#Jimma university
#Accademic calendar for 2023/24 Academic year
#For undergraduate program 1st year regular students

❤2
✅የ12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል።
ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??
ትምህርት ሚኒስቴር 6 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇
✅ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
✅ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
✅ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።
ውጤቱ የሚታይባቸው Link ሊቀየሩ ስለሚችሉ ፤ ቶሎ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
@News_For_Student

👍1
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
"የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡"
"ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡"
"በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡"

ውጤቱ እንዴት ነው ?
ከፍተኛ ውጤት ተፈጥሮ ሳይንስ 649 ፤ የማህበራዊ ሳይንስ 533 ሆኖ ተመዝግቧል።
649 ያመጣችው የአዲስ አበባ ልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ስትሆን 533 ያመጣው ከደ/ማርቆስ አዲስ አለማየሁ ትምህርት ቤት ነው።
በአጠቃላይ በ2015 ዓ/ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት።

በአጠቃላይ በ2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡
በተፈጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ለፈተና ከተቀመጡ በድምሩ 845,677 ተማሪዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 31, 224 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡
በዚህም 160 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎችን በሬሜዲያል ፕሮግራም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚቀበሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡
የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ትህርት ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

ሰላም ሰላም ውድ የ Grade 12 students ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ እያልን ዛሬ እንደ ሚታወቀው ውጤት ይፋ ይደረጋል በዛም ምከንያት የConnection መጨናነቅ ይፈጠራል እናም ውጤታቹን ቶሎ ማየት ከፈለጋችሁ እኛን contact አድርጉን።
selami selami widi ye Grade 12 students temarīwochi bemulu inikwani desi ālachu iyalini zarē inide mītawek’ewi wit’ēti yifa yideregali bezami mikeniyati yeConnection mech’enanek’i yifet’erali inami wit’ētachuni tolo mayeti kefelegachihu inyani contact ādiriguni. .
Hello dear students of Grade 12, we want to congratulate all the students. Today, the results will be announced. Due to this, there will be congestion in the connection. If you want to see the results soon, please contact us.
Username :@umeye13

#MoE
ሚኒስትሩን ያስደናገጣቸው ቁጥር ?
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦
" ከዚህ ፈተና አንድ #ሊያስደነግጠን የሚገባ ነገር ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ ነው ያገኙት።
ከ845 ሺህ ፤ 422,500 ሺህ ተማሪ ከ26 በታች ነው ያገኘው። እንደው ዝም ብሎ አንድ ተማሪ ፈተናውን በግምት ቢሞላ እንኳን ሊያገኘው የሚችለው ውጤት ነው።
ለዚህ ነው ከታች ጀምሮ በደንብ አጥርተን መስራት አለብን የምንለው። "
ስለ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ቁጥሮች ምን ይላሉ ?
- በ2015 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 845,099 ፤ 50 በመቶና በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች (3.2%) ብቻ ናቸው።
ከነዚህ ውስጥ ፦
• ከተፈጥሮ ሳይንስ ያለፉ 19,017 ተማሪዎች
• ከማህበራዊ ሳይንስ ያለፉ 8,250 ተማሪዎች
- በማታ የተፈቱ 16,541 ያለፉ 12 ተማሪዎች ብቻ
- በግል የተፈተኑ 169,502 ያለፉ 498 ተማሪዎች ብቻ
- በመደበኛ የተፈተኑ 659,056 ያለፉ 26,757 ተማሪዎች ብቻ
- የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ት/ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች #አንድም_ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም / ምንም ተማሪ አላሳለፉም።
- በሀገሪቱ ካሉትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑት ትምህርት ቤቶች 42.8 በመቶ የሚሆኑት አንድም እንኳን ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
- 27 ሺህ 267 ተማሪዎች በቀጥታ ፍሬሽ ማን ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ 160 ሺህ ገደማ ተማሪ በሬሜዲያል ይገባሉ።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia

👍3🔥3👏2😁2🎉2🤔1
FRESHMAN TIPS pinned «ሰላም ሰላም ውድ የ Grade 12 students ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ እያልን ዛሬ እንደ ሚታወቀው ውጤት ይፋ ይደረጋል በዛም ምከንያት የConnection መጨናነቅ ይፈጠራል እናም ውጤታቹን ቶሎ ማየት ከፈለጋችሁ እኛን contact አድርጉን። selami selami widi ye Grade 12 students temarīwochi bemulu inikwani desi ālachu iyalini zarē inide…»