በመስቀል አደባባይ ለሚከናወነው የኢፍጣር ፕሮግራም የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
*******
(ኢ ፕ ድ)
በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ለሚከናወነው የኢፍጣር ፕሮግራም ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም ዛሬ ከቀኑ 5 ሠዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ በሚከናወነውን የኢፍጣር ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ
👉 ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ ላይ)
👉 ከጥላሁን አደባባይ ወደ ሳንጆሴፍ መብራት (ጥላሁን አደባባይ ሲሆን ከባድ ተሽከርካሪ አጎና ላይ)
👉 ከለገሃር መብራት ወደ መሰቀል አደባባይ (ለገሃር መብራት)
👉 ከቴሌ ማቋረጫ ወደ ስታድየም (ቴሌ ማቋረጫ ላይ)
👉 ከሀራምቤ መብራት ወደ መስቀል አደባባይ (ሀራምቤ መብራት ላይ)
👉 ከብሔራዊ ቤተ መንግሥት ወደ መስቀል አደባባይ (ብሔራዊ ቤተመንግሥት ላይ)
👉 ከቅዱስ ዑራኤል አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ባምቢስ መቅረዝ ሆስፒታል መታጠፊያ ድረስ) የሚዘጋ መሆኑን በመገንዘብ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አሳስቧል፡፡
መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓም

👍2❤1
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
Photo
ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ወደ ኅዋ ለማምጠቅ ሥራ ጀምራለች
****
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ሦስተኛዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ለማምጠቅ ሻንጋይ ኢንጂነሪንግ ማይክሮ ሳተላይት ከተሰኘው የቻይና ኩባንያ ጋር የውል ስምምነት ተደርጎ ሥራው መጀመሩን የስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይትም ወደ ኅዋ ለማምጠቅ እየሠራች መሆኑ ተገልጿል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ ለኢፕድ እንደገለፁት፤ ኢትዮጵያውያን መሐንዲሶች ቻይና ሄደው ከኩባንያው ጋር የተልዕኮ ትንተና ሥራዎችን አጠናቀዋል። ከስምምነቱ ጀምሮ ሳተላይቷን አልምቶ ለማምጠቅ አስራ ስምንት ወራት እንደሚፈጅ ጠቅሰው፣ የማምጠቂያ ቀን ገደቡ ሊለያይ እንደሚችል ገልጸዋል።
ቀደም ሲል ወደ ሕዋ ከመጠቁት ሁለት ሳተላይቶች የአሁኗ ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸው መረጃዎችን መላክ የምትችል መሆኑንም የተናገሩት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የምስል ጥራቱ ከፍተኛ በሆነ መጠን ግልጋሎት ላይ ይውላሉ ብለዋል።
የመሬት ምልከታ ሳተላይቶች በዋናነት ተግባራቸው በመሬት ዙሪያ እየዞሩ ምስል በማንሳት ወደ መሬት መላክ ነው ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ይህ የምስል መረጃ እየተተነተነ የግብርና፣ ደን፣ ውሃ፣ የተፈጥሮ አደጋዎችንና ሌሎች ሥራዎችን ለመከታተልና ለመቆጣጠር እንደሚውል ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ የምታመጥቃት የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከፍተኛ ፋይዳ እንደሚኖራት ዋና ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል።
በተመሳሳይ ኢትዮጵያ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይትም ወደ ኅዋ ለማምጠቅ እየሠራች መሆኑን የተናገሩት ዋና ዳይሬክተሩ፤ አሁን ላይ የአዋጭነት ጥናት ተጠናቆ የፋይናንስ ምንጮችን የማፈላለግ ሥራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።
ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ወደ ኅዋ የምታመጥቃት ሳተላይት ለአምስት ዓመታት እንደምትቆይና ቀደም ሲል በ2012 ዓ.ም እና በ2013 ዓ.ም ወደኅዋ የመጠቁት የመሬት ምልከታ ሳተላይቶች የአገልግሎት ጊዜያቸውን መጨረሳቸውን ተከትሎ እንደሆነ https://press.et/?p=147634

👍11❤1
ሥራ ፈላጊ ነዎት❓
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
መልካም ዕድል‼️
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች‼️
ትዊተር https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ https://www.press.et
🥰3❤1
ብሬነሽ ደሴ ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድርን አሸነፈች
****
(ኢ ፕ ድ)
የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሜ ሩጫ ውድድር ብሬነሽ ደሴ ከግሎባል ስፖርት በአንደኝነት አጠናቀቀች።
በግሏ የተወዳደረችው አብዙ ከበደ 2ኛ ደረጃን ይዛ የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆናለች። መቅደስ ሽመልስ ደግሞ 3ኛ በመሆን የነሀስ ሜዳሊያ ተሻላሚ ሆናለች። ለአሸናፊዎቹ ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ ሽልማትም ተበርክቶላቸዋል።
ከ25 በላይ በተለያዩ የሙያ መስኮች የተሰማሩ ተምሳሌት ሴቶች፣ ሴት አምባሳደሮች፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚሰሩ ሴት ኃላፊዎች የተሳተፉበት የ2017 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሜ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል።

👍8
የአካባቢን ጸጋ ለይቶ፣ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃን መተግበር የሀገርን ብልጽግና የማረጋገጫ አንዱ መንገድ ነው። ይህን ርዕይ ወደ ተግባር እየቀየሩ ከሚገኙ አካባቢዎች የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ አንዱ ነው፡፡
በአካባቢው እየተከናወኑ የሚገኙ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችና የአረንጓዴ አሻራ ስራዎች ይበል የሚያሰኙ ናቸው።
- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

👍4👏1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተደረገው ሁለተኛው የኢፍጣር ምሽት ከተለያዩ ሀገራት የመጡ 200 የሚሆኑ ስደተኞች ተስተናግደዋል። ተሳታፊዎችም ብሔራዊ ቤተመንግሥት ጎብኝተዋል።
👏14❤8👍5