ከኢድ እስከ ኢድ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ለማስተዋወቅ ተገቢ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል
*******
ከኢድ እስከ ኢድ መርሀ ግብር ላይ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ በውል ለማስተዋወቅ ተገቢ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል አመለከቱ።
ረዳት ፕሮፌሰር አደም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት አስተያየት፣በመርሀ ግብሩ ላይ ለመሳተፍ ከተለያዩ የዓለም አገራት የሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በቆይታቸው ስለ ኢትዮጵያ ነበራዊ ሁኔታ በቂ እውቀት እንዲኖራቸው ሁኔታዎችን ከወዲሁ ማመቻቸት ያስፈልጋል። በተለየ መልኩ ደግሞ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉባዔ ብዙ ነገር ይጠበቅበታል።
ኢትዮጵያ እንደ ክርስትና እምነት ሁሉ ለእስልምና እምነትም የማትረሳ ባለውለታ በመሆኗ ከተለያዩ የዓረብ አገራት ለሚመጡ እንግዶች የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ እንቅስቃሴዎች ማድረግ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፤ በተለይ በዓረብኛ ቋንቋ ሃማኖታዊ ክንዋኔዎችን፣የቱሪስት መስህቦችን፣የኢንቨስትመንት አማራጮችንና በንግድ ዘርፎች እንቅስቃሴ ግንዛቤ የሚሰጡ መጽሔቶች ወይም መጽሐፎች አዘጋጅቶ ለመስጠት ከወዲሁ መታሰብ እንዳለበት አስገንዝበዋል። ለዚህ ደግሞ የእስልምና ጉባዔው ከውጭ ጉዳይ ጋር በመሆን የድርሻውን
https://www.press.et/?p=71579
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

ኦሮሚያ በበጋ መስኖ 27 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል
*****
(ኢ ፕ ድ)
👉 በመኸር ምርት ዘመን ከ48 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ስንዴ ለማምረትም ታቅዷል
በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዙር የበጋ መስኖ ብቻ 27 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን ኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ ።
በመኸር ምርት ዘመን 48 ሚሊዮን 259 ሺህ 89 ኩንታል የስንዴ ምርት ለማምረት መታቀዱም አመልክቷል።
በክልሉ ግብርና ቢሮ የበጋ ስንዴ ምርት ኢንሼቲቪ አስተባባሪ አቶ ጠሃ ሙሜ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ከክልሉ በበጋ መስኖና በመኸር ምርት ዘመን ከፍተኛ የስንዴ ምርት በማምረት እንደ አገር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በበጋ መስኖ ብቻ 27 ሚሊዮን ኩንታል የስንዴ ምርት ለማምረት እየተሰራ ነው።
በበጋ መስኖ 350ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ ለመሸፈን ታቅዶ 355 ሺህ 106 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን አመልክተው፤በአሁኑ ጊዜም በበልግ ዝናብ የሚታገዝ ሁለተኛ ምዕራፍ የመስኖ እርሻ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑንና እስካሁንም
https://www.press.et/?p=71582

ለአገራዊ ምክክሩ ሚዲያው የሚመራበት መመሪያ ሊዘጋጅ እንደሚገባ ተጠቆመ
******
(ኢ ፕ ድ)
በኢትዮጵያ ሊደረግ በታሰበው አገራዊ ምክክር የሚዲያው ሚና ጉልህ በመሆኑ ሚዲያው የሚመራበት ዝርዝር መመሪያ ሰነድ ሊዘጋጅለት እንደሚገባ ተገለጸ።
ሚዲያው አገራዊ ጥቅምና ሙያዊ ስነ ምግባርን ማዕከል በማድረግ ለሀገራዊ ውይይቱ የበኩሉን በጎ አስተዋፅኦ ማድረግ እንደሚገባውም ተጠቁሟል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ሳምሶን መኮንን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ አገራዊ ምክክር በማድረግ የተሳካላቸው በርካታ ሀገራት እንዳሉ ሁሉ ምክክሩ ሳይሳካላቸው የቀሩ አገራት አሉ። ለአገራዊ ምክክሩ ስኬታማ ሆነ ስኬታማ ላለመሆኑ ሚዲያው እንደ ዋነኛ ምክንያት የሚጠቀስ
https://www.press.et/?p=71585

በመጪው አርብ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በአዲስ አበባ ይካሄዳል
*****
(ኢ.ፕ.ድ)
በመጪው አርብ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የ"ከኢድ እስከ ኢድ" አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
የኮሚቴው ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ መርሀግብሩን ለመታደም እንግዶች ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ወደ ሀገራቸው በመግባት ላይ የሚገኙ ሲሆን በመጪው አርብ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡
ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ለማስተባበር እስካሁን ከሁለት ሺህ አምስት መቶ በላይ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተሳትፈዋል ያሉት ኡስታዝ አቡበከር በመጪው ረቡዕ የኢድ ኤክስፖ መርሀግብር እንደሚከፈትም ተናግረዋል፡፡
መርሀግብሩ የኢትዮጵያን በጎ ጎን ለዓለም ማስተዋወቂያ እድል እንደሚፈጥርም ኡስታዝ አቡበከር ጨምረው ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፤ ቀደም ሲል ኢድን በአገር ቤት እናክብር በማለት “ታላቁ የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል ለኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል።
በዳግማዊት ግርማ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውሰጥ ከ248 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ
******
(ኢ ፕ ድ)
በ2014 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውሰጥ 248 ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ
መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትሩ አስታወቁ።
ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ መሰረት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ 267 ቢሊዮን 558 ሚሊዮን 565 ሺህ 762 ብር ከ 32 ለመሰብሰብ ታቅዶ፤ 248 ቢሊዮን 618 ሚሊዮን 35 ሺህ 417 ብር ከ 89 መሰብሰብ ተችሏል።
ይህ አፈጻጸም ከእቅዱ አንጻር የ93 በመቶ ድርሻ እንዳለው ነው ሚኒስትሩ የገለጹት።
የተሰበሰበው ገቢ ከ2013 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር ሲታይ የብር 36 ቢሊዮን 310 ሚሊዮን 719 ሺህ 438 ብር ከ79 ወይም የ17 ነጥብ 10 ከመቶ እድገት አለውም ብለዋል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
******
(ኢ ፕ ድ)
በ2014 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውሰጥ 248 ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ
መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትሩ አስታወቁ።
ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ መሰረት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ 267 ቢሊዮን 558 ሚሊዮን 565 ሺህ 762 ብር ከ 32 ለመሰብሰብ ታቅዶ፤ 248 ቢሊዮን 618 ሚሊዮን 35 ሺህ 417 ብር ከ 89 መሰብሰብ ተችሏል።
ይህ አፈጻጸም ከእቅዱ አንጻር የ93 በመቶ ድርሻ እንዳለው ነው ሚኒስትሩ የገለጹት።
የተሰበሰበው ገቢ ከ2013 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር ሲታይ የብር 36 ቢሊዮን 310 ሚሊዮን 719 ሺህ 438 ብር ከ79 ወይም የ17 ነጥብ 10 ከመቶ እድገት አለውም ብለዋል።
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼
በኦሮሚያ ክልል ድርቁ ባስከተለው ጉዳት አንድ ነጥብ ሦስት ሚሊዮን እንስሳት መሞታቸው ተገለጸ
******
(ኢ ፕ ድ)
በኦሮሚያ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ26 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ አንድ ነጥብ ሶስት ሚሊዮን እንስሳት መሞታቸውን የክልሉ የአደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
በኮሚሽኑ የቅድመ ማስጠንቀቂያና አደጋ ስጋት ቅነሳ ዳይሬክተር አቶ ቤኛ ዱሬሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በክልሉ በስምንት ዞኖች በተከሰተው ደርቅ 14 ሚሊዮን የሚሆኑ እንስሳት ጉዳት ደርሶባቸዋል። ከ26 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ አንድ ነጥብ ሶስት ሚሊዮን እንስሳት ሞተዋል።
በክልሉ የበልግና የመኸር ወቅት በተከታታይነት መጥፋቱ ስምንቱም ዞኖች ከፍተኛ ድርቅ እንዲከሰት አድርጓል ያሉት አቶ ቤኛ፤ በአጠቃላይ የምግብ እጥረትና የውሃ ችግር የገጠማቸውና ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብለው በጥናት የተለዩት 14 ሚሊዮን ከብቶች
https://www.press.et/?p=71592

ፍራንኮ ቫሉታ ለህገ ወጥ የውጭ ምንዛሬ ዝውውር እንዳይዳርግ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል
****
(ኢ ፕ ድ)
ፍራንኮ ቫሉታ ለሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሬ ዝውውር እንዳይዳርግ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲሉ የፖሊሲ ጉዳዮች ባለሙያው አቶ አማንይሁን ረዳ አስታወቁ።
የፖሊሲ ጉዳዮች ባለሙያው አቶ አማንይሁን ረዳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ያለ ውጭ ምንዛሬ ፈቃድ መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ የሚፈቅደው “ፍራንኮ ቫሉታ” አሁን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ሁኔታ የተለየ ችግር የተከሰተበት ወቅት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ እንደ አገር የገጠመውን የምርት እጥረት ለመቅረፍ ጊዜያዊ መፍትሄ የሚሰጥ ነው። ሆኖም ለህገ ወጥነት በር የሚከፍት በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።
ፍራንኮ ቫሉታ የአጭር ጊዜ መፍትሄ ነው ያሉት ባለሙያው፤ ለአጭር ጊዜ መፍትሄ የምርት እጥረት ችግርን ለመቅረፍ በተለይ ምግብ ነክ እቃዎች ከውጭ በበቂ መጠን እንዲገቡና ሕዝቡን ለምሬትና ለብሶት እያደረገ ያለውን የዋጋ ንረት አቅርቦትን በማሻሻል ረገድ ሚና እንዳለው
https://www.press.et/?p=71586

መንግሥት የዜጎችን ደህንነት ለማስከበር ፈጣን እርምጃ መውሰድ እንደሚኖርበት ተገለጸ
*****
(ኢ ፕ ድ)
መንግስት የዜጎችን ሰላምና ደህንነትን ለማስከበር ስርአትን የተከተለና ፈጣን እርምጃ መውሰድ እንደሚኖርበት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ከዚህ በፊት በርካታ ጊዜ መግለጫ አውጥቷል።
ኢዜማም ሀገሪቱ ያለችበት ሁኔታ አሳሳቢ እንደነበር በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል።
ከዚህ አኳያ የዜጎችን መፈናቀል ለመታደግ ብሎም የዜጎችን ሰላምና ደህንነትን ለማስከበር መንግስት ስርአትን የተከተለና ፈጣን እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል።
የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ችግሮች ከመፈጠራቸው በፊት ቀድሞ ዜጎች ሳይጎዱ መድረስ አለበት ያሉት ሊቀመንበሩ፤ ሀገርንና ዜጎችን ከጥቃት መጠበቅ፤ በሰላም ወጥተው እንዲገቡና ስራቸውን በነጻነት እንዲሰሩ ማስቻል ቀዳሚ ስራው መሆን አለበት።
የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ያውጣም መግለጫ ጥሩ ቢሆንም ስርአትን የተከተለና ፈጣን እርምጃን ተጋባራዊ ማድረግን
https://www.press.et/?p=71589

"የዘንድሮው የፊቼ ጫምባላላ በዓል በልዩ ሁኔታ በደማቅ አውድ ይከበራል"
- አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
******
(ኢ.ፕ.ድ)
የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ዘንድሮ ሚያዚያ 20 እና 21 የሚከበረውን የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓልን በማስመልከት ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው እንኳን አደረሳችሁ በማለት የሲዳማ ህዝብና መንግሥትም አስፈላጊ ዝግጅት በማድረጉ ህዝቡም የዘንድሮውን ልዩ የሆነውን በዓል በነቂስ ወጥቶ እንዲያከብር ጥሪ አቅርበዋል።
ፊቼ ጫምባላላ ከዓመት ዓመት መሸጋገሪያ በዓል በመሆኑ የተጣሉ የሚታረቁበት፣ የተለያዩ ሰዎች የሚገናኙበትና ፍቅር የሚጨምሩበት፣ ሰላም የሚወርድበት በዓል ነው ያሉት አቶ ደስታ፤ መረዳዳት ጎልቶ የሚታይበት፣ ሁሉም በየቤቱ ተደስቶ የሚያከብርበትና ትልቅ ትንሽ ሳይባል ሁሉም በአንድነት የሚያከብርበት በዓል ነው ብለዋል።
በዓሉ የፍቅር፣ የደስታ ነው፤ መገፋፋትና መጣላት የሌለበትና ብዙ እሴቶች ያሉበት በመሆኑ የአለም ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል ነው ያሉት።
በበዓሉ ላይ ሚንስትሮች፣ የክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙም አንስተዋል።
የፊቼ ጫምባላላ በዓል ለአንድ ሁለት ቀን ብቻ የሚከበር ስላልሆነ ለአንድ ወር ያህል በሁሉም ወረዳ ይከበራል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ከዚህ በተጨማሪ ፊቼ ጫምባላላ የአለም ቅርስ በመሆኑ በአዲስ አበባ ከተማም ይከበራል ብለዋል