የልበ ብርሃኖቹ-ተጨማሪ ብርሃን
*********
(ኢ.ፕ.ድ)
በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት የተገነባው ብርሃን የአይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም መመረቁ ይታወሳል።
ቀዳማዊት እመቤቷ ለትምህርት ቤቱ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ሲያስቀምጡ፤ ትምህርት ቤቱ አይነ ስውራን ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት እንዲያገኙ በሚያስችል መልኩ ይገነባል ብለው ነበር። ቃላቸው በተግባር ተተርጉሟል።
እንደተባለው ትምህር ቤቱ ለአይነስውራን ምቹ ሆኖ በከፍተኛ የጥራት ደረጃ ተገንብቷል። ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ ደረጃ የሚገኙ መሠረተ ልማቶች እንዲኖሩት ተደርጓል። ህንጻዎቹ ከአካባቢው ጋር ተስማሚ በሆነ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=132618

የቅዱስ ጳውሎስ የካንሰር ህክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው
***********
(ኢ.ፕ.ድ)
የካንሰር ህክምና ማዕከሉ ከአንድ ዓመት በአነሰ ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አስታወቀ። የማዕከሉ የሕንፃ ግንባታ 95 በመቶ መጠናቀቁም ተገልጿል።
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የካንሰር ህክምና ማዕከል ኃላፊና የካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት መሀመድ ኢብራሂም (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ የቅዱስ ጳውሎስ የካንሰር ህክምና ማዕከልን ከአንድ ዓመት በአነሰ ጊዜ ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምር ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ነው። ግንባታው በተለያዩ ችግሮች እና የግብዓት መወደድ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=132627

ጽዱ ኢትዮጵያ በ50 ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ነው
***********
(ኢ.ፕ.ድ)
በሀገር አቀፍ ደረጃ የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ከተጀመረ አንስቶ አስካሁን በ50 ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጤና ሚኒስቴር የዋሽና አካባቢ ጤና አስተባባሪና የህብረተሰብ ጤና ባለሙያ አቶ ወንዳየው ውቤ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ ጽዱ ኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ በ50 ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ነው።
በቀጣይም 200 ወረዳዎች በላይ ለመድረስ እየተሠራ ነው ያሉት አስተባባሪው፤ እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ በሀገሪቱ ሁሉም ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ ለማድረግ እቅድ መያዙን ተናግረዋል።
በተለይ የሀብት አሰባሰብና ለህብረተሰቡ ግንዛበቤ ከመፍጠር አኳያ ሰፋፊ ሥራዎች መሠራታቸውንም ነው...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=132630

የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል።
በመድረኩም የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙህየዲን አህመድን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
ጉባኤው እያካሄደ በሚገኘው የ6ተኛ ዙር 3ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ቀርቦ ውይይት ከተደረገበት በኋላ ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
እየተካሄደ በሚገኘው መደበኛ ጉባኤም የክልሉ ባህልና ቅርስ እንዲሁም የትምህርት ዘርፍ የሀረሪ ቋንቋ በተመለከተ በ2016 የበጀት አመት የተከናወኑ ተግባራትን በመገመገም እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።
ከዚህ በተጨማሪም በጉባኤው የ2017 በጀት አመት የባህል እና ቅርስ እንዲሁም የትምህርት ዘርፍ የሀረሪ ቋንቋ እቅድ ለጉባኤው ቀርቦ በአባላቱ ውይይት ከተደረገበት በኋላ ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከክልሉ ኮምንኬችን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም

ሁለት ትውልድ- አንድ ተልዕኮ
**********
(ኢ.ፕ.ድ)
...አቶ ቶማስ ኃይሌ እና ልጁ ሊዲያ ኃይሌን የሰውና የመኪና ትራፊክ ፍሰት በእጅጉ ከሚበዛባቸው ሥፍራዎች አንዱ በሆነው ፒያሳ እግረኞችን በመንገደኛ ማቋረጫ ለማሻገር ከሰዓት ከአሥር ሰዓት እስከ ምሽቱ አንድ ሰዓት ድረስ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ አይተናቸዋል።
አቶ ቶማስ ኃይሌ ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩት በንግድ ሥራ ነው። በሚሠሩት ሥራ ገቢ ለማግኘት የግዴታ በሥራ ቦታቸው ላይ መገኘት እንዳለባቸው ተናግረዋል።
“በክረምት ለአንድ ሰዓትና ለሁለት ሰዓት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ እሠራለሁ።” ይላሉ አቶ ቶማስ።
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ መሰማራት የጀመርኩት..
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=132643

በስልጤ ዞን ከ15 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት ላይ ፍራፍሬ ለምቷል
*********
(ኢ.ፕ.ድ)
በስልጤ ዞን ከ15 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት ላይ የተለያዩ ፍራፍሬዎች መልማታቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ ሙርሰል አማን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በዞኑ ከፍተኛ የሆነ ፍራፍሬ ማምረት የሚያስችል አቅም አለ። በ2016 ዓ.ም ከ15 ሺህ 726 ሔክታር መሬት ላይ የተለያዩ ፍራፍሬዎች ለምተዋል።
በዞኑ ፍራፍሬን ለማምረት የሚያመች የተፈጥሮ ሀብት ቢኖርም ምቹ ሁኔታውን በስፋት የመጠቀም ልምዱ አነስተኛ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=132634

የዓለም አቀፉ የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል
*********
(ኢ.ፕ.ድ)
ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በመተባበር የዓለም አቀፉን የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ስብሰባ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ታሥተናግዳለች።
ኢትዮጵያ ከዘጠኝ ዓመት በፊት ሦስተኛውን የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ማስተናገዷ ይታወሳል።
ጉባኤው ለዘላቂ ልማት ግቦች አጀንዳ ማስፈጸሚያ ገንዘብ ለማሰባሰብ ጠቀሜታ እንዳለው ተገልጿል።
የአዲስ አበባው ጉባኤ በቀጣይ ዓመት በስፔን ለሚካሄደው አራተኛው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ለልማት ጉባዔ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።
በጉባኤው የአዲስ አበባ የድርጊት መርሃ ግብርን አፈፃፀም የሚገመገም ሲሆን፤ የሀገራት ተወካዮች፣የአለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች ተገኝተውል።
ሞገስ ጸጋዬ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ
***********
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ልባዊ ጥልቅ ሐዘን ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ በለገዳዲ ግድብ ፣በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኩላሊት ላይብረሪ፣ በጣና በለስ ፕሮጀክት፣ በግልገል ጊቤ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 እንዲሁም ለህዳሴው ግድብ ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ገልጸዋል።
ሳሊኒ ለኢትዮጵያ የነበራቸው ፍቅር በተግባር የተገለጠ እንደሆነ ጠቅሰው፥ በሀገር ግንባታ ሂደት የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ማከናወናቸውን ገልጸዋል። ሥራዎቻቸውም በልጃቸው ፒየትሮ ሳሊኒ የቀጠለ መሆኑንም ጠቁመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ መልዕክታቸው፤ለሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ቤተሰብና ለመላው ዊቢውልድ ግሩፕ መጽናናትን ተመኝተዋል።
በሙሳ መሀመድ
ሐምሌ 15/2016ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ የተገነባው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል
**************
(ኢ.ፕ.ድ)
የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ገዛሊ አባሲመል ለጨፌ ኦሮሚያ ባቀረቡት ሪፓርት እንደገለጹት፤ በአዲስ አበባ ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ G+13 እና ባለሁለት የምድር ቤት ህንጻ መሆኑን ጠቅሰው፤ በአጭር ጊዜ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ተገንብቶ ለአገልግሎት መብቃቱን ገልጸዋል።
ፕሮጀክቱ ያረፈበትን አከባቢ ጽዱና ውብ ለማድረግ የማስፋፊያ መሬት ከከተማ አስተዳደሩ መፈቀዱን በመግለጽ አካባቢውን የማስዋብ ስራ መሰራቱንም ተናግረዋል።
በማርቆስ በላይ (አዳማ)

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት !
በሚያዚያ ወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በመገናኘት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገን ነበር። በወቅቱም በየደረጃው ውይይቶች እንዲቀጥሉ አቅጣጫ ተቀምጦ ነበር። ዛሬ የሚያዚያው ውይይታችን ቀጣይ የሆነና ሁሉን አቀፍ ጠቀሜታ ባላቸው ሀገራዊ ጉዳዮች መግባባት መፍጠርን የተመለከተ ውይይት አድርገናል።