FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
144 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
Forwarded from FRESHMAN MATERIAL
የሚያሸልም የፎቶ ውድድር ተጀመረ🏆 መወዳደር ምትፈልጉ ሁላችሁም ፎቶ በመላክ ተወዳደሩ ፎቶ በዚህ በኩል


🔰ፎቶ ለመላክ
@umeye13

🔰ቻይናሉን ለመቀላቀል 🔰
  
@newsbkd
  
@newsbkd
1👍1
FRESHMAN TIPS pinned «የሚያሸልም የፎቶ ውድድር ተጀመረ🏆 መወዳደር ምትፈልጉ ሁላችሁም ፎቶ በመላክ ተወዳደሩ ፎቶ በዚህ በኩል 🔰ፎቶ ለመላክ @umeye13 🔰ቻይናሉን ለመቀላቀል 🔰    @newsbkd    @newsbkd»
ሰላም ውድ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች

የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት እስከ መስከረም 15 ድረስ ይፋ ይሆናል መባሉ ይታወሳል።

🧡ስለዚህ ተማሪዎች ይሄንን ውጤት ለማየት በጉጉት ይጠብቃሉ። ውጤቱ በሚለቀቅበት እለት #ኔትወርክ መጨናነቅ በጣም ይፈጠራል ።

🧡አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስሉ #Internet ቤቶች ላይ ተሰልፈው የመጨናነቅ ስሜት ውስጥ ይገባሉ።

🧡ለተማሪዎች ውጤታቸውን በፈጣን 5G Internet ያለምንም ክፍያ ለማሳየት አንድ #መስፈርት አስቀምጠናል።

መስፈርቱ ምን መሰላችሁ👇

1ኛ 👉30 ተማሪዎችን በ @examanswer1/Freshman tips ላይ #Addd ማድረግ ብቻ ነው።

2ኛ 👉 @Umeyebot ላይ #Done ብሎ መላክ

✍️ ከ 30 በላይ #Addd ያደረጉትን ተማሪዎች መዝግበን ውጤቱ እንደተለቀቀ የምታይላቸው ይሆናል። ( ................ አስቀድሞ መጠንቀቅ )

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቻናል👇
Link:
@examanswer1
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @examanswer1  ♨️
♨️ ♦️ @examanswer1  ♨️
♨️ ♦️ @examanswer1 ♨️
╚═══════════╝
🔥1
FRESHMAN TIPS pinned «ሰላም ውድ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት እስከ መስከረም 15 ድረስ ይፋ ይሆናል መባሉ ይታወሳል። 🧡ስለዚህ ተማሪዎች ይሄንን ውጤት ለማየት በጉጉት ይጠብቃሉ። ውጤቱ በሚለቀቅበት እለት #ኔትወርክ መጨናነቅ በጣም ይፈጠራል ። 🧡አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስሉ #Internet ቤቶች ላይ ተሰልፈው የመጨናነቅ ስሜት ውስጥ ይገባሉ። 🧡ለተማሪዎች ውጤታቸውን…»
#waamicha barattootaaf

#Yuunivarsitii_Jimmaa

Yuunivarsitiin Jimmaa waamicha barattotaa waggaa 2ffsa Fulbaana 25 fi 26 ta'uu ka beeksise yommuu ta'uu. Guyyaan galmee barattoota kanaa Fulbaana 20 fi 21 akka ta'e hubachiiseera!

....Oduu jedhu barattoonni hunduu akka eegaa jirtan beekna 😊 Garuu tasgabbaa'aati Ittoo ayyaanaa duguuggadhaa sababisaa barana missiraa fi zeerfooriin hin jiru kiikkii qofadha jechuun universiitichi ibseera. 😂😂😄

#Yuunivarsitii_Jimmaa
😁1
# ጥሪ ለተማሪዎች

# የጅማ_ዩኒቨርስቲ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ አመት ተማሪዎች ጥሪ የካቲት 25 እና የእነዚህ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት የካቲት 20 እና 21 አንዴ ሆነ አስታውቀዋል.

የሚል ዜና ሁላችንም እየጠበቅን እንደሆነ ግልፅ ነውና, እሱን ትታችሁ የበዓል ድስት በደምብ ሺረጉ ምክንአቱም ዘንድሮ ምስር እና ዘርፎረ የለም. አመቱን ሙሉ ኪክ ብቻ ነው ሲል university ው አስታውቁአል 😄😂😂

.... # የጅማ_ዩኒቨርስቲ
የጂኒየስት ሚስጥር ክፍል አራት


💡 ዛሬ የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦


📚 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦


ለPhysics 

📚 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

ለMaths 

📚 ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡


ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር

📚 ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል


💬 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት

🔜 ክፍል 5 ይቀጥላል.........

🔰 ለተጨማሪ መረጃ 🔰  
           👇👇👇👇👇👇
       
       @examanswer1
FRESHMAN TIPS
       
       

🚸A village of growth seekers!!!
1🔥1
FRESHMAN TIPS pinned «የጂኒየስት ሚስጥር ክፍል አራት 💡 ዛሬ የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦ 📚 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ለPhysics  📚 concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም…»
Forwarded from ክብነሽ
#Jimma university
#Accademic calendar for 2023/24 Academic year
#For undergraduate program 1st year regular students
2
#For jimma university first year students  lists of program degree has attached above here
👍1🥴1
ሰበር ዜና ‼️

የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ /ሰኞ መስከረም 28 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ።

የፈተናው ውጤት መች እንደሚገለጽ እና የተለያዩ ማብራሪያዎችን ነገ 5:30 ላይ መግለጫ ይሰጣል ተብሏል።


የፈተናው ውጤት የሚለቀቅበት ጊዜ ተቃርቧል 👏👏👏 Share share🙏

FRESHMAN TIPS
😁13👍10👏65🔥5🥰4🎉4
የ12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል።

ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??

ትምህርት ሚኒስቴር 6 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇

ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።

ውጤቱ የሚታይባቸው Link ሊቀየሩ ስለሚችሉ ፤  ቶሎ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

@News_For_Student
@News_For_Student
👍1
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

"የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡"

"ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡"

"በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡"

@News_For_Student
@News_For_Student
ውጤቱ እንዴት ነው ?

ከፍተኛ ውጤት ተፈጥሮ ሳይንስ 649 ፤ የማህበራዊ ሳይንስ 533 ሆኖ ተመዝግቧል።

649 ያመጣችው የአዲስ አበባ ልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ስትሆን 533 ያመጣው ከደ/ማርቆስ አዲስ አለማየሁ ትምህርት ቤት ነው።

በአጠቃላይ በ2015 ዓ/ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት።

@News_For_Student
@News_For_Student
👍1
በአጠቃላይ በ2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡

በተፈጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ለፈተና ከተቀመጡ በድምሩ 845,677 ተማሪዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 31, 224 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡

በዚህም 160 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎችን በሬሜዲያል ፕሮግራም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚቀበሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ትህርት ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student
ሰላም ሰላም ውድ የ Grade 12 students ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ እያልን ዛሬ እንደ ሚታወቀው ውጤት ይፋ ይደረጋል በዛም ምከንያት የConnection መጨናነቅ ይፈጠራል እናም ውጤታቹን ቶሎ ማየት ከፈለጋችሁ እኛን contact አድርጉን።

selami selami widi ye Grade 12 students temarīwochi bemulu inikwani desi ālachu iyalini zarē inide mītawek’ewi wit’ēti yifa yideregali bezami mikeniyati yeConnection mech’enanek’i yifet’erali inami wit’ētachuni tolo mayeti kefelegachihu inyani contact ādiriguni. .


Hello dear students of Grade 12, we want to congratulate all the students. Today, the results will be announced. Due to this, there will be congestion in the connection. If you want to see the results soon, please contact us.

Username :
@umeye13
👍1
#MoE

ሚኒስትሩን ያስደናገጣቸው ቁጥር ?

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦

" ከዚህ ፈተና አንድ #ሊያስደነግጠን የሚገባ ነገር ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ ነው ያገኙት።

ከ845 ሺህ ፤ 422,500 ሺህ ተማሪ ከ26 በታች ነው ያገኘው። እንደው ዝም ብሎ አንድ ተማሪ ፈተናውን በግምት ቢሞላ እንኳን ሊያገኘው የሚችለው ውጤት ነው።

ለዚህ ነው ከታች ጀምሮ በደንብ አጥርተን መስራት አለብን የምንለው። "

ስለ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ቁጥሮች ምን ይላሉ ?

- በ2015 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 845,099 ፤ 50 በመቶና በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች (3.2%) ብቻ ናቸው።

ከነዚህ ውስጥ ፦
• ከተፈጥሮ ሳይንስ ያለፉ 19,017 ተማሪዎች
• ከማህበራዊ ሳይንስ ያለፉ 8,250 ተማሪዎች

- በማታ የተፈቱ 16,541 ያለፉ 12 ተማሪዎች ብቻ

- በግል የተፈተኑ 169,502 ያለፉ 498 ተማሪዎች ብቻ

- በመደበኛ የተፈተኑ 659,056 ያለፉ 26,757 ተማሪዎች ብቻ

- የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ት/ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች #አንድም_ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም / ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

- በሀገሪቱ ካሉትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑት ትምህርት ቤቶች 42.8 በመቶ የሚሆኑት አንድም እንኳን ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።

- 27 ሺህ 267 ተማሪዎች በቀጥታ ፍሬሽ ማን ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ 160 ሺህ ገደማ ተማሪ በሬሜዲያል ይገባሉ።

#TikvahEthiopia

@tikvahethiopia
👍3🔥3👏2😁2🎉2🤔1
FRESHMAN TIPS pinned «ሰላም ሰላም ውድ የ Grade 12 students ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ እያልን ዛሬ እንደ ሚታወቀው ውጤት ይፋ ይደረጋል በዛም ምከንያት የConnection መጨናነቅ ይፈጠራል እናም ውጤታቹን ቶሎ ማየት ከፈለጋችሁ እኛን contact አድርጉን። selami selami widi ye Grade 12 students temarīwochi bemulu inikwani desi ālachu iyalini zarē inide…»
#Jimma university
For pre-Engineering students mid exam
👍1🙏1