የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት ‼️
የበዙ ምንጮች መፍለቂያ፣ የድንቅ ተፈጥሮ መገኛ፣ የእምቅ የቱሪዝም ባለቤት፣ የሀገር ሽማግሌዎች ምድር አርባ ምንጭ!
"የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭም ቀጥለናል፡፡
በዚህ መርሐ ግብር መትከል ብቻ ሳይሆን የተከልናቸውን በመከታተልና በመንከባከብ ዛፍ ሆነው ከሚሰጡት ውበት በተጨማሪ ፍሬ እንዲያፈሩ መስራት ይጠበቅብናል፡፡
የአርባ ምንጭ ህዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበል እናመሰግናለን፡፡
ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓም

“በመዲናዋ የተካሄደው የምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት በተለያዩ ከተሞች ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል”
– የጋሞ የሀገር ሽማግሌ አባቶች
*******
(ኢ ፕ ድ)
በመዲናዋ በተሳካ ሁኔታ የተካሄደው የሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በተለያዩ ከተሞችም ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የጋሞ የሀገር ሽማግሌ አባቶች ጥሪ አቀረቡ።
የጋሞ የሀገር ሽማግሌ የሆኑት ሰዲቃ ስሜ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ ለችግሮቻችንን መፍትሄ እንደሆነ የታመነበት የሀገራዊ ምክክር መድረክ በተለያዩ አካባቢዎች እንዲስፋፋ ጽኑ ፍላጎት አለ። የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፉን በሀገር አቀፍ ደረጃ በይፋ ያስጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአንድ ሳምንት ያከናወነው የአዲስ አበባ መድረክን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስታውሰዋል።
የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱ በተጀመረበት ፍጥነት ሳይቋረጥ በተመሳሳይ በሌሎች ከተሞችና የክልል አካባቢዎችም ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የአዲስ አበባው መድረክ በያገባኛልና የሃላፊነት መንፈስ መካሄዱ በቀጣይ ለሚከናወኑ ሥራዎች መሠረት የሚጥል መሆኑን አንስተው፤ ኮሚሽኑ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሆነ ስለምረዳ የምክክር ሂደቱም......
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=131415

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮት ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ
****
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮት በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 269 ተማሪዎችን አስመርቋል።
ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓም
****
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮት በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 269 ተማሪዎችን አስመርቋል።
ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓም
በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተመረቀው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በፎቶ‼️
ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓም
ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓም
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት‼️
ዛሬ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመርቋል። ይህ ሆስፒታል ሰፊ መጠነ ርዕይ ያላቸው የህክምና አገልግሎቶች ለመስጠት የተገነባ ነው። ገና ብዙ ርምጃ መራመድ ቢጠበቅብንም በጤናው ዘርፍ በቂ የህክምና አገልግሎት ለዜጎቻችን ለማቅረብ ሰፋፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው። ለዜጎች መሠረታዊ የጤና አገልግሎት በማቅረብ ሥራ ለሚተጉ የጤና ባለሞያዎች ምስጋናችንን እናቀርባለን። የጤና ጥበቃ ሥርዓታችንን ለማዘመን በምናደርገው ያላሰለሰ ጥረት ቀጣይ አስተዋፅዖችሁ እና አገልግሎታችሁ እጅግ አስፈላጊ ነው።