📌 የመጨረሻዋ መርከብ 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ጭና በቅርቡ ወደብ ትደርሳለች ተብሎ ይጠበቃል
*****************
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለ2015/16 የሰብል ዘመን ከውጭ ከገዛው 13 ሚሊዮን 975 ሺህ 520 ኩንታል ውስጥ 96 ነጥብ አራትበመቶው ጂቡቲ ወደብ መድረሱን ኮርፓሬሽኑ አስታውቋል።
ወደብ ከደረሰው 13 ሚሊዮን 475 ሺህ 419 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስካሁን 11 ሚሊዮን 882 ሺህ 117 ኩንታል ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል።
ትላንት (ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም) 524 ሺህ 670 ኩንታል ዩሪያ የጫነች መርከብ ጂቡቲ ወደብ የደረሰች ሲሆን፣ የመጨረሻዋ መርከብ ተጨማሪ 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ጭና በቅርቡ ጂቡቲ ወደብ እንደምትደርስ ይጠበቃል ተብሏል።
ለ2015/16 የሰብል ዘመን ከውጭ የተገዛው የአፈር ማዳበሪያ 13 ሚሊዮን 975 ሺህ 520 ኩንታል ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 2 ሚሊዮን 788 ሺህ 940 ኩንታል ኤን ፒ ኤስ፣ 5 ሚሊዮን 686 ሺህ 580 ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን እና 5 ሚሊዮን 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ መሆኑ ተገልጿል።
ነሀሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2015 በጀት ዓመት 35 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
📌 353 ሺህ 144 አዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ አድርጓል
📌 125 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ አድርጓል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2015 በጀት ዓመት
35 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን፤ 353 ሺህ 144 አዲስ ደንበኞችን ተጠቃሚ ማድረጉንና ለ125 የገጠር ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዳረሱን አስታውቋል።
የተቋሙን የ2015 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2016 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ በ2015 በጀት ዓመት ተቋሙ ከኢነርጂ ሽያጭ፣ ከአዲስ የኤሌክትሪክ መስመር ማስቀጠያ እና ከንብረት ማስወገድ 35 ነጥብ አምስት ቢሊየን ብር ሰብስቧል።
በተመሳሳይ በተጠናቀቀው በጀት አመት 353 ሺህ 144 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏልም ብለዋል።
125 የገጠር ከተሞችንና መንደሮችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲያገኙ መደረጉንም ጨምረው ገልጸዋል
በተያዘው የበጀት አመት ተቋሙ 45 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታውቀዋል።
600 ሺህ አዲስ ደንበኞችን ማፍራት፣ 100 አዲስ የገጠር ከተሞችንና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ፣ የተቋሙን ወጪ መቀነስ፣ በዘመናዊ የንባብና የክፍያ ስርዓት ተጠቃሚ የሚሆኑ የደንበኞችን ቁጥር ማሳደግ፣ የመልሶ ግንባታ ሥራዎችን ማከናወን፣ የሶላር ሀይል ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ እና ሌሎች ጉዳዮች የ2016 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸውንም ጨምረው አብራርተዋል።
በሄለን ወንድምነው

"አዲሱ በጀት ዓመት ምርታማነት ላይ በማተኮር የዘርፉን አንኳር ሥራዎች የምናሳካባት ይሆናል" ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
************
(ኢ.ፕ.ድ)
"አዲሱ የበጀት ዓመት ምርታማነት ላይ በማተኮር የዘርፉን አንኳር ሥራዎች የምናሳካባት ይሆናል" ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በየደረጃው የታቀዱ ሥራዎችን ውጤት ማላቅ የሚያስችል የዘርፉ አመራሮች የስልጠና እና የምክክር መድረክ "ዓመተ-ምርታማነት" በሚል መሪ ሀሳብ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ ዛሬ ተጀምሯል፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እንደገለጹት፣ መድረኩ የዘርፉ የሪፎርም ሥራዎች አፈጻጸም የሚገመገምበት እና በአዲሱ በጀት ዓመት ምርታማነት ላይ በማተኮር የዘርፉን አንኳር ሥራዎች ለማሳካት የሚያስችል አቅም የሚገኝበት ይሆናል።
በመድረኩ ከሁሉም ክልሎች፣ ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች እና ከተጠሪ ተቋማት የተውጣጡ ከ600 በላይ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በመሳተፍ ላይ ናቸው ፡፡
በአመለወርቅ ከበደ

አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
************
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።
ከውይይቱ በኋላ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አቶ ደመቀ መኮንን እንደገለጹት፣ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሳደግ በሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሰፊ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
በኢትዮጵያና ኮሪያ መካከል የቆየውን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውንም ገልጸዋል።
በቀጠናዊና በአለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይም ሁለቱ ወገኖች ውይይት ማድረጋቸውን አቶ ደመቀ ተናግረዋል።
ሁለቱ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከጀመሩ 60 አመት የሞላው በመሆኑ ግንኙነቱን ይበጥ ለማጠናከር መስማማታቸውንም ጠቁመዋል።
በሞገስ ጸጋዬ

የብሄራዊ ፍልሰት ትብብር ጥምረት ህገወጥ የሰዎችን ዝውውር በተለያዩ ስልቶች ለመከላከል አቅጣጫ አስቀመጠ
************
(ኢ.ፕ.ድ)
ህገወጥ የሰዎችን ዝውውር በተለያዩ ስልቶች መከላከል ብሎም የዝውውር ሰንሰለቱን በተቀናጀ ህግ የማስከበር ስራ መበጣጠስ በቀጣይ በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ መሆኑን የብሔራዊ ፍልሰት ትብብር ጥምረት አስታውቋል፡፡
ጥምረቱ በአዳማ ባደረገው ግምገማ የፍልስተኞችን መረጃ በአግባቡ መያዝ፣ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለስራ ወደ ውጭ ከሚሄዱባቸው ሀገራት ጋር መፈራረም እና የጥምረቱን ባለድርሻ አካላት ማጠናከር የ2016 ሌላው የትኩረት ጉዳዮቹ ናቸው፡፡
በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚደገፈው የብሄራዊ ፍልሰት ትብብር ጥምረት የተቋቋመው ፍልሰትን በአግባቡ ለመምራት እና ለማስተዳድር ነው፡፡
እንደ ኢቢሲ ዘገባ፤ በኢጋድ የፍልሰት አስተዳደር አስተባባሪ ሙጂብ ጀማል ድርጅታቸው ጥምረቱን በመደገፍ ኢትዮጵያ በዚህ ዘርፍ የያዘችውን እቅድ እንድታሳካ የተጀመረው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡
በአደማ በተካሄደው የጥምረቱ ግምገማ ከውጭ የሚመለሱ ተጎጂዎችን ለመደገፍ ፣ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ በድንበር አካባቢ ለሚኖር ፍልስት የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ እና መደበኛውን ፍልሰት በተቀመጠለት ህግ መሰረት ለመደገፍ አንዲሁም ኢመደበኛውን ፍልሰት ለመከላከል የክልልና የፌደራል ተቋማት በትኩረት ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡