FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
144 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
Study Smart, Not hard !

ከመጠን በላይ ማንበብ ሁሉም ፍሬሽማን ተማሪ 1st semester ላይ የሚያደርገው ነገር ነው። ገና ስንመጣ ዩኒቨርስቲን አጋንነን ስለምናይ ከሚገባው በላይ እናነባለን ። ነገር ግን ይሄ ማንንም አልጠቀመም ይልቅ Depression እና Anxiety አመጣብን እንጂ። ስለዚህ ከመጠን በላይ አታንብቡ ማለትም በቂ እንቅልፍ ተኙ ፣ ምግብ አትዝለሉ፣ ከክላስ መልስ በቂ እረፍት አርጋችሁ ወደ ንባብ ግቡ። በቃ ድካም ሲሰማችሁ እረፍት አድርጉ ገግማችሁ ከማንበብ ይልቅ። እውነቴን ነው ምላችሁ በኛ ባች ላይብረሪ ከሚያድርጉ ልጆች ይልቅ ፈታ ብለው ሲያነቡ የነበሩ ልጆች ናቸው የተሻለ ውጤት ያመጡት!

ይቀጥላል .......
👍4👎1
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@examanswer1
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
FRESHMAN MID AND FINAL EXAM