Natural ተማሪዎች ለኢንትራንስ ዝግጁ 🥰 ❔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡172👍45🙈42😢31💔27💯18😎8❤🔥7🏆7🔥4🆒4
#National_Exam
💻 ላለፉት ሦስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያው ዙር አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል፡፡✅
የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከረቡዕ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀት እና በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡
🔻 የፈተናው መጠናቀቅን ተከትሎ ተማሪዎች ወደየ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ።
💻 ሁለተኛው ዙር ፈተና ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከረቡዕ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀት እና በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል፡፡
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙈21👍11👏8😱6⚡5🔥1
🇻🇳ሶሻሎች Welcome ብለናል🫴የፈተና ሳምንት ቆይታችሁ መልካም እንደነበረ ባለሙሉ ተሰፋ ነን! እናም አንድ ነገር ልናስቸግራችሁ ነው እንግዲህ 😅ባገኛችሁት Experience ይሄን ጥያቄ መልሱልን🥰
🔻ፈተናው እንዴት ነበር?
🔺በዩኒቨርስቲ ያጋጠማችሁ ምን አዲስ ነገር አለ?
🔹ለናቹራል ተማሪዎች ምን ትመክራላችሁ?
🔻ፈተናው እንዴት ነበር?
🔺በዩኒቨርስቲ ያጋጠማችሁ ምን አዲስ ነገር አለ?
🔹ለናቹራል ተማሪዎች ምን ትመክራላችሁ?
👍50🙏11👏8❤🔥7🥰7😢2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡233🙏154👍40🔥20❤🔥13😘12🙈7🏆6🤗6👏3😇3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰141🙏84👍13❤🔥10🏆7👏2🤩2🤗2💯1
Advanced Freshman
ያጠናችሁት + ፈጣሪ ተደምሮበት =አሪፍ ዉጤት👌
በተረፈ ፍሬሽማንን በአዲስ መልክ ከኛ ጋር ለማሳለፍ ፈጣሪ ያብቃችሁ❤️
በተረፈ ፍሬሽማንን በአዲስ መልክ ከኛ ጋር ለማሳለፍ ፈጣሪ ያብቃችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏346🥰46😍14🏆9❤🔥8👍7💯3🔥2😎1
📌 ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች በቅንነት vote አርጉ 😊
Anonymous Poll
22%
Social ተማሪ ነኝ ዘንድሮ entrance ተፈትኛለዉ ✔️
69%
Natural ተማሪ ነኝ entance ልፈተን ነው
8%
Next የ2017 entrance ተፈታኝ ነኝ
👍52🔥9😱4🤗3🥰2😎2👌1
ቤተሰብ❤️ አላችሁ አ
እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ይነስም ይብዛም ለኢንትራንስ ዝግጅታቹ ስናግዛቹ ነበር ☺️እናም አብዛኞቻችሁ ቀጣይ ዓመት ፈጣሪ ካለ ፍሬሽማንን ትማራላችሁ::
⭐️ ስለሆነም በዚው ቻናል ከናንተ ጋር አብረን ልንዘልቅ ብሎም ምትፈልጉበት department እስክትገቡ ድረስ ሙሉ አቅማችንን ተጠቅመን ልናግዛቹ ወስነናል.... እንዲህ ለማለት ለምን ቸኮላችሁ አትበሉን🙁 exam የጨረሱ social ተማሪዎች No more grade 12😁 በማለት ከቻናላችን በቅፅበት ለመዉጣት እየተግደረደሩ ስለሆነ ነው😇ገቢቶ🙋♂🙋
⭐️ ስለዚህ ይሄን ቻናል ስሙን እና logo ወደ ፍሬሽማን ምንቀይር መሆኑን እናሳውቃቿለን🥰
💻 እንዲሁም ዉጤት ሲመጣ እንደ ከዚህ ቀደም መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል ያኔም እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነን ::
እንዲህ በማድረጋችን እንዳልከፋቹ እናምናለን ::በቻላችሁ አቅም ቻናላችንን leave ከማለት ይልቅ አብራችሁን ቤተሰብ ሁኑ😊
Next year entrance ተፈታኝ የሆናችሁ ደሞ እናንተን በነፃ ሊያግዟቹ ያሉ ተማሪዎች ስላሉ በቅርቡ ለናንተም አዲስ channel ላይ ምትቀላቀሉ ይሆናል ::
ፈጣሪ ይሄንን exam አልፋቹ የፍሬሽማን ሰው ይበላችሁ ብለን እንመርቃቿለን💔
ሀሳባችሁን በreaction እና በcomment አሳዉቁን 😊
እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ይነስም ይብዛም ለኢንትራንስ ዝግጅታቹ ስናግዛቹ ነበር ☺️እናም አብዛኞቻችሁ ቀጣይ ዓመት ፈጣሪ ካለ ፍሬሽማንን ትማራላችሁ::
እንዲህ በማድረጋችን እንዳልከፋቹ እናምናለን ::በቻላችሁ አቅም ቻናላችንን leave ከማለት ይልቅ አብራችሁን ቤተሰብ ሁኑ😊
Next year entrance ተፈታኝ የሆናችሁ ደሞ እናንተን በነፃ ሊያግዟቹ ያሉ ተማሪዎች ስላሉ በቅርቡ ለናንተም አዲስ channel ላይ ምትቀላቀሉ ይሆናል ::
ፈጣሪ ይሄንን exam አልፋቹ የፍሬሽማን ሰው ይበላችሁ ብለን እንመርቃቿለን
ሀሳባችሁን በreaction እና በcomment አሳዉቁን 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏143🙏82🫡19👍17🔥9🥰9🏆6❤🔥4👌4⚡2😱2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥142👍21❤🔥18👏13👌12🤗7🏆6🥰4❤1
#NATIONAL_EXAM
💻 ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ናቸው።
⭐️ ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 9-11/ 2016 ዓ.ም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።
ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተፈታኞቹ አጠቃላይ ገለፃ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም እንደሚሰጡ ይጠበቃል።
በተያያዘ መረጃ፣ በትግራይ ክልል ሁለኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 9-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተፈታኞቹ አጠቃላይ ገለፃ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም እንደሚሰጡ ይጠበቃል።
በተያያዘ መረጃ፣ በትግራይ ክልል ሁለኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 9-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🔥4🫡4👏3💔1🙉1
ቤተሰብ ሰላም ብለናል
💻 Social ተማሪዎች exam ጨርሳችሁ እረፍት ላይ እንዳላችሁ ይታወቃል እናም ዉጤት እስኪመጣ በእረፍት ጊዜያችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ❔ placement እንዴት መሙላት እንዳለባችሁ እና የፈለጋችሁት ጊቢ እንዲደርሳቹ✅ ሌሎችንም ሃሳቦች የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሆነች 2nd year የLaw ተማሪ አንደበት ለእናንተ ምትላቹ ነገር ይኖራል በተለይ social ተማሪዎች ይጠቅማቿል::
Natural ተማሪዎች ፈተናችሁን በመረጋጋት ስሩ በቀጣይ ለናንተም ከብዙ top የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሚጠቅማችሁን ነገሮች ሚያካፍሏቹ ይሆናል💻
ዝግጁ ናችሁ❔
Natural ተማሪዎች ፈተናችሁን በመረጋጋት ስሩ በቀጣይ ለናንተም ከብዙ top የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሚጠቅማችሁን ነገሮች ሚያካፍሏቹ ይሆናል
ዝግጁ ናችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍79🥰28🫡7❤🔥6😇6👏3❤1⚡1
#NATIONAL_EXAM
💻 ለሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ዛሬ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣሉ፡፡
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።
ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በፈተናው ዲሲፕሊን ዙሪያ አጠቃላይ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡
ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።
ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በፈተናው ዲሲፕሊን ዙሪያ አጠቃላይ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡
ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24🆒4🙉2🔥1