#Update
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከብሪቲሽ ካውንስል ጋር በመተባበር የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና (IELTS Test) ይሰጣል።
ህዳር 15/2016 ዓ.ም ለሚሰጠው የእንግሊዘኛ ቋንቋ መመዘኛ ፈተና የኦንላይን ምዝገባ በዩኒቨርሲቲው እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ለመመዝገብ ➧ ielts@hu.edu.et
ለበለጠ መረጃ ➧ 0925629589
ስለፈተናው ክፍያና ሌሎች መረጃዎች በተከታዩ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦
https://ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/dates-fees-locations
@tikvahuniversity

Forwarded from Scholastic Freshman News (Hustle and Bustle)
#DireDawaUniversity
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም በመደበኛ የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ ላልተወሰነ ጊዜ አራዝሟል።
የተጠቀሱት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከህዳር 09 እስከ 11/2016 ዓ.ም ተብሎ የነበረ ቢሆንም ጥሪው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ተለዋጭ የመግቢያ ጊዜ ወደፊት እንደሚገለፅ ተቋሙ ጠቁሟል።

👎1
#Logic_Sample_Tutorial
CHAPTER ONE
INTRODUCING PHILOSOPHY
___
🗝Chapter one is about introducing philosophy but let's start from the definition of logic
Logic'ን በሁለት መልኩ ወይም perspective መመልከት የምንችል ስሆን እነሱም
1, As a field of study (ከጥናት መስክ አንፃር) and
2, as an instrument (እንደ መሳርያ / አገልግሎት) ናቸዉ
as a field of study logic is a branch of philosophy that deals with the study of arguments ሎጂክ የክርክር ጥናትን የምመለከት የ ፍልስፍና ክፍል ነዉ ይህ ከ field of study አንፃር ስሆን እንደ instrument ደግሞ logic is a means to construct rational arguments and evaluate the arguments of others የራሳችንን argument ለመገንባትና የሌሎችንም ደግሞ ለመገምገም የምረዳን እንስቱርሜንት ነዉ
As i tried to mention above logic is a branch of philosophy so let's define the word philosophy
ቡሃላ ላይ በሰፊዉ የምናየዉ ስሆን ለአሁኑ ግን ቤዝካል የሆነዉን ዴፍንሽን መያዝ ስለምያስፈልግ አስቀምጥላቹሃለዉ
philosophy :- is the study of general and fundamental problems concerning matters such as existence , knowledge , truth, beauty , law , justice , validity , mind and language .
1: Meaning and Nature of Philosophy
philosophy specific subject matter ስላልየለዉ ወይም ደሞ ከ thought ጋር የተያያዘ በመሆኑ specific definition ልንሰጠዉ አንችልም ነገር ግን ከተለያየ አንግል ድፋይን መደረግ ይችላል let's see its etymological definition basically the word philosophy is derived from the Greek words philo meaning "love" and "sophia" meaning "wisdom." Therefore, philosophy can be understood as the 'love of wisdom.'
Thus, as a pursuit of wisdom philosophy refers to the development of critical habits, the continuous search for truth,
and the questioning of the apparent. የ wisdom አቻ ቃሉ ጥበብ ስሆን pursuit of wisdom ማለት ደሞ ጥበብን መፈለግ ማለት ነዉ ስለዝህ ከጥበብ መፈለግ አንፃር philosophy critical habit ማሳደግ በተከታታይነት ስለ እዉነት መጠየቅ , መፈለግ ማለት ነዉ
N:B philosophy deals primarily with issues than subject matters
:philosophy is wisdom but not all wisdoms are philosophy
Philosophy begins from wonder! Philosophy የምጀምረዉ አብዛኛዉ ሰዉ ከተቀበለዉ በተቃራኒ ወይም ባልታየበት መልኩ በመመልከት ነዉ ነገሮችን በተለየ መልኩ በመመልከት ወይም በመጠራጠር !
Socrates once stated that
“Wonder is the feeling of a philosopher, and philosophy begins in wonder”.
ለምሳሌ እንደከዝህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ማንሳት
-Does God exist?
-what is reality ?
-what is knowledge?
-what does it mean to know?
በአጠቃላይ በሁሉም ነገር ላይ ቀጥታ የሆነ ጥያቄ የማንሳትና እዉነትን መፈለግ ለፍሎሶፊ እንደ መጀመርያ ነጥብ ይታያል!
Btw philosophy is an activity : it is not something
that can be easily mastered or learned in schools. ለዛም ነዉ ከ ሰብጀክት ማተር ይልቅ እሹ ላይ ያተኩራል ያልነዉ
So far we have try to see the definition of logic and philosophy before jumping to the next topic let's do some examples
መጀመርያ እናንተ እንድትሞክሩት ጥያቄዉን ብቻ ፅፍላቹሃለዉ
1. True or False: Logic is the study of correct reasoning and argumentation.
2. True or False: Philosophy seeks to provide definitive answers to all questions it explores.
3. Who is considered the father of modern philosophy?
a) Socrates
b) Plato
c) Aristotle
d) René Descartes
4. True or False: Philosophy is only concerned with abstract concepts and has no practical applications.
5. True or False: Logic is primarily concerned with studying subjective opinions and beliefs.
6. What is the main goal of philosophy?
a) To uncover the secrets of the universe
b) To find ultimate truth and meaning
c) To prove the existence of God
d) To solve complex mathematical problems
Answer:
1. True: Logic is indeed the study of correct reasoning and argumentation
2. False: Philosophy does not seek to provide definitive answers to all questions it explores. Instead, it often raises more questions and encourages critical thinking and open-mindedness.
3. d) René Descartes is considered the father of modern philosophy, known for his famous statement "I think, therefore I am" and his foundational work in the development of modern Western philosophy.

👍3🤯1
🔴 GOOD MORNING
As first-year students, it's important to stay motivated in order to succeed academically and personally. Remember that your education is an investment in your future, and staying motivated will help you make the most of your college experience. Set specific, achievable goals for yourself, and remind yourself of the reasons why you chose to pursue higher education. Surround yourself with supportive peers and mentors who can encourage and inspire you. Stay organized, manage your time effectively, and celebrate your accomplishments along the way. By staying motivated, you can overcome challenges and achieve success in your academic journey.
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@examanswer1
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
☀☀☀☀☀☀☀
FRESHMAN TIPS

👍2
ጅማ ዩኒቨርስቲ Freshman ኮርሶች ውስጥ ከበድ የሚሉት የትኞቹ ናቸው?
1. Logic - የጅማ ዩኒቨርስቲ logic ፈተና ከየትኛውም ዩኒቨርስቲ including Harvard😂 ይከብዳል ። በኛ ባች Logic A የሰራ ተማሪ 5 አይሞላም ። ፈተናውን ገግማችሁ ስላነበባችሁ ብቻ የምትሰሩት አይደለም ። ይልቅ Advanced English skill እና ጥያቄ የመስራት ልምድ ይፈልጋል በተለይ ፈተናው ላይ የሚጠቀሟቸው Vocabulary'ዎች በፍፁም አይታችሁ የማታውቁት ነው ።
2. English - ይሄን Course አብዛኛው ተማሪ አውቃለሁ እያለ የተበላው ነው በተለይ Mid exam. ፈተናዎች ያው Highschool ላይ የምታውቁት እንጊሊዝኛ ነው ። ነገር ግን ሁሉም ጥያቄ በ paragraph መልክ ነው የሚወጣው። ስለዚህ passage እና ከ paragraph ጥያቄ መስራት በደም መለማመድ ነው ያለባችሁ።
3. Maths - ይህ Course የትም ለማንም አስቸጋሪ ነው ነገር ግን ጅማ ላይ Applied maths የሚያስተምሩ አስተማሪዎች ፈተናውን ስለሚያወጡት በጣም ከበድ ያለ ጥያቄ ነው ሚወጣው። ነገር ግን ለሚሰራ ሰው ይሰራል።
4. Physics - በኛ ባች physics mid exam አዳሜ አልቆ ነበር ከ30 ከግማሽ በላይ ያመጣው 4% ተማሪ ብቻ ነበር ነገር ግን ፋይናሉን ትንሽ ቀለል አድርገውታል ።
5. Geography, Psychology - በጣም ቀላል ናቸው ከሽምደዳ ይልቅ concept ለመያዝ አንብቡ ማንም ሚሰራቸው ኮርሶች ናቸው።
ይቀጥላል........
Share ይደረግ

Study Smart, Not hard !
ከመጠን በላይ ማንበብ ሁሉም ፍሬሽማን ተማሪ 1st semester ላይ የሚያደርገው ነገር ነው። ገና ስንመጣ ዩኒቨርስቲን አጋንነን ስለምናይ ከሚገባው በላይ እናነባለን ። ነገር ግን ይሄ ማንንም አልጠቀመም ይልቅ Depression እና Anxiety አመጣብን እንጂ። ስለዚህ ከመጠን በላይ አታንብቡ ማለትም በቂ እንቅልፍ ተኙ ፣ ምግብ አትዝለሉ፣ ከክላስ መልስ በቂ እረፍት አርጋችሁ ወደ ንባብ ግቡ። በቃ ድካም ሲሰማችሁ እረፍት አድርጉ ገግማችሁ ከማንበብ ይልቅ። እውነቴን ነው ምላችሁ በኛ ባች ላይብረሪ ከሚያድርጉ ልጆች ይልቅ ፈታ ብለው ሲያነቡ የነበሩ ልጆች ናቸው የተሻለ ውጤት ያመጡት!
ይቀጥላል .......

👍4👎1