FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
144 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
ጅማ ዩኒቨርስቲ Freshman ኮርሶች ውስጥ ከበድ የሚሉት የትኞቹ ናቸው?

1. Logic - የጅማ ዩኒቨርስቲ logic ፈተና ከየትኛውም ዩኒቨርስቲ including Harvard😂 ይከብዳል ። በኛ ባች Logic A የሰራ ተማሪ 5 አይሞላም ። ፈተናውን ገግማችሁ ስላነበባችሁ ብቻ የምትሰሩት አይደለም ። ይልቅ Advanced English skill እና ጥያቄ የመስራት ልምድ ይፈልጋል በተለይ ፈተናው ላይ የሚጠቀሟቸው Vocabulary'ዎች በፍፁም አይታችሁ የማታውቁት ነው ።

2. English - ይሄን Course አብዛኛው ተማሪ አውቃለሁ እያለ የተበላው ነው በተለይ Mid exam. ፈተናዎች ያው Highschool ላይ የምታውቁት እንጊሊዝኛ ነው ። ነገር ግን ሁሉም ጥያቄ በ paragraph መልክ ነው የሚወጣው። ስለዚህ passage እና ከ paragraph ጥያቄ መስራት በደም መለማመድ ነው ያለባችሁ።

3. Maths - ይህ Course የትም ለማንም አስቸጋሪ ነው ነገር ግን ጅማ ላይ Applied maths የሚያስተምሩ አስተማሪዎች ፈተናውን ስለሚያወጡት በጣም ከበድ ያለ ጥያቄ ነው ሚወጣው። ነገር ግን ለሚሰራ ሰው ይሰራል።

4. Physics - በኛ ባች physics mid exam አዳሜ አልቆ ነበር ከ30 ከግማሽ በላይ ያመጣው 4% ተማሪ ብቻ ነበር ነገር ግን ፋይናሉን ትንሽ ቀለል አድርገውታል ።

5. Geography, Psychology - በጣም ቀላል ናቸው ከሽምደዳ ይልቅ concept ለመያዝ አንብቡ ማንም ሚሰራቸው ኮርሶች ናቸው።



ይቀጥላል........
Share ይደረግ
👍2
Study Smart, Not hard !

ከመጠን በላይ ማንበብ ሁሉም ፍሬሽማን ተማሪ 1st semester ላይ የሚያደርገው ነገር ነው። ገና ስንመጣ ዩኒቨርስቲን አጋንነን ስለምናይ ከሚገባው በላይ እናነባለን ። ነገር ግን ይሄ ማንንም አልጠቀመም ይልቅ Depression እና Anxiety አመጣብን እንጂ። ስለዚህ ከመጠን በላይ አታንብቡ ማለትም በቂ እንቅልፍ ተኙ ፣ ምግብ አትዝለሉ፣ ከክላስ መልስ በቂ እረፍት አርጋችሁ ወደ ንባብ ግቡ። በቃ ድካም ሲሰማችሁ እረፍት አድርጉ ገግማችሁ ከማንበብ ይልቅ። እውነቴን ነው ምላችሁ በኛ ባች ላይብረሪ ከሚያድርጉ ልጆች ይልቅ ፈታ ብለው ሲያነቡ የነበሩ ልጆች ናቸው የተሻለ ውጤት ያመጡት!

ይቀጥላል .......
👍4👎1
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@examanswer1
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
FRESHMAN MID AND FINAL EXAM