የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት ‼️
የለውጡ ፍሬያማ ጉዞ ለተጀመረበት 6ኛ ዓመት እና የኢትዮጵያዊነት መሰረት ለሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 13ኛ ዓመት እንኳን አደረሣችሁ! አደረሰን!
በለውጡ መሃንድስ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የለውጥ ኃይል በብዙ ውስጣዊና ውጫዊ ፈተና ውስጥ ሆኖ በርካታ ስኬቶችን በመጎናጸፍ ላይ ይገኛል።
ከነዚህም ፦
የህዳሴ ግድባችን ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ መድረስ ፣ ኢትዮጵያ አረንጏዴ ለብሳ ከስንዴ አስመጭነት ወደ ላኪነት የተሸጋገረችበት ፣ከ 128 አመታት በኋላ የአድዋ ድል መታሰቢያ ግንባታ ተጠናቆ የተመረቀበት፣ከተማችን አዲስ አበባ ትኩረት አግኝታ በርካታ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ተገንብተው ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል መሆን ጀመረችበት እና በሰው ተኮር ስራዎቻችንም ማኅበራዊ ፍትህ ያነገስንበት ነው የለዉጡ አመታት።
ቃል በተግባር ተመንዝሮ ኢትዮጵያችን በሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት የደመቀች ዕድገትዋ መፋጠን የጀመረችበት ፣ በመፍጠንና መፍጠር ዕዳዋ እየቀነሰ ምንዳዋ እየጨመረ የመጣች ሀገር እየሆነች ነው።
ለፈተናዎቻችን ሳንንበረከክ ከችግሮቻችን ባሻገር የበለጸገችዋ ኢትዮጵያን ለመገንባት ተደምረን የጀመርነውን ጉዞ ዳር ለማድረስ በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን!
ምድራዊ ሃይል ሊያስቆመው የማይችለውን የብልጽግና ጉዞ ገብቷችሁ ድጋፋችሁንና ደስታችሁን ለገለፃችሁ ምስጋናዬን ላቀርብላችሁ እወዳለሁ::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ለ13 ዓመታት ቦንድ የገዙት ጡረተኛ
**************
(ኢ ፕ ድ)
የሀገር ፍቅርን ከቃላት አልፎ በተግባር መግለጽ ሲቻል የሚፈጥረው ደስታ ወደር የለውም፡፡ ብዙዎች ለሀገራቸው ባላቸው ፍቅር የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር ጦር ሜዳ በመዝለቅ ህይወታቸውን ሰጥተው ስማቸውን ከመቃብር በላይ አውለዋል፡፡
ሌሎች በዓለም አደባባይ በመገኘት የእናት ሀገራቸውን ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ አድርገዋል፡፡ የታደሉት ደግሞ በማምሻ እድሜያቸውና በጡረታ ዘመናቸዉ ላይ ሆነዉ ለልጆቻቸዉ የሚያስረክቧትን ሀገር መገንባት ችለዋል፡፡
የደብረማርቆስ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የ74 ዓመቱ የእድሜ ባለጸጋ አቶ ፋንታ መስተሳህል ከታደሉት መካከል አንዱ ናቸው፡፡ አቶ ፋንታ በቀድሞ አውራ ጎዳና በአሁኑ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአንደኛ ደረጃ የመንገድ ስራ ኃላፊ በመሆን ለ37 ዓመታት ሀገራቸውን አገልግለው በ2002 ዓ.ም በጡረታ በክብር ተገልለዋል፡፡
የሶስት ሴቶች እና የአንድ ወንድ ልጅ አባት የሆኑት አቶ ፋንታ፤ መጀመሪያ ጡረታ እንደወጡ በወር 1600 ብር ይከፈላቸው እንደነበር ይናገራሉ፡፡
በ2003 የዓባይ ግድብ ግንባታ በመጀመሩ እጅግ መደሰታቸውን የሚገልጹት እኚሁ አባት በወቅቱ የመንግሥት ሰራተኞች ከደሞዛቸው ቦንድ ሲገዙ እሳቸውም ከሚያገኙት የጡረታ ገንዘብ ላይ ግድቡ እስከሚጠናቀቅ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124782

“የዓባይ ግድብ የኢትዮጵያን መልማት የማይፈልጉ አካላትን ሃሳብ የቀለበሰ ነው” – ኢንጂነር ጥላሁን ኤርዱኖ (ዶ/ር)
***********************
(ኢ ፕ ድ)
የዓባይ ግድብ የኢትዮጵያን መልማት የማይፈልጉ አካላትን ሃሳብ በመቀልበሰ ልማትን ማረጋገጥ የቻለ ሀገራዊ ፕሮጀክት ነው ሲሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መምህር ጥላሁን ኤርዱኖ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሰርቬይንግና ካርታ ኢንጂነሪንግ መምህር ጥላሁን ኤርዱኖ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የዓባይ ግድብ የኢትዮጵያን መልማት የማይፈልጉ አካላት ሃሳብ የቀለበሰ ነው፡፡
ግድቡ ኢትዮጵያ በሰላም መቀጠል ከቻለችና አንድነቷ ከጠነከረ ልማት ታስባለች በሚል የተዛባ አመለካከት የኢትዮጵያን ልማት ሲያደናቅፉ የቆዩ ሀገራትን እሳቤ ማምከን ችሏል ብለዋል፡፡
ፕሮጀክቱ የነበሩበትን በርካታ ጫናዎች እንዲሁም ፈተና ተቋቁሞ ለዚህ ደረጃ መድረሱ በተባበበረ ክንድ የትኛውንም አይነት ዓላማ ከግብ ማድረስ እንደሚቻል በተግባር የተገለጸበት ነው ሲሉም አብራርተዋል፡፡
ለወደፊት ለሚቀረጹ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች መሳካት መንገድ የሚከፍት መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ዶክተር ጥላሁን አክለውም፤ የግድቡ እውን መሆን ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ጎን ለጎን....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124783

“የግድቡ መጠናቀቅ በኃይል እጥረት ወደኋላ የቀሩ አምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲያንሰራሩ ያደርጋል”
– አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ
******************
(ኢ ፕ ድ)
የዓባይ ግድብ መጠናቀቅ በኃይል አቅርቦት ላይ ያለውን ችግር በመፍታት ወደኋላ የቀሩ አምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲያንሰራሩና እንዲጠናከሩ እንደሚያደርግ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀⵆ የኃይል አቅርቦት ውስንነት ከፍተኛ የሰው ኃይል መያዝ የሚችሉ ኢንዱስትሪዎች የሥራ ዕድል እንዳይፈጥሩ ሲያደርግ መቆየቱም ተገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ከኢፕድ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፣ አምራች ኢንዱስትሪው ተግዳሮቶቹ የተለያዩ ቢሆኑም በቂ የሆነ የኃይል አቅርቦት አለመኖር፣ የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ከፍተኛውን ቦታ ይይዛል፡፡
እነዚህ ችግሮች ደግሞ ኢንዱስትሪዎቹ በበቂ ሁኔታ ማምረት እንዳይችሉ አድርጓቸዋል፤ አሁን ላይ የግድቡ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረስ ግን ችግሮቹን ለመፍታት ትልቅ አቅም ነው፡፡
በቂና አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ቢያገኙ የማስፋፋት ሥራ በመሥራት ምርታቸውን በእጥፍ ለማሳደግ የተዘጋጁ አምራች ኢንዱስትሪዎች አሉ ያሉት አቶ ታረቀኝ፤ የኃይል አቅርቦት ውስንነት ከፍተኛ የሰው ኃይል መያዝ የሚችሉ ኢንዱስትሪዎች የሥራ ዕድል እንዳይፈጥሩ ሲያደርግ ቆይቷል ብለዋል፡፡
የዓባይ ግድብ መጠናቀቅ በኃይል አቅርቦት ላይ ያለውን ችግር ፈትቶ ወደኋላ የቀሩ አምራች ኢንዱስትሪዎች....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124805

“ሕብረታችን በሌሎችም የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ላይ መደገም አለበት”
– አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፅሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር
**********************
(ኢ ፕ ድ)
በዓባይ ግድብ ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሳየውን ሕብረት በሌሎችም የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች የኃይል ማመንጫ ግንባታዎች ላይ መድገም እንዳለበት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፅሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ ከኢፕድ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ የዓባይ ግድብ በሕዝብ ቁጭት ተገንብቶ አፈፃፀሙም 95 በመቶ ደርሷል፡፡
በቀጣይም በሌሎች ድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ላይ በተመሳሳይ መልኩ ሕብረቱን አጠናክረን ልንቀጥል ይገባል፡፡
ለጊዜው ግድቡ ሙሉ ለሙሉ እስኪያልቅ እና መቶ በመቶ ኃይል ማመንጨት እስከሚጀምር፤ የሕዝቡ ድጋፍ በተጀመረበት መንፈስ መቀጠል አለበት ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ግድቡን ማነፅ ቢያልቅም፤ ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች መኖራቸውን አስታውሰዋል፡፡
አካባቢውን በአረንጓዴ ልማት መሸፈን እና የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ጊዜ የሚሠጠው.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124803

ለዓባይ የተፈጸመ የፅዳት ሠራተኞቹ ገድል
******************
(ኢ ፕ ድ)
በዓለም ረጅሙ ወንዝ ነው። የመርዘሙን ያህል ለዘመናት ሳይከበር ኖሯል። በልኩ የተሰፋ ስራ አልነበረውም። ዓባይ የማበል ምልክት ተደርጎ ለዘመናት ተተርኮበታል።
ማደሪያ የሌለው ግንድ ይዞ ዟሪም ተብሎ ያውቃል። በመኖር ዘመኑ ከሀገሩ በላይ ለጎረቤት ሀገራት አድልቷል። በርሀብና ችግር የተጠቁ ወገኖቹን ትቶ እነሱን አጉርሷል።
እነዚያን ሀገራት የጠቀመውን ያህል ለሀገሩ ሊሆን አልተቻለውም ነበር።
ከመኖር ብዛት ሳይሆን ከስራው ጥልቀት ታይቶ አንቱ የሚባልበት ጊዜ ደረሰ። ከዘመናት ሳይጠቅሙ ኑሮ በኋላ ግን መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ቀን ወጣለት። ግንባታው ከተጀመረም 13 መጋቢቶች አልፈው ዘንድሮ 13ኛው ላይ እንገኛለን።
ጅማሮው ለኢትዮጵያውያኑ የክፍለዘመኑ ትልቁ ዜና ነበር። አሁን ትልቋን ኢትዮጵያን ያለ ዓባይ ማሰብ የማይቻልበት ዘመን ተወልዷል። ብዙ ህልሞች በእርሱ ትራስነት ታልመዋል።
ጭስ ያሞጨሞጨው አይናቸው በግድቡ እንደሚታከም ተስፋ የጣሉ እናቶች ብዙ ናቸው። እንደ ኢትዮጵያ ላሉቱ ሀገራት እንደ ዓባይ ያለ ትልቅ ተቋም አንድምታው ሰፊ ነው። የዓባይ ግድብ በራስ አቅም ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124791

የዓባይ ግድብ ግንባታ መታሰቢያ ቴምብር ይፋ ሆነ
****************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት የዓባይ ግድብ 13ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀዉን የመታሰቢያ ቴምብር በዓሉን በማስመልከት በተዘጋጀዉ የፓናል ዉይይት መድረክ ላይ ይፋ አደረገ።
የአባይ ግድብ የመታሰቢያ ቴምብሩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣የዉሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እና የአባይ ግድብ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) በጋራ መርቀዋል።
የመታሰቢያ ቴምብሩ ከዛሬ ጀምሮ ለ192 የአለም አገራት እንደሚሠራጭ ተገልጿል።
በመዓዛ ማሞ

#የዓባይ_ግድብ_ዕውነታዎች ‼️
ከ13 ዓመት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ነበር የተጀመረው። የኢትዮጵያዊያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ የታየበት ሀገራዊ ፕሮጀክትም ነው።
ለመጪው ትውልድም የይቻላል መንፈስን ሲያንጸባርቅ የሚኖር ፕሮጀክት ነው።
የዓባይ ግድብ በአሁኑ ወቅት በሁለት ተርባይኖች 540 ሜጋ ዋት ኃይ በማመንጨት ላይ ነው፣
👉ግድቡ ሲጠናቀቅ 78 ደሴቶች ይፈጠራሉ፤
👉በግድቡ ሐይቅ በዓመት ከ10 ሺህ ቶን በላይ አሳ ማምረት የሚያስችል ነው፣
👉የዓባይ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይልን በማመንጨት ከአፍሪካ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል፣
👉ለቀጠናው ህዝቦች ትስስር፣ ለገጽታ ግንባታ፣ ለአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ ቁልፍ ሚና እንዳለው፣
👉ለግድቡ እስካሁን ከ19 ቢሊዮን ብር በላይ ከህዝቡ ተሰብስቧል፣
👉በዘንድሮው ስምንት ወራት ብቻ 931 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል፣
👉የሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ሽፋኑን 75 በመቶ ለማዳረስ ያግዛል፣
የዓባይ ግድ ሀገራዊ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት 13ኛ ዓመት በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል
ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124790

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ጸደቀ
******
(ኢ ፕ ድ)
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሶስተኛ አመት የስራ ዘመን 19ኛ መደበኛ ስብሰባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።
አዋጁ ሁለት ዓመት የውል ዘመን ያለው፣ በሁሉም የቤት መኖሪያዎች ላይ የሚተገበርና የዋጋ ተመኑ በመንግስት የሚወሰን ይሆናል ተብሏል።
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ አለመረጋጋትና ፍትሃዊነት የሌለው የዋጋ ጭማሪን በመቆጣጠር በቤት አቅርቦት ላይ የሚስተዋለውን ችግር በማረጋጋት መፍትሄ የሚሰጥ ስርዓት ዘርግቷል።
አዋጁ የአከራይና ተከራይ መብትን በሚዛናዊነት የሚያገለግል፣ ህጋዊነትን የሚያጸና፣ ግልጸኝነትን የሚያረጋግጥ እና ስርአቱን ከደላሎች ተጽእኖ የሚያላቅቅ መሆኑም ተጠቁሟል።
በዘላለም ግዛው
መጋቢት 24 2016 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ኮሌጅ የምጣኔ ሀብት መምህር ብርሃኑ ደኑ (ዶ/ር) የአባይ ግድብ መጠናቀቅ ለአገሪቱ የሚኖረውን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ አብራርተዋል‼️
👉 የዓባይ ግድብ የተጋረጡበትንም ፈተናዎች ተሻግሮ ወደ ማጠናቀቅ መቅረቡ ከምንም በላይ ትልቅ ስኬት ነው፣
👉 ብዙዎች ይህ ግድብ እውን እንዳይሆን በብዙ ጥረው የነበረ መሆኑ የሚዘነጋ አይደለም፣
👉 በአሁኑ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ የምናያቸው የበለጸጉ ሀገሮች ሁሉ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የተደራጁ ናቸው፣
👉 በኢትዮጵያውያኑ ጥንካሬ የተገነባውና ሊጠናቀቅ ጫፍ ላይ የደረሰው ግድብ ሲጠናቀቅ ኢኮኖሚያዊ እድገቱ ወደፊት ለማስፈንጠር ሚናው የጎላ ነው፣
👉 ኢትዮጵያ ልታድግ የምትችልበትን፣ ምርታማነት የሚጨምርበትን፣ የሥራ እድል የሚከፈትበትንም ዕድል ይፈጥራል፣
👉 በአገልግሎት መስጫ፣ በኢንዱስትሪና በግብርናው ዘርፍ የኤሌክትሪክ ኃይል በከፍተኛ ደረጃ አስፈላጊ ነው፣
ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=124870