FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
144 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
FRESHMAN TIPS pinned «👩‍⚕HO👩‍⚕ 👩‍🏫 HO(health officer) HO ማለት የጤና መኮንን ማለት ነው ወይም A medical officer of health, also known as a medical health officer, chief health officer, chief public health officer or district medical officer, is the noscript commonly used for the senior government…»
👩‍⚕ MEDICINE(ህክምና)👨‍⚕ ❗️❗️
😊በstem education ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።

Medicine❗️

👩‍⚕ሐኪሞችም ሐኪሞች ተብለው የሚጠሩት, ህመምን እና ጉዳቶችን ጉዳት ይመረምራሉ. በስልጠናና ፍልስፍኖቻቸው ልዩነት ላይ በመመርኮዝ ያክማሉ።

👩‍⚕medicine የሚለው ቃል ህክምና ማለት ሲሆን በውስጡ ብዙ Branches ይዟል like Engineering የሰው ሊሆን ይችላል የእንስሳ...

🧑‍⚕ዶክተሮች ሁሉ ታካሚዎቻቸውን ለማከም የተለመዱ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ-ለምሳሌ ኦስቴፓቴቲክ መድሐኒት (ኦስቲኦፓትስ) ዶክተሮች ሁሉን አቀፍ ሕክምናን የመከላከያ ክትትል እና የሰውነት ጡንቻ-አሠራር ስርዓት ላይ ያተኩራሉ. የመድሃኒት ሐኪሞች እንደ allopath ሊባሉ ይችላሉ. የትምህርት እና የፈቃድ መስፈርቶችን ጨምሮ ዶክተር ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለብዎ, ምን ዓይነት ስልጠና እንደሚመርጡ ይማራሉ.

👨‍⚕በMedicine የተመረቀ አንድ ሰው DOCTOR ይባላል

👩‍🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው

👨‍⚕ብዙ ሰዎች “ዶክተር ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?” ብለው ይጠይቃሉ ፡፡ አንድ ሰው ዶክተር ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ ማጤን አለብን ፡፡

👩‍⚕በመጨረሻም ፣ ለማጠናቀቅ ከአመት እስከ ሶስት ዓመት የሚወስድ የነዋሪነት መርሃ ግብር ማጠናቀቅ አለብዎት ፡፡ የነዋሪነት መርሃግብር የምርመራውን እና ማዘዣን የሚያካትት ተግባራዊ ሐኪሙ ለህክምና ባለሙያው ያጋልጣል ፡፡

በአጠቃላይ ዶክተር ለመሆን
ቢያንስ 7 ዓመት ያስፈልጋል።

ምሳሌ Medical Dr የሚማር ሰው ከዚህ ቀደም 7 አመት የሚወስድበት የነበረ ሲሆን 3 አመት ከተማረ ቡሀላ 4 አመት ጀምሮ የሚከፈለው ገንዘብ አለ።

👨‍⚕ Medicine ለመቀላቀል በተመደብንበት ግቢ የሚዘጋጀውን መግቢያ ፈተና (coc) ውጤት ማሟላት ይጠበቅብናል። ምክንያቱም አሁን ላይ አንዳንድ depን ኸልዝን ጨምሮ COC ተደርጓል።

👩‍🏫 Medicine የሚገባ ተማሪ ምን አይነት ዝንባሌ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

ጨካኝ መሆንን ይሻል ጨካኝ ልላኛውን አይደለም ምሳሌ ደም ሲያይ ከሚሮጥ ሰው ጋር ይከብዳል... ግን ይለመዳል 🤗 የኔ አስተሳሰብ ሁሉም ነገር በልምድ መምጣት እንደሚችል ነው!

🧑‍⚕በመጀመሪያ በዚህ ስራ እንዲሳካዎ
የሚረዱዎት ባህሪዎች ካለዎት ይፈልጉ። የእርስዎ ሥልጠና በዋናነት በሣይንስ ትምህርቶች ውስጥ የተካተተ ስለሆነ ለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ጠንካራ ስልጣን
 ያስፈልግዎታል። ከዚህ በተጨማሪ ሥራዎን በጥሩ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችሏችሁ የግል ችሎታዎች የሆኑ የተወሰኑ ለስላሳ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው። እርግጥ ነው ለሌሎች ሰዎች ስሜት ስሜታዊ መሆን አለበት. ጠንካራ የሪኮል አስተሳሰብ እና የችግር መፍታት ክህሎቶች እንዲሁም ጥሩ የአድማጭ እና የንግግር ችሎታዎች ከታካሚዎች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ለመገናኘት ያስችልዎታል በተጨማሪም በደንብ የተደራጁና ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚያመለክቱ መሆን አለባቸው።

👨‍⚕ Medicine ላይ የሚሰጡት መሰረታዊ የሆኑት ኮርሶች በ አመዛኙ በ ላብራቶሪ የተደገፉ የ Biology እና የ Chemistry

👩‍🏫 medicine የሚያጠና ተማሪ የሚማራቸው መሰረታዊ እና በዘላቂነት ሊረዳቸው የሚገባ ኮርሶች የትኞቹ ናቸውማለት Medicine ከገባችሁ በኋላ በቀጣይነት ትማራላችሁ ሳይሆን Basic ግንዛቤ ሊኖራችህ ይገባል

►Chemistry
👀በተለይ Pharmacology ውስጥ ስለ መድሃኒት ስትማሩ፣ የሆነ መድሃኒት አካላችን ውስጥ ለ ምን ያህል ጊዜ Plasma ውስጥ ይቆያል? መድሃኒት ስትወስዱ አንዳድንድ ትዕዛዝ እነ በ ሶስት ሰዓት ልዩነት ውሰድ፣ ምናምን ለምን መሰላችሁ? It is just half life of the drug, so to keep constant plasma concentrations you need to take it on same interval.

Biology
ያው ባዮሎጂ ከ ስሙ እንደምትረዱ መቸም ከ ጤና ሳይንስ ፊልድ ውስጥ አይጠፋም።


►Critical Thinking
ፍራሽማን ላይ የተማራችሁት አይደለም፣ cognitive, Solving problem and reasoning የሆነ skill ማለት ነው። ይህ ደግሞ በ ትምህርታችሁ ጎበዝ እንድትሆኑ ብቻ ሳይሆን ለ ወደ ፊትም በጣም የምጠቅማችሁ ነገር ነው። Medicine ሽምደዳ ብቻ አይደለም፣ ብዙ ጥያቄዎች በ reasoning የምመለስ ነው። እስቲ ቀለል ያለ ምሳሌ ልስጣችሁ።

💊ብዙ መድሃኒቶች ስንውስድ Metabolize የሚሆኑት በ Liver ነው (By the way BDU CoC ላይ ነበር፣ drug is metabolized in _ ተብሎ)። ግን አልፎ አልፎ በ ኩላሊት Metabolized የምሆኑ አለ፣ እናም የሆነ Patient የ ኩላሊት ህመም ካለ በ ጭራሽ በ ኩላሊት metabolized የምሆን መድሃኒት መስጠት አንችልም፣ በሽታው ይብሳል።
አንዳንድ መድሃኒት Placenta cross ማድረግ ይችላሉ፣ ስለዚህ ለ እርጉዝ ሴቶች አይሰጡም፣ even ያ መድሃኒት ለ እሷ ህመም ይታዘዛል ብሆንም ሌላ አማራጭ መፈለግ አለብን። ለምሳሌ አንድ እርጉዝ ሴት የልብ ህመም እየታመመች ከሆነ Anticoagulant ይታዘዝለታል፣ ግን የትኛው? ከ warfarin ውጪ ያሉ መድሃኒቶችን። ስለዚህ Reasoning Ability በጣም በጣም አስፈላጊ ነው።

♻️Share and Support Us.
═══════════════════
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@examanswer1
FRESHMAN TIPS pinned «👩‍⚕ MEDICINE(ህክምና)👨‍⚕ ❗️❗️ 😊በstem education ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። Medicine❗️ 👩‍⚕ሐኪሞችም ሐኪሞች ተብለው የሚጠሩት, ህመምን እና ጉዳቶችን ጉዳት ይመረምራሉ. በስልጠናና ፍልስፍኖቻቸው ልዩነት ላይ በመመርኮዝ ያክማሉ። 👩‍⚕medicine የሚለው ቃል ህክምና ማለት ሲሆን በውስጡ ብዙ Branches ይዟል like Engineering…»
Forwarded from FRESHMAN MATERIAL
#ume photography

ሰላም ቤተሰቦች ከትንሽ ቀን በኋላ የ photo ዉድድር ልን ጀምረ መሆንን በደስታ እንገልፃለን ።
በዉድድሩ ለአሸናፊዎች ሽልማት ማዘጋጀታችንን በደስታ እንገልፃላችዋለን።

እስከ እዛ channalu share አድርጉት::

Share_it_for_ur_friends

Link:
     
https://news.1rj.ru/str/+kqZC-hBkOBBiNzJk


.
Forwarded from FRESHMAN MATERIAL
የሚያሸልም የፎቶ ውድድር ተጀመረ🏆 መወዳደር ምትፈልጉ ሁላችሁም ፎቶ በመላክ ተወዳደሩ ፎቶ በዚህ በኩል


🔰ፎቶ ለመላክ
@umeye13

🔰ቻይናሉን ለመቀላቀል 🔰
  
@newsbkd
  
@newsbkd
1👍1
FRESHMAN TIPS pinned «የሚያሸልም የፎቶ ውድድር ተጀመረ🏆 መወዳደር ምትፈልጉ ሁላችሁም ፎቶ በመላክ ተወዳደሩ ፎቶ በዚህ በኩል 🔰ፎቶ ለመላክ @umeye13 🔰ቻይናሉን ለመቀላቀል 🔰    @newsbkd    @newsbkd»
ሰላም ውድ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች

የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት እስከ መስከረም 15 ድረስ ይፋ ይሆናል መባሉ ይታወሳል።

🧡ስለዚህ ተማሪዎች ይሄንን ውጤት ለማየት በጉጉት ይጠብቃሉ። ውጤቱ በሚለቀቅበት እለት #ኔትወርክ መጨናነቅ በጣም ይፈጠራል ።

🧡አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስሉ #Internet ቤቶች ላይ ተሰልፈው የመጨናነቅ ስሜት ውስጥ ይገባሉ።

🧡ለተማሪዎች ውጤታቸውን በፈጣን 5G Internet ያለምንም ክፍያ ለማሳየት አንድ #መስፈርት አስቀምጠናል።

መስፈርቱ ምን መሰላችሁ👇

1ኛ 👉30 ተማሪዎችን በ @examanswer1/Freshman tips ላይ #Addd ማድረግ ብቻ ነው።

2ኛ 👉 @Umeyebot ላይ #Done ብሎ መላክ

✍️ ከ 30 በላይ #Addd ያደረጉትን ተማሪዎች መዝግበን ውጤቱ እንደተለቀቀ የምታይላቸው ይሆናል። ( ................ አስቀድሞ መጠንቀቅ )

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቻናል👇
Link:
@examanswer1
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @examanswer1  ♨️
♨️ ♦️ @examanswer1  ♨️
♨️ ♦️ @examanswer1 ♨️
╚═══════════╝
🔥1
FRESHMAN TIPS pinned «ሰላም ውድ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት እስከ መስከረም 15 ድረስ ይፋ ይሆናል መባሉ ይታወሳል። 🧡ስለዚህ ተማሪዎች ይሄንን ውጤት ለማየት በጉጉት ይጠብቃሉ። ውጤቱ በሚለቀቅበት እለት #ኔትወርክ መጨናነቅ በጣም ይፈጠራል ። 🧡አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስሉ #Internet ቤቶች ላይ ተሰልፈው የመጨናነቅ ስሜት ውስጥ ይገባሉ። 🧡ለተማሪዎች ውጤታቸውን…»
#waamicha barattootaaf

#Yuunivarsitii_Jimmaa

Yuunivarsitiin Jimmaa waamicha barattotaa waggaa 2ffsa Fulbaana 25 fi 26 ta'uu ka beeksise yommuu ta'uu. Guyyaan galmee barattoota kanaa Fulbaana 20 fi 21 akka ta'e hubachiiseera!

....Oduu jedhu barattoonni hunduu akka eegaa jirtan beekna 😊 Garuu tasgabbaa'aati Ittoo ayyaanaa duguuggadhaa sababisaa barana missiraa fi zeerfooriin hin jiru kiikkii qofadha jechuun universiitichi ibseera. 😂😂😄

#Yuunivarsitii_Jimmaa
😁1
# ጥሪ ለተማሪዎች

# የጅማ_ዩኒቨርስቲ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ አመት ተማሪዎች ጥሪ የካቲት 25 እና የእነዚህ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት የካቲት 20 እና 21 አንዴ ሆነ አስታውቀዋል.

የሚል ዜና ሁላችንም እየጠበቅን እንደሆነ ግልፅ ነውና, እሱን ትታችሁ የበዓል ድስት በደምብ ሺረጉ ምክንአቱም ዘንድሮ ምስር እና ዘርፎረ የለም. አመቱን ሙሉ ኪክ ብቻ ነው ሲል university ው አስታውቁአል 😄😂😂

.... # የጅማ_ዩኒቨርስቲ
የጂኒየስት ሚስጥር ክፍል አራት


💡 ዛሬ የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦


📚 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦


ለPhysics 

📚 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

ለMaths 

📚 ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡


ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር

📚 ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል


💬 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት

🔜 ክፍል 5 ይቀጥላል.........

🔰 ለተጨማሪ መረጃ 🔰  
           👇👇👇👇👇👇
       
       @examanswer1
FRESHMAN TIPS
       
       

🚸A village of growth seekers!!!
1🔥1
FRESHMAN TIPS pinned «የጂኒየስት ሚስጥር ክፍል አራት 💡 ዛሬ የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦ 📚 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ለPhysics  📚 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም…»
Forwarded from ክብነሽ
#Jimma university
#Accademic calendar for 2023/24 Academic year
#For undergraduate program 1st year regular students
2
#For jimma university first year students  lists of program degree has attached above here
👍1🥴1
ሰበር ዜና ‼️

የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ /ሰኞ መስከረም 28 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ።

የፈተናው ውጤት መች እንደሚገለጽ እና የተለያዩ ማብራሪያዎችን ነገ 5:30 ላይ መግለጫ ይሰጣል ተብሏል።


የፈተናው ውጤት የሚለቀቅበት ጊዜ ተቃርቧል 👏👏👏 Share share🙏

FRESHMAN TIPS
😁13👍10👏65🔥5🥰4🎉4
የ12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል።

ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??

ትምህርት ሚኒስቴር 6 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇

ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።

ውጤቱ የሚታይባቸው Link ሊቀየሩ ስለሚችሉ ፤  ቶሎ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

@News_For_Student
@News_For_Student
👍1
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

"የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡"

"ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡"

"በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡"

@News_For_Student
@News_For_Student