Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
እንዴት አደራችሁ😊

በሰላም አድራቹ ጠዋት መነሳት ትልቅ ነገር ነዉና ፈጣሪያችሁን አመስግኑ🙏🥰

መልካም ዉሎ ተመኘን ☺️

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN
🙏167🥰1815👍6🔥1
የትኛው ዩኒቨርሲቲ መማር ይፈልጋሉ

AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

SHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ

⚠️ምርጫዎት እነዚህ ከሆኑ የመግቢያ ፈተናው ሊያሳስባቹ አይገባም ምክኒያቱም የመግቢያ ፈተና ዝግጅት ከ UAT Preparation ጋር ቀላል ሆኗል።

🔽ምዝገባ ትናንት ስለጀመረ ሳይዘጋ በፊት ጊዜ ሳታባክኑ አሁኑኑ ተቀላቀሉን::

©️®UAT Preparation

🔰ሙሉ መረጃ ከታች ባለው ቻናል ዉስጥ ታገኛላችሁ 👇

https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🥰3🙏3🔥2
#Placement ያልሞላችሁ ተማሪዎች ስለ placement አንዳንድ መረጃ እና አሞላል Trick ነገር ትፈልጋላችሁ?

እስቲ ያልሞላችሁ🙌

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏47👍127🥰4🫡2
ሰላም ቤተሰቦች❤️‍🔥

👨‍🏫አብዛኞቻቹ በጠየቃችሁን placement እንዳልሞላችሁ እና እንዴት ብንሞላ ነዉ የፈለግንበት ሚደርሰን እያላችሁ ብዙ post ስር comment ስታደርጉ ለማየት ሞክረናል::እናም የተወሰነ ስለ placement Tip ነገር ልስጣችሁ 😊

በመጀመሪያ placement በዉጤታችሁ እና በፍላጎታችሁ ላይ በመመስረት ነዉ ምደባ ሚካሄደው::እስቲ ላብራራላችሁ ተከታተሉኝ 🧐

ለምሳሌ👱‍♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐዋሳ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል 💅

🤚እዚህ ጋር አንድ አሪፍ Trick ላሳያችሁ
➡️placement ሞላታችሁ ምደባ ሲደረግ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ 1st ላይ የሞሉት ፍላጎታቸው ሚጠበቅላቸው:: ያ ማለት Rediet የአሶሳ ተማሪ ብትሆን እና ከትምህርት ቤቷ ኢንትራንስን ካለፉት ዉስጥ በደረጃ ከ1-10 ብትሆን, መጀመሪያ ላይ የሞላችው ዩኒቨርሲቲ 80% የማገኘው ዕድል አላት:: ነገር ግን ይቺ ተማሪ ከ11-20 ዎቹ ደረጃ ዉስጥ ብትሆንስ probabilityው እየቀነሰ የመጣና 2-4 አከባቢ ላይ የሞላችውን የማግኘት ዕድል ይኖራታል ማለት ነዉ :: ግራ ገባቹ አ 😁ደግማችሁ አንብቡት 🙂

@Advanced_freshman

🔗በአጭሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከት/ቤታቹ በኢንትራንስ result ስንተኛ እንደሆናችሁ ማወቅ then based on the above example መሙላት አለቀ 🤷‍♂️

ይሄ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ከአዲስ አበበ ዉጪ ላሉ ተማሪዎች ነዉ ሚሆነው😅ግን አበቤዎችም ሞክሩት

➡️ሌላው ነገር ደግሞ በትምህርት ቤታቹ ዉስጥ ከእናንተ ሚበልጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ከሞሉ ወይም አንድን ዩንቨርስቲ 1st ምርጫቸው ካደረጉ ቅድሚያ የነሱን ፍላጎት ስለሚጠብቁላቸው 2, 3,4 አከባቢ ላይ ምርጫችሁን አሪፍ አርጉ::

😏ምን አለ መሰላችሁ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱበት ነገር ጎበዝ ተማሪ ሆነው 1ኛ ምርጫቸዉ ሚደርሳቸው መስሏቸው ከ2 ጀምሮ ያሉትን ምርጫቸውን ትኩረት አይሰጡትም ከዛ ምደባ ሲያዩ ያላሰቡት ግቢ ይደርሳቸዋል ☹️ ለጎበዝም ጎበዝ እንዳለ እያሰብን ወገን 🥹

📤Top ተማሪ ባልሆንስ እንዴት ላርግ ምትሉ (መቁረጫ ነጥብ አከባቢ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እናንተ ከ4-10 ምርጫቹ አከባቢ ላይ ትኩረት ስጡ ምክንያቱም መጀመሪያ እንዳልኩአቹ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ ምርጫቸው ሚጠበቀው:: እናንተ ብልጥ ሆናችሁ ከሞላቹ ምትፈልጉበት ዩንቨርስቲ ይደርሳቿል::ስለዚህ 300,350,400...ማምጣታቹ አሞላላችሁን ይወስናል እንጂ ከናንተ በላይ ዉጤት ኖሯቸዉም በአሞላል ምክንያት ሚፈልጉትን ዩንቨርስቲ ላያገኙ ይችላሉ::

👥ከዚህ በፊት ይሄን method ነግሬያቸው የፈለጉበት ዩንቨርስቲ የገቡ ብዙ ልጆች አሉ::እንዲህ ስል ግን 100% በዚህ method የፈለጋቹበት ግቢ ይደርሳቿል ማለቴ አይደለም ዕድልም ወሳኝ ነዉ ☹️ብቻ ኮንታ እንዳትገቡ ምኞቴ ነዉ 🥹😁

🔗ባጠቃላይ placement ስትሞሉ በደምብ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ከ4-7 ዓመት ምትኖሩበት ሀገር እና ቤት ነዉ🙌

Advanced freshman admin🫡 መልካም ዕድል ተመኘዉላቹ ❤️



JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍8🥰7🫡21
👨‍🏫 ለፍሬሽ ተማሪዎች ብቻ  ተብሎ የተከፈተ  ቻናላችን ነው በውስጡ :-

📌 FreshMan course exams
        -Mid exams
        -Final exams in PDF!
📚✍️
📚 Pdf Notes
📗 Assignment
📖 COC Exam 
📑 Mid & Final Exam ያገኛሉ!

ለመቀላቀል👇👇

@Campus_materials ✔️
@Campus_materials ✔️
@Campus_materials ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍4🥰1
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ😊

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏537🥰7
💥በኢትዮጲያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መሀከል አላማቹ

AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

SPHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ

✔️በእነዚህ ታዋቂ እንዲሁም ልምድ ባላቸው ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ሀሳብ ካላቹ የመግቢያ ፈተና ስለሚፈትኑ በበቂ ሁኔታ ለፈተናው ለመዘጋጀት ዛሬውኑ በዚህ @UATPreparation ይመዝገቡ።

✔️ለሶስት ቀናት የቆየ ምዝገባችን ዛሬ ስለሚጠናቀቅ ዛሬውኑ በመመዝገብ ከነገ ሰኞ ዕለት ጀምሮ ዝግጅታችሁን ከኛ ጋር እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን።

ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇
JOIN:@UATPreparation ⭐️
JOIN:@UATPreparation ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🥰5👍2🔥2
UAT is Important for Self-Sponsored Students!

If you’re planning to get into AAU as a self-sponsored student, listen carefully!

1. Self-sponsored students are treated differently from government-sponsored ones.
2. You will select your top 3 departments before you even get to AAU, BUT if your UAT score isn’t high enough, you might not get into any of them.....and you’ll start as a Freshman without knowing your department.

If you score well:

1. You’ll get your department from the start
2. You won’t stress during Freshman year
3. You’ll have a clear plan and smooth journey ahead

Register here ➡️@UATRegistration

Join us⬇️
@UATPreparation
@UATPreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰5👏54🔥2
ከ2024 march month በፊት ያሉትን groupoch መግዛት ጀምሬያለው

2023,2022,2021,2020,2019,2018 በነዚህ ዓመታት የተከፈቱ groupoch ካላችሁ በአሪፍ price ገዛለው🏦🏦🏦

ያላችሁ በዚህ👉@Bekijum አናግሩኝ ⭐️

ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል✉️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🥰2👍1😍1
🌄 እሰይ ዛሬም በሰላም አድረን ነግቶልናል ተመስገን🥰🙏እንሆ ድጋሚ ማይመለሱ ወራት እና ሳምንታትን እያለፍን ተረኛው የሳምንቱ የመጀመርያው ቀን እየከነፈ ደርሷል🏃‍♂️🏃‍♀️

ሳምንቱ ደግ ነገር ብቻ ምትሰሙበት:መልካም ነገር ሚገጥማቹ እና ሰላማቹ እንዲበዛ ምኞታችን ነው
😊

መልካም ሳምንት
🥰

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🙏13924🥰9😍5😘5😇4🤗42
ሰበር ዜና የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል

https://result.ethernet.edu.et

@ADVANCED_FRESHMAN
😱186🔥6🙈4🥰3👏1😇1🫡1
Advanced Freshman
ሰበር ዜና የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል https://result.ethernet.edu.et @ADVANCED_FRESHMAN
ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250፤ ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ 200

የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል

https://result.ethernet.edu.et

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14😱7🔥3🙈3👍1
ያላያችሁ ካላችሁ የራሳችሁን Username comment ላይ ፃፉ👇የሰራላችሁ ተማሪዎች ደግሞ ለሌሎች እንድታዩላቸው እንላለን😊🙏

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🥰4🔥2
ስለ Remedial ዉጤት አያያዝ እና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም ዉጤት ያላያችሁ ተማሪዎች ተቀላቀሉን 👇👇
13👍3🔥3🥰2🙈1
Here we go በሉን እየተባልን ነው 😁

ለማንኛውም ሁላችሁም Congrats🥰

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣5533🥰10🔥7🫡7👏3😎3👍2💯2
ሰላም የAdvanced channel ቤተሰቦች

🎓ፍሬሽማን ላይ  ለ Social እና natural ተማሪዎች የሚሰጡትን ኮርሶች ሲከፋፍሉ አያለዉና ግር ያላችሁ ነገር ያለ ይመስለኛል::ለምሳሌ ፍሬሽማን ላይ ለSocial እና ለnatural ተማሪዎች የሚሰጡት ኮርሶች 80% ተመሳሳይ(common course)ናቸው::

🔸ሚለያዩበት ኮርሶች
Natural ተማሪዎች ብቻ ሚማሩት :- physics, Biology, chemistry, ሲሆኑ ብዙ ግቢ ላይ bio እና chemo 2nd semester ላይ ነዉ ሚሰጡት::

🔸Natural ተማሪዎች ፍሬሽማን ላይ የማይማሩት ኮርሶች ደግሞ Economics,history, inclusive, entrepreneur ሲሆኑ ነገር ግን አንዳንድ ግቢዎች inclusive እና entrepreneur freshman ላይ ይሰጣሉ::

🔸Social ተማሪዎች ብቻ ሚማሩት ኮርስ :- Economics, history inclusive, entrepreneur ሲሆኑ አብዛኛውን ጊዜ ከeconomics ዉጪ ሌሎቹን 2ንድ semester ላይ ነዉ ምትማሩት::

🔸Social ተማሪዎች ፍሬሽማን ላይ ማይማሩት ኮርሶች:- physics, biology, chemistry ብቻ ናቸው::

ስለዚህ Social ወይም natural ተማሪዎች ፍሬሽማን ላይ ሳትማሩት ማታልፏቸው ኮርሶች የሚከተሉት ናቸው :-

📚Logic
📚Psychology
📚Emerging
📚Global
📚Civics
📚Communicatively English skill
📚Mathematics
📚Geography
📚Physical fitness

❗️ፍሬሽማን ሲባል first semester ብቻ ሳይሆን 2nd semester ንም ይጨምራል::

ከፍሬሽማን ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ ፃፉልን 👍


JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
24👍3🥰2🙈1
እስቲ next year ፍሬሽማን ተማሪ መሆናችሁን ያረጋገጣቹ ተማሪዎች👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍274🫡13🔥95🙈3
👨‍🏫 ለፍሬሽ ተማሪዎች ብቻ  ተብሎ የተከፈተ  ቻናላችን ነው በውስጡ :-

📌 FreshMan course exams
        -Mid exams
        -Final exams in PDF!
📚✍️
📚 Pdf Notes
📗 Assignment
📖 COC Exam 
📑 Mid & Final Exam ያገኛሉ!

ለመቀላቀል👇👇

@Campus_materials ✔️
@Campus_materials ✔️
@Campus_materials ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15👍3🥰3
ዛሬ ውጤት ላያቹ የሪሜዲያል ተማሪዎች ምርጫቹ የት መማር ነው ? የ First Generation ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም

AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

SHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ

የመማር ሀሳብ ካላቹ የመግቢያ ፈተና ስለሚኖራቸው ለፈተናው በበቂ ሁኔታ ከወዲሁ መዘጋጀት አለባቹ።

✔️ይህን ዝግጅት እጅግ ቀላል የሚያደርግላቹ የ UAT Preparation ቻናል ስለሆነ አሁኑኑ ጊዜያቹን ሳታባክኑ ተቀላቀሉን ።

🔼በእርግጠኝነት በቀደሙት አመታት እንዳየነው በ ለ UAT Exam በበቂ ሁኔታ የተዘጋጁ ልጆች የፈለጉት ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል ይህን ደግሞ ከ UAT Preparation ጋር ማሳካት ቀላል ነው።

©️®UAT Preparation

JOIN US🫴
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22🥰5🙏5🔥3🙈1