Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
ዛሬ የ2017 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ይጠናቀቃል::እናም በቀጣይ ሳምንታት ዉጤት ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል::በተለይም የRemedial ተማሪዎች ዉጤት ከአምናው አንፃር ዘንድሮ ዘግየት ስላለ ምናልባትም በቀጣይ ሳምንታት ይፋ ይደረጋል የሚል መረጃዎች እየወጡ ነው::ስለሆነም ሁላችሁም በተረጋጋ መንፈስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን::

አዲስ መረጃ ካለ ምናደርሳችሁ ይሆናል🙏ለተማሪዎች share አርጉ ✅️

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
🙏3022👍4😱4👏2
🔰አንድ ጊዜ አንስታይን እንዲህ አይነት ጥያቄዎች ቀረቡለት

#ጠያቂ:-- ብልህ ሰው ምን አይነት ሰው ነው?

🎙️አልበርት:- ከእያንዳንዱ ሰው ሊማር የሚችል.....

#ጠያቂ:- ጠንካራ ሰው እንዴት ያለ ሰው ነው?

🎙️አልበርት:- ስሜቱን መቆጣጠር የሚችል....

#ጠያቂ:- እውነተኛ ሀብታም ሊባል የሚገባው እንዴት አይነት ሰው ነው?

🎙️አልበርት:- በቃኝን የሚያውቅ......

#ጠያቂ :- ማነው የተከበረ ሰው?

🎙️አልበርት:- ሰውን የሚያከብር......

#ጠያቂ:- ምን አይነት ሰው ነው ቶሎ ነገር የሚገባው?

🎙️አልበርት:- በትዕግስት ሰውን የሚያደምጥ......

ትስማማላችሁ🙌

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
🔥84💯5433👍24👌5😱3🥰1👏1
Campus life😅

🎓አንዱ Gc ምን አለ አሉ
                             ''   አንድ ጥሎ ሕይወት አንድ አንጠልጥሎ እውቀት '' አለ አሉ

😊የካምፓስ life means ከጀለሶችህ ጋር አብረህ 4,5,6,7,8 ማዝገም ማለት ነው ። እና በዚህ የህይወት ሂደት ተማሪዎች ከተለያየ እምነት ባህል አስተሳሰብ ጋር የሚተዋወቁት በዚህ ጊዜ ነው ። ተማሪውም የራሱን ማንነትና ስብዕና የሚቀየረው በcampus lifu ላይ ነዉ። ካምፓስ ላወቀበት በብዙ ነገር በ negativeም በposetiveም ሚለወጥበት አንድ planet ነው 😁

🔰ካምፓስ አይረሴ የሆኑ ምርጥዬ momentoch አሉበት በቃ አንዱ ጀለስ ብር ሲላክለት ስልኩን አጥፍቶ ይጠፋል ከዛም እንደ FBI እርሱን ፍለጋ ከጀለሶች ጋር በባትሪ ትኳትናለ...፣😺አንዳንድ ጊዜ አንዱ 10 ብር አበድሮህ አልፋታ ብሎህ...አንዳንድ ጊዜማ ከ3rd floor ላይ አንተ ብሬን አታመጣም ብሎህ ይጮሃል☺️፣አንዳንድ ጊዜ ዞር ብሎ አይቶ የማያውቅ ቤተሰብ coma ውስጥ ሊከትህ ሲፈልግ 😄 ካርድ ባለ100 ይልካል ከዛ አንቺ ቁጭ ብለሽ እሱን ለጀለሶችህ ሸምሱን ትሆንላቸዋለህ😁....፣የቸርችህ fellow [ ህብረት ] programሳ ምትረሳ ናት 😁 welcome program ላይ ስምህን አስተዋውቅ ስትባል vibrate mode ላይ ምትሆናት ነገር የዛኔ ደሞ ምትበላት ፈዋ ወዮ!😋 ምታስብል ናት : ደሞ ከጀለስህ ጋር  ለሊት ተኝተህ መቶ 12 ሰአት ተነስተህ church መሄዱ 😍 ። Muslim ጀለሶች ጋርም እንደዛው❤️!.....አረ ነፍ ደስ ደስ የሚሉ ነገሮች አሉ🙀

☺️ አስጠሊታ ሁኔታዎችም ሊከሰቱብክ ይችላሉ ማትፈልገው department i.e አንተ Law እማራለው ብለህ  ማለት ነው ወስደው ማለት ነው sociology ማለት ነው ሊከቱህ ይችላሉ ማለት ነው ማለት ነው😂....አስበው እስቲ የወደፊት ሂወትህ ሚወስኑ አጋጣሚዎች አሉ😊 ለዚህ አሁን ነስር በአፍንጫህ እስከሚወጣ....አላልኩም ወጥረህ አንብብ odma😍......ሌላው  እዛው ሚያጋጥሙ ሰገራ የሆኑ  ልጆች  አሉ በቃ ሲያስጠሉ....ስለነዚ ማውራት expired ያደርጋል ለነዚህ  መፍትሄው በቃ መጀመሪያ ሰሞኑን see see አድርገህ ፍሬንድነትህን ቶሎ cut ማድረግ ነው ያለዛ አንቺንም ሊከትቡሽ ይሯሯጣሉ 😊 ። ልነገራችዋ አራዳ ማይገልፀው የህይወት ምስጢር የገባው 24 ሰአት ትምህርት ችከላ ማይል  ሁሉን በልክ የሚያደርግ ልክ እንደ እኔ 😜 ብቻ ጓደኛ መረጣ ላይ... ሁኑ ካለበለዚያ ውሃ በላችሁ  campus  ላይ ያለ ፍሬንድ ይከብዳል 🤤

Next year ግቢ ለሚገቡ share አርጉላቸው 🤗

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
65😁18🔥4😇3👏2🙏1
እዚህ ቻናል ማን ይበዛል🤔
Anonymous Poll
58%
ወንድ 🙇‍♂️
42%
ሴት 🙇
😁44😎152🙈1
አሁኑኑ ተጠቃሚ ሁኑ🥰🥰

በነዚህ ዓመታት የተከፈቱ group ካላችሁ በጣም በአሪፍ ዋጋ እንገዛቿለን🥰::groupu chat history visible ሊሆን ይገባል!!

👉በ2020 የተከፈተ -900ብር
👉በ 2021 የተከፈተ- 850ብር
👉በ 2022 የተከፈተ -800ብር
👉በ 2023 የተከፈተ-650ብር
👉2024(jan-june)- 100ብር

ያላችሁ ብቻ በዚህ👉 @Bekijum አግኙን😊

አደራችሁን ደሞ በጣም ብዙ scammeroch ስላሉ ተጠንቀቁ::

ስትሸጡልን ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል✅️
8🔥4🥰1
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ‼️

#Ethiopia | መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም #ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል።

እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል።
====================

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
73🔥9🙈7👍3👏2😴2🙏1
ትምህርት ሚኒስቴር በመግለጫው ምን አለ?

🔰የኢንትራንስ ዉጤት ጳጉሜ ዉስጥ ይፋ ይሆናል
🔰ሁሉም ዉጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 8/2018 ወደ ግቢ ይገባሉ
🔰በተለያየ ምክንያት ኢንትራንስ ያልተፈተኑ ተማሪዎች ነሐሴ ላይ ይፈተናሉ
🔰በዚህ ዓመት ከአምናዎቹ በተሻለ ፐርሰንት(5.4%) ተማሪዎች ያላፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት ተቀላቀሉን 👇👇👇
10👍5🔥1💯1
#Advertisement

🏫To all students aspiring to join AAU

We sincerely hope it went smoothly! Now that this important milestone is behind you, have you thought about your next move? Have you chosen the field of study you wish to pursue or decided which university to attend?
If Addis Ababa University (AAU) tops your list, we’re thrilled to share that we’re here to guide and support you every step of the way.

We’ll assist you with:
📄 Navigating the application process
📚 Preparing for the UAT entrance examination
🏛 Discovering everything you need to know about AAU and campus life
📝 Completing the registration process

From your first inquiry to securing your place at AAU, we’re committed to helping you turn your goal into reality!

Register now👉
@UATRegistration

Join our channel👇
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
14🥰4🔥3👍1😱1🤗1
እንዴት አደራችሁ😊

በሰላም አድራቹ ጠዋት መነሳት ትልቅ ነገር ነዉና ፈጣሪያችሁን አመስግኑ🙏🥰

መልካም ዉሎ ተመኘን ☺️

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN
🙏167🥰1815👍6🔥1
የትኛው ዩኒቨርሲቲ መማር ይፈልጋሉ

AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

SHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ

⚠️ምርጫዎት እነዚህ ከሆኑ የመግቢያ ፈተናው ሊያሳስባቹ አይገባም ምክኒያቱም የመግቢያ ፈተና ዝግጅት ከ UAT Preparation ጋር ቀላል ሆኗል።

🔽ምዝገባ ትናንት ስለጀመረ ሳይዘጋ በፊት ጊዜ ሳታባክኑ አሁኑኑ ተቀላቀሉን::

©️®UAT Preparation

🔰ሙሉ መረጃ ከታች ባለው ቻናል ዉስጥ ታገኛላችሁ 👇

https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🥰3🙏3🔥2
#Placement ያልሞላችሁ ተማሪዎች ስለ placement አንዳንድ መረጃ እና አሞላል Trick ነገር ትፈልጋላችሁ?

እስቲ ያልሞላችሁ🙌

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏47👍127🥰4🫡2
ሰላም ቤተሰቦች❤️‍🔥

👨‍🏫አብዛኞቻቹ በጠየቃችሁን placement እንዳልሞላችሁ እና እንዴት ብንሞላ ነዉ የፈለግንበት ሚደርሰን እያላችሁ ብዙ post ስር comment ስታደርጉ ለማየት ሞክረናል::እናም የተወሰነ ስለ placement Tip ነገር ልስጣችሁ 😊

በመጀመሪያ placement በዉጤታችሁ እና በፍላጎታችሁ ላይ በመመስረት ነዉ ምደባ ሚካሄደው::እስቲ ላብራራላችሁ ተከታተሉኝ 🧐

ለምሳሌ👱‍♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐዋሳ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል 💅

🤚እዚህ ጋር አንድ አሪፍ Trick ላሳያችሁ
➡️placement ሞላታችሁ ምደባ ሲደረግ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ 1st ላይ የሞሉት ፍላጎታቸው ሚጠበቅላቸው:: ያ ማለት Rediet የአሶሳ ተማሪ ብትሆን እና ከትምህርት ቤቷ ኢንትራንስን ካለፉት ዉስጥ በደረጃ ከ1-10 ብትሆን, መጀመሪያ ላይ የሞላችው ዩኒቨርሲቲ 80% የማገኘው ዕድል አላት:: ነገር ግን ይቺ ተማሪ ከ11-20 ዎቹ ደረጃ ዉስጥ ብትሆንስ probabilityው እየቀነሰ የመጣና 2-4 አከባቢ ላይ የሞላችውን የማግኘት ዕድል ይኖራታል ማለት ነዉ :: ግራ ገባቹ አ 😁ደግማችሁ አንብቡት 🙂

@Advanced_freshman

🔗በአጭሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከት/ቤታቹ በኢንትራንስ result ስንተኛ እንደሆናችሁ ማወቅ then based on the above example መሙላት አለቀ 🤷‍♂️

ይሄ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ከአዲስ አበበ ዉጪ ላሉ ተማሪዎች ነዉ ሚሆነው😅ግን አበቤዎችም ሞክሩት

➡️ሌላው ነገር ደግሞ በትምህርት ቤታቹ ዉስጥ ከእናንተ ሚበልጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ከሞሉ ወይም አንድን ዩንቨርስቲ 1st ምርጫቸው ካደረጉ ቅድሚያ የነሱን ፍላጎት ስለሚጠብቁላቸው 2, 3,4 አከባቢ ላይ ምርጫችሁን አሪፍ አርጉ::

😏ምን አለ መሰላችሁ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱበት ነገር ጎበዝ ተማሪ ሆነው 1ኛ ምርጫቸዉ ሚደርሳቸው መስሏቸው ከ2 ጀምሮ ያሉትን ምርጫቸውን ትኩረት አይሰጡትም ከዛ ምደባ ሲያዩ ያላሰቡት ግቢ ይደርሳቸዋል ☹️ ለጎበዝም ጎበዝ እንዳለ እያሰብን ወገን 🥹

📤Top ተማሪ ባልሆንስ እንዴት ላርግ ምትሉ (መቁረጫ ነጥብ አከባቢ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እናንተ ከ4-10 ምርጫቹ አከባቢ ላይ ትኩረት ስጡ ምክንያቱም መጀመሪያ እንዳልኩአቹ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ ምርጫቸው ሚጠበቀው:: እናንተ ብልጥ ሆናችሁ ከሞላቹ ምትፈልጉበት ዩንቨርስቲ ይደርሳቿል::ስለዚህ 300,350,400...ማምጣታቹ አሞላላችሁን ይወስናል እንጂ ከናንተ በላይ ዉጤት ኖሯቸዉም በአሞላል ምክንያት ሚፈልጉትን ዩንቨርስቲ ላያገኙ ይችላሉ::

👥ከዚህ በፊት ይሄን method ነግሬያቸው የፈለጉበት ዩንቨርስቲ የገቡ ብዙ ልጆች አሉ::እንዲህ ስል ግን 100% በዚህ method የፈለጋቹበት ግቢ ይደርሳቿል ማለቴ አይደለም ዕድልም ወሳኝ ነዉ ☹️ብቻ ኮንታ እንዳትገቡ ምኞቴ ነዉ 🥹😁

🔗ባጠቃላይ placement ስትሞሉ በደምብ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ከ4-7 ዓመት ምትኖሩበት ሀገር እና ቤት ነዉ🙌

Advanced freshman admin🫡 መልካም ዕድል ተመኘዉላቹ ❤️



JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍8🥰7🫡21
👨‍🏫 ለፍሬሽ ተማሪዎች ብቻ  ተብሎ የተከፈተ  ቻናላችን ነው በውስጡ :-

📌 FreshMan course exams
        -Mid exams
        -Final exams in PDF!
📚✍️
📚 Pdf Notes
📗 Assignment
📖 COC Exam 
📑 Mid & Final Exam ያገኛሉ!

ለመቀላቀል👇👇

@Campus_materials ✔️
@Campus_materials ✔️
@Campus_materials ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍4🥰1
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ😊

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏537🥰7
💥በኢትዮጲያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መሀከል አላማቹ

AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

SPHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ

✔️በእነዚህ ታዋቂ እንዲሁም ልምድ ባላቸው ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ሀሳብ ካላቹ የመግቢያ ፈተና ስለሚፈትኑ በበቂ ሁኔታ ለፈተናው ለመዘጋጀት ዛሬውኑ በዚህ @UATPreparation ይመዝገቡ።

✔️ለሶስት ቀናት የቆየ ምዝገባችን ዛሬ ስለሚጠናቀቅ ዛሬውኑ በመመዝገብ ከነገ ሰኞ ዕለት ጀምሮ ዝግጅታችሁን ከኛ ጋር እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን።

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇
JOIN:@UATPreparation ⭐️
JOIN:@UATPreparation ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🥰5👍2🔥2
UAT is Important for Self-Sponsored Students!

If you’re planning to get into AAU as a self-sponsored student, listen carefully!

1. Self-sponsored students are treated differently from government-sponsored ones.
2. You will select your top 3 departments before you even get to AAU, BUT if your UAT score isn’t high enough, you might not get into any of them.....and you’ll start as a Freshman without knowing your department.

If you score well:

1. You’ll get your department from the start
2. You won’t stress during Freshman year
3. You’ll have a clear plan and smooth journey ahead

Register here ➡️@UATRegistration

Join us⬇️
@UATPreparation
@UATPreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰5👏54🔥2
ከ2024 march month በፊት ያሉትን groupoch መግዛት ጀምሬያለው

2023,2022,2021,2020,2019,2018 በነዚህ ዓመታት የተከፈቱ groupoch ካላችሁ በአሪፍ price ገዛለው🏦🏦🏦

ያላችሁ በዚህ👉@Bekijum አናግሩኝ ⭐️

ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል✉️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🥰2👍1😍1
🌄 እሰይ ዛሬም በሰላም አድረን ነግቶልናል ተመስገን🥰🙏እንሆ ድጋሚ ማይመለሱ ወራት እና ሳምንታትን እያለፍን ተረኛው የሳምንቱ የመጀመርያው ቀን እየከነፈ ደርሷል🏃‍♂️🏃‍♀️

ሳምንቱ ደግ ነገር ብቻ ምትሰሙበት:መልካም ነገር ሚገጥማቹ እና ሰላማቹ እንዲበዛ ምኞታችን ነው
😊

መልካም ሳምንት
🥰

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🙏13924🥰9😍5😘5😇4🤗42
ሰበር ዜና የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል

https://result.ethernet.edu.et

@ADVANCED_FRESHMAN
😱186🔥6🙈4🥰3👏1😇1🫡1