Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
🇻🇳ሶሻሎች Welcome ብለናል🫴የፈተና ሳምንት  ቆይታችሁ መልካም እንደነበረ ባለሙሉ ተሰፋ ነን! እናም አንድ ነገር ልናስቸግራችሁ ነው እንግዲህ 😅ባገኛችሁት Experience ይሄን ጥያቄ መልሱልን🥰

🔻ፈተናው እንዴት ነበር?
🔺በዩኒቨርስቲ ያጋጠማችሁ ምን አዲስ ነገር አለ?
🔹ለናቹራል ተማሪዎች ምን ትመክራላችሁ?
👍50🙏11👏8❤‍🔥7🥰7😢2
💻በነገራችን ላይ ፈጣሪ ከፈቀደ Next year ፍሬሽማንን በአዲስ ሁኔታ አብረን እንቀጥላለን ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡233🙏154👍40🔥20❤‍🔥13😘12🙈7🏆6🤗6👏3😇3
💻Natural ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን ይቅናችሁ ❤️ፈትናውን በመረጋጋት እና በማስተዋል ለመስራት ሞክሩ ::ሁላችሁንም እንወዳቿለን በርቱልን 🦋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰141🙏84👍13❤‍🔥10🏆7👏2🤩2🤗2💯1
Advanced Freshman
💻Natural ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን ይቅናችሁ ❤️ፈትናውን በመረጋጋት እና በማስተዋል ለመስራት ሞክሩ ::ሁላችሁንም እንወዳቿለን በርቱልን 🦋
ያጠናችሁት + ፈጣሪ ተደምሮበት =አሪፍ ዉጤት👌

በተረፈ ፍሬሽማንን በአዲስ መልክ ከኛ ጋር ለማሳለፍ ፈጣሪ ያብቃችሁ
❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏346🥰46😍14🏆9❤‍🔥8👍7💯3🔥2😎1
👍52🔥9😱4🤗3🥰2😎2👌1
ቤተሰብ❤️አላችሁ አ

እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ይነስም ይብዛም ለኢንትራንስ ዝግጅታቹ ስናግዛቹ ነበር ☺️እናም አብዛኞቻችሁ ቀጣይ ዓመት ፈጣሪ ካለ ፍሬሽማንን ትማራላችሁ::

⭐️ስለሆነም በዚው ቻናል ከናንተ ጋር አብረን ልንዘልቅ ብሎም ምትፈልጉበት department እስክትገቡ ድረስ ሙሉ አቅማችንን ተጠቅመን ልናግዛቹ ወስነናል.... እንዲህ ለማለት ለምን ቸኮላችሁ አትበሉን🙁 exam የጨረሱ social ተማሪዎች No more grade 12😁 በማለት ከቻናላችን በቅፅበት ለመዉጣት እየተግደረደሩ ስለሆነ ነው😇ገቢቶ🙋‍♂🙋

⭐️ስለዚህ ይሄን ቻናል ስሙን እና logo ወደ ፍሬሽማን ምንቀይር መሆኑን እናሳውቃቿለን🥰

💻እንዲሁም ዉጤት ሲመጣ  እንደ ከዚህ ቀደም መጨናነቅ ሊኖር ስለሚችል ያኔም እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነን ::

እንዲህ በማድረጋችን እንዳልከፋቹ እናምናለን ::በቻላችሁ አቅም ቻናላችንን leave ከማለት ይልቅ አብራችሁን ቤተሰብ ሁኑ😊

Next year entrance ተፈታኝ የሆናችሁ ደሞ እናንተን በነፃ ሊያግዟቹ ያሉ ተማሪዎች ስላሉ በቅርቡ ለናንተም አዲስ channel ላይ ምትቀላቀሉ ይሆናል ::

ፈጣሪ ይሄንን exam አልፋቹ የፍሬሽማን ሰው ይበላችሁ ብለን እንመርቃቿለን
💔

ሀሳባችሁን በreaction እና በcomment አሳዉቁን 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏143🙏82🫡19👍17🔥9🥰9🏆6❤‍🔥4👌42😱2
ምኞትህን ስትናገር ሊሳቅብህ ይችላል፤ ደስ የሚለው ፈጣሪ የናቁህን አንገት የሚያስደፋ አቅም ውስጥህ አስቀምጧል!

ስለዚህ ወዳጄ አንተ ከልብህ ጥረት ለማድረግ ዝግጁ ከሆንክ ሁሉን ትችላለህ!

⭐️አዲሱ የቻናላችን ሎጎ እና ስም ነው እንዴት አያችሁት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥142👍21❤‍🔥18👏13👌12🤗7🏆6🥰41
#NATIONAL_EXAM

💻ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ናቸው።

⭐️ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 9-11/ 2016 ዓ.ም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተፈታኞቹ አጠቃላይ ገለፃ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም እንደሚሰጡ ይጠበቃል።

በተያያዘ መረጃ፣ በትግራይ ክልል ሁለኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 9-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🔥4🫡4👏3💔1🙉1
ቤተሰብ ሰላም ብለናል

💻Social ተማሪዎች exam ጨርሳችሁ እረፍት ላይ እንዳላችሁ ይታወቃል እናም ዉጤት እስኪመጣ በእረፍት ጊዜያችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ placement እንዴት መሙላት እንዳለባችሁ እና የፈለጋችሁት ጊቢ እንዲደርሳቹሌሎችንም ሃሳቦች የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሆነች 2nd year የLaw ተማሪ አንደበት ለእናንተ ምትላቹ ነገር ይኖራል በተለይ social ተማሪዎች ይጠቅማቿል::

Natural ተማሪዎች ፈተናችሁን በመረጋጋት ስሩ በቀጣይ ለናንተም ከብዙ top የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሚጠቅማችሁን ነገሮች ሚያካፍሏቹ ይሆናል
💻

ዝግጁ ናችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍79🥰28🫡7❤‍🔥6😇6👏311
#NATIONAL_EXAM

💻ለሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ዛሬ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣሉ፡፡

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በፈተናው ዲሲፕሊን ዙሪያ አጠቃላይ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡

ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24🆒4🙉2🔥1
💻ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን❤️

@ADVNCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏183🥰26👍13❤‍🔥10💯6😍32🔥2😎1
#NATIONAL_EXAM

ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እየተሰጠ ይገኛል፡፡

በዛሬው የሁለተኛ ቀን ፈተና በጠዋቱ መርሐግብር የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ፈተና እና ከሰዓት የፊዚክስ ትምህርት ፈተና ሲሰጥ ዉሏል፡፡

ምስል፦ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22💔3🥰2👏2🏆2😍1
💻በonline እና በወረቀት የተሰጠው የዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች መለያየት በተማሪዎች ዉጤት ላይ ተፅእኖ ይኖረዋል ብላችሁ ታስባላችሁ ሀሳባችሁን comment
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍68💔8🤯5😭4👌1
😎 ዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈትናችሁ የጨረሳቹ social እና natural ተማሪዎች ዛሬ ምንላችሁ ወሳኝ እና ጠቃሚ ነገር ይኖራል🎙 እንደምትጠቀሙበት ተስፋ እናደርጋለን😊

-| ዛሬ ማታ 1:30LT ላይ ጠብቁን
⭐️

@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍43🥰6🤝4🫡3🆒2😎2
🎆Natural ተማሪዎች welcome ብለናል 🦋የፈተና ሳምንት ቆይታችሁ አሪፍ እንደነበር እናምናለን❤️ exam እንዴት ነበር 😌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥77👍22🎉18🥰13👌9🤩85🏆5👏1
@Advanced_freshman_ተፈታኞች_ልትሰሙት_ይገባል_.aac
7.1 MB
😀 ዘንድሮ ኢንትራንስ የተፈተናችሁ ተማሪዎች ልትሰሙት የሚገባ መልዕክት🎙

ዘንድሮ ለተፈተኑ ተማሪዎች share አርጉላቸው

💬ሀሳባችሁን እና ፖስት እንዲደረግላችሁ ምትፈልጉትን ነገር comment section ላይ ልታስቀምጡልን ትችላላችሁ 🙂


💻JOIN US 📨
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🥰18🙏9👌4🫡4❤‍🔥3👏3😎2😍1
ባጠቃላይ የ2016 ኢንትራንስ ፈተና እንዴት ነበር?
Anonymous Poll
21%
ከባድ
61%
መካከለኛ
18%
ቀላል
🙈34👌16👍14💔9🫡6❤‍🔥5😇5😱2