Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ – Telegram
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
25.9K subscribers
40K photos
303 videos
7 files
5.75K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተመረቀው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በፎቶ‼️

ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓም
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት‼️

ዛሬ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመርቋል። ይህ ሆስፒታል ሰፊ መጠነ ርዕይ ያላቸው የህክምና አገልግሎቶች ለመስጠት የተገነባ ነው። ገና ብዙ ርምጃ መራመድ ቢጠበቅብንም በጤናው ዘርፍ በቂ የህክምና አገልግሎት ለዜጎቻችን ለማቅረብ ሰፋፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው። ለዜጎች መሠረታዊ የጤና አገልግሎት በማቅረብ ሥራ ለሚተጉ የጤና ባለሞያዎች ምስጋናችንን እናቀርባለን። የጤና ጥበቃ ሥርዓታችንን ለማዘመን በምናደርገው ያላሰለሰ ጥረት ቀጣይ አስተዋፅዖችሁ እና አገልግሎታችሁ እጅግ አስፈላጊ ነው።
"ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ተካሂዷል።

ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓም