#Placement ያልሞላችሁ ተማሪዎች ስለ placement አንዳንድ መረጃ እና አሞላል Trick ነገር ትፈልጋላችሁ?
እስቲ ያልሞላችሁ🙌
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
እስቲ ያልሞላችሁ🙌
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏47👍12❤7🥰4🫡2
ሰላም ቤተሰቦች❤️🔥
👨🏫 አብዛኞቻቹ በጠየቃችሁን placement እንዳልሞላችሁ እና እንዴት ብንሞላ ነዉ የፈለግንበት ሚደርሰን እያላችሁ ብዙ post ስር comment ስታደርጉ ለማየት ሞክረናል::እናም የተወሰነ ስለ placement Tip ነገር ልስጣችሁ 😊
✅ በመጀመሪያ placement በዉጤታችሁ እና በፍላጎታችሁ ላይ በመመስረት ነዉ ምደባ ሚካሄደው::እስቲ ላብራራላችሁ ተከታተሉኝ 🧐
ለምሳሌ👱♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐዋሳ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል💅
🤚 እዚህ ጋር አንድ አሪፍ Trick ላሳያችሁ
➡️ placement ሞላታችሁ ምደባ ሲደረግ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ 1st ላይ የሞሉት ፍላጎታቸው ሚጠበቅላቸው:: ያ ማለት Rediet የአሶሳ ተማሪ ብትሆን እና ከትምህርት ቤቷ ኢንትራንስን ካለፉት ዉስጥ በደረጃ ከ1-10 ብትሆን, መጀመሪያ ላይ የሞላችው ዩኒቨርሲቲ 80% የማገኘው ዕድል አላት:: ነገር ግን ይቺ ተማሪ ከ11-20 ዎቹ ደረጃ ዉስጥ ብትሆንስ probabilityው እየቀነሰ የመጣና 2-4 አከባቢ ላይ የሞላችውን የማግኘት ዕድል ይኖራታል ማለት ነዉ :: ግራ ገባቹ አ 😁ደግማችሁ አንብቡት 🙂
@Advanced_freshman
🔗 በአጭሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከት/ቤታቹ በኢንትራንስ result ስንተኛ እንደሆናችሁ ማወቅ then based on the above example መሙላት አለቀ 🤷♂️
ይሄ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ከአዲስ አበበ ዉጪ ላሉ ተማሪዎች ነዉ ሚሆነው😅ግን አበቤዎችም ሞክሩት
➡️ ሌላው ነገር ደግሞ በትምህርት ቤታቹ ዉስጥ ከእናንተ ሚበልጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ከሞሉ ወይም አንድን ዩንቨርስቲ 1st ምርጫቸው ካደረጉ ቅድሚያ የነሱን ፍላጎት ስለሚጠብቁላቸው 2, 3,4 አከባቢ ላይ ምርጫችሁን አሪፍ አርጉ::
😏 ምን አለ መሰላችሁ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱበት ነገር ጎበዝ ተማሪ ሆነው 1ኛ ምርጫቸዉ ሚደርሳቸው መስሏቸው ከ2 ጀምሮ ያሉትን ምርጫቸውን ትኩረት አይሰጡትም ከዛ ምደባ ሲያዩ ያላሰቡት ግቢ ይደርሳቸዋል ☹️ ለጎበዝም ጎበዝ እንዳለ እያሰብን ወገን 🥹
📤 Top ተማሪ ባልሆንስ እንዴት ላርግ ምትሉ (መቁረጫ ነጥብ አከባቢ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እናንተ ከ4-10 ምርጫቹ አከባቢ ላይ ትኩረት ስጡ ምክንያቱም መጀመሪያ እንዳልኩአቹ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ ምርጫቸው ሚጠበቀው:: እናንተ ብልጥ ሆናችሁ ከሞላቹ ምትፈልጉበት ዩንቨርስቲ ይደርሳቿል::ስለዚህ 300,350,400...ማምጣታቹ አሞላላችሁን ይወስናል እንጂ ከናንተ በላይ ዉጤት ኖሯቸዉም በአሞላል ምክንያት ሚፈልጉትን ዩንቨርስቲ ላያገኙ ይችላሉ::
👥 ከዚህ በፊት ይሄን method ነግሬያቸው የፈለጉበት ዩንቨርስቲ የገቡ ብዙ ልጆች አሉ::እንዲህ ስል ግን 100% በዚህ method የፈለጋቹበት ግቢ ይደርሳቿል ማለቴ አይደለም ዕድልም ወሳኝ ነዉ ☹️ብቻ ኮንታ እንዳትገቡ ምኞቴ ነዉ 🥹😁
🔗 ባጠቃላይ placement ስትሞሉ በደምብ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ከ4-7 ዓመት ምትኖሩበት ሀገር እና ቤት ነዉ🙌
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ለምሳሌ👱♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐዋሳ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል
@Advanced_freshman
ይሄ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ከአዲስ አበበ ዉጪ ላሉ ተማሪዎች ነዉ ሚሆነው😅ግን አበቤዎችም ሞክሩት
✍Advanced freshman admin🫡 መልካም ዕድል ተመኘዉላቹ❤️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26👍8🥰7🫡2✍1
-Mid exams
-Final exams in PDF!
📗 Assignment
@Campus_materials
@Campus_materials
@Campus_materials
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍4🥰1
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇
JOIN:@UATPreparation
JOIN:@UATPreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8🥰5👍2🔥2
UAT is Important for Self-Sponsored Students!
1. Self-sponsored students are treated differently from government-sponsored ones.
2. You will select your top 3 departments before you even get to AAU, BUT if your UAT score isn’t high enough, you might not get into any of them.....and you’ll start as a Freshman without knowing your department.
1. You’ll get your department from the start
2. You won’t stress during Freshman year
3. You’ll have a clear plan and smooth journey ahead
Register here➡️ @UATRegistration
Join us⬇️
@UATPreparation
@UATPreparation
If you’re planning to get into AAU as a self-sponsored student, listen carefully!
1. Self-sponsored students are treated differently from government-sponsored ones.
2. You will select your top 3 departments before you even get to AAU, BUT if your UAT score isn’t high enough, you might not get into any of them.....and you’ll start as a Freshman without knowing your department.
If you score well:
1. You’ll get your department from the start
2. You won’t stress during Freshman year
3. You’ll have a clear plan and smooth journey ahead
Register here
Join us
@UATPreparation
@UATPreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰5👏5❤4🔥2
ከ2024 march month በፊት ያሉትን groupoch መግዛት ጀምሬያለው✅
2023,2022,2021,2020,2019,2018 በነዚህ ዓመታት የተከፈቱ groupoch ካላችሁ በአሪፍ price ገዛለው🏦 🏦 🏦
ያላችሁ በዚህ👉 @Bekijum አናግሩኝ ⭐️
ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል✉️
2023,2022,2021,2020,2019,2018 በነዚህ ዓመታት የተከፈቱ groupoch ካላችሁ በአሪፍ price ገዛለው
ያላችሁ በዚህ
ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🥰2👍1😍1
🌄 እሰይ ዛሬም በሰላም አድረን ነግቶልናል ተመስገን🥰🙏እንሆ ድጋሚ ማይመለሱ ወራት እና ሳምንታትን እያለፍን ተረኛው የሳምንቱ የመጀመርያው ቀን እየከነፈ ደርሷል🏃♂️🏃♀️
ሳምንቱ ደግ ነገር ብቻ ምትሰሙበት:መልካም ነገር ሚገጥማቹ እና ሰላማቹ እንዲበዛ ምኞታችን ነው😊
መልካም ሳምንት🥰
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
ሳምንቱ ደግ ነገር ብቻ ምትሰሙበት:መልካም ነገር ሚገጥማቹ እና ሰላማቹ እንዲበዛ ምኞታችን ነው
መልካም ሳምንት
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3🙏139❤24🥰9😍5😘5😇4🤗4⚡2
Advanced Freshman
ሰበር ዜና የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል https://result.ethernet.edu.et @ADVANCED_FRESHMAN
ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250፤ ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ 200
የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል
https://result.ethernet.edu.et
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል
https://result.ethernet.edu.et
@ADVANCED_FRESHMAN
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14😱7🔥3🙈3👍1
Advanced Freshman
ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250፤ ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ 200 የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል https://result.ethernet.edu.et @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️ @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🙈3🔥1👏1
ሰላም የAdvanced channel ቤተሰቦች
🎓 ፍሬሽማን ላይ ለ Social እና natural ተማሪዎች የሚሰጡትን ኮርሶች ሲከፋፍሉ አያለዉና ግር ያላችሁ ነገር ያለ ይመስለኛል::ለምሳሌ ፍሬሽማን ላይ ለSocial እና ለnatural ተማሪዎች የሚሰጡት ኮርሶች 80% ተመሳሳይ(common course)ናቸው::
🔸 ሚለያዩበት ኮርሶች
Natural ተማሪዎች ብቻ ሚማሩት :- physics, Biology, chemistry, ሲሆኑ ብዙ ግቢ ላይ bio እና chemo 2nd semester ላይ ነዉ ሚሰጡት::
🔸 Natural ተማሪዎች ፍሬሽማን ላይ የማይማሩት ኮርሶች ደግሞ Economics,history, inclusive, entrepreneur ሲሆኑ ነገር ግን አንዳንድ ግቢዎች inclusive እና entrepreneur freshman ላይ ይሰጣሉ::
🔸 Social ተማሪዎች ብቻ ሚማሩት ኮርስ :- Economics, history inclusive, entrepreneur ሲሆኑ አብዛኛውን ጊዜ ከeconomics ዉጪ ሌሎቹን 2ንድ semester ላይ ነዉ ምትማሩት::
🔸 Social ተማሪዎች ፍሬሽማን ላይ ማይማሩት ኮርሶች:- physics, biology, chemistry ብቻ ናቸው::
⚙ ስለዚህ Social ወይም natural ተማሪዎች ፍሬሽማን ላይ ሳትማሩት ማታልፏቸው ኮርሶች የሚከተሉት ናቸው :-
📚Logic
📚Psychology
📚Emerging
📚Global
📚Civics
📚Communicatively English skill
📚Mathematics
📚Geography
📚Physical fitness
❗️ ፍሬሽማን ሲባል first semester ብቻ ሳይሆን 2nd semester ንም ይጨምራል::
ከፍሬሽማን ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ ፃፉልን 👍
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Natural ተማሪዎች ብቻ ሚማሩት :- physics, Biology, chemistry, ሲሆኑ ብዙ ግቢ ላይ bio እና chemo 2nd semester ላይ ነዉ ሚሰጡት::
📚Logic
📚Psychology
📚Emerging
📚Global
📚Civics
📚Communicatively English skill
📚Mathematics
📚Geography
📚Physical fitness
ከፍሬሽማን ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ ፃፉልን 👍
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤24👍3🥰2🙈1
እስቲ next year ፍሬሽማን ተማሪ መሆናችሁን ያረጋገጣቹ ተማሪዎች👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍274🫡13🔥9❤5🙈3
-Mid exams
-Final exams in PDF!
📗 Assignment
@Campus_materials
@Campus_materials
@Campus_materials
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👍3🥰3
ዛሬ ውጤት ላያቹ የሪሜዲያል ተማሪዎች ምርጫቹ የት መማር ነው ? የ First Generation ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም
✅ AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
✅ AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
✅ ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
✅ SHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ
የመማር ሀሳብ ካላቹ የመግቢያ ፈተና ስለሚኖራቸው ለፈተናው በበቂ ሁኔታ ከወዲሁ መዘጋጀት አለባቹ።
✔️ ይህን ዝግጅት እጅግ ቀላል የሚያደርግላቹ የ UAT Preparation ቻናል ስለሆነ አሁኑኑ ጊዜያቹን ሳታባክኑ ተቀላቀሉን ።
🔼 በእርግጠኝነት በቀደሙት አመታት እንዳየነው በ ለ UAT Exam በበቂ ሁኔታ የተዘጋጁ ልጆች የፈለጉት ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል ይህን ደግሞ ከ UAT Preparation ጋር ማሳካት ቀላል ነው።
©️®UAT Preparation
JOIN US🫴
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
የመማር ሀሳብ ካላቹ የመግቢያ ፈተና ስለሚኖራቸው ለፈተናው በበቂ ሁኔታ ከወዲሁ መዘጋጀት አለባቹ።
©️®UAT Preparation
JOIN US
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22🥰5🙏5🔥3🙈1
Advanced Freshman
ዛሬ ውጤት ላያቹ የሪሜዲያል ተማሪዎች ምርጫቹ የት መማር ነው ? የ First Generation ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም ✅ AAU- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ✅ AASTU- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ✅ ASTU- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ✅ SHMMC- ቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ የመማር ሀሳብ ካላቹ የመግቢያ ፈተና ስለሚኖራቸው ለፈተናው በበቂ ሁኔታ ከወዲሁ መዘጋጀት አለባቹ።…
Remedial ተማሪዎች እነዚህ ግቢዎች የመግባት ሙሉ መብት አላችሁ ✅ አምና ብዙ ፈተናዉን የተፈተኑ እና አልፈው የገቡ አሉ::
እናም ዘንድሮ ከዚህ የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም::
ስለዚህ Remedial ያለፋችሁ ተማሪዎች በቂ ዝግጅት በማድረግ ወደ እነዚህ ግቢዎች መግባት ትችላላችሁ::
ለዝግጅታችሁ እንዲጠቅማችሁ ይህንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ👇👇
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
እናም ዘንድሮ ከዚህ የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም::
ስለዚህ Remedial ያለፋችሁ ተማሪዎች በቂ ዝግጅት በማድረግ ወደ እነዚህ ግቢዎች መግባት ትችላላችሁ::
ለዝግጅታችሁ እንዲጠቅማችሁ ይህንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ👇👇
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
https://news.1rj.ru/str/+0q78CBIcaS4yM2Vk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16🥰8👍5🔥4
Advanced Freshman
🌄 እሰይ ዛሬም በሰላም አድረን ነግቶልናል ተመስገን🥰🙏እንሆ ድጋሚ ማይመለሱ ወራት እና ሳምንታትን እያለፍን ተረኛው የሳምንቱ የመጀመርያው ቀን እየከነፈ ደርሷል🏃♂️🏃♀️ ሳምንቱ ደግ ነገር ብቻ ምትሰሙበት:መልካም ነገር ሚገጥማቹ እና ሰላማቹ እንዲበዛ ምኞታችን ነው😊 መልካም ሳምንት 🥰 JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅
ፈጣሪ ደግ ነገር አሰምቶናል🙂Remedial exam result🤤
መልካም ምሽት🥰
መልካም ምሽት🥰
🔥91🙏55🥰18❤15👍11😎4🤝3🫡3
ለመሆኑ AAU, AASTU, ASTU እና SPHMMC መግባት ምን ያህል ጥቅም አለዉ ❔
🖊 Addis Ababa university(AAU)
-AAU በሀገራችን ትልቁ እና በአለማቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሁም ስመ ጥር ዩኒቨርሲቲ ነው::AAU ከሌሎቹ ግቢዎች ለየት ከሚያደርጉት ነገሮች መሃል :-
✔️ መገኛ ቦታው በሀገራችን መሃል ከተማ መገኘቱ እና ከግቢ ሕይወታቹ በተጨማሪ ወጣ ብላችሁ በዙርያቹ የተለያዩ ነገሮች መስራት እና ራሳችሁን ለማዳበር ከፍተኛ ዕድል ይኖራቿል::
✔️ በዚህ ግቢ Almost ሁሉም ዓይነት Departments ስለሚሰጥ ወጥራችሁ ከተማራችሁ ምትፈልጉበት ትገባላችሁ::ቢያንስ አንዱ department ባይሳካ ሌሎች በጣም ብዙ አማራጭ department ስላለ ከሌላው ግቢ በተሻለ እድላችሁን ያሰፋላቿል::
✔️ ሌላው ነገር የትምህርት ጥራቱ ነው::ይህ ግቢ አንጋፋ, ስመ ጥር እንዲሁም አለማቀፋዊ ስለሆነ ከሌሎች ግቢዎች በተሻለ መልኩ ቁጥጥር እና ጥራት እንዲኖረው ያደርገዋል::በቅርቡም ራስ ገዝ በመሆን በተለየ መልኩ ጥራቱን እየጨመረ እና እያደገ እየመጣ ነው::በእዉነቱ እዚህ ግቢ መማር ከምንም በላይ ያኮራል☺️
🖊 AASTU/ASTU ዩኒቨርሲቲ
እነዚህ ሁለቱም ግቢዎች በዋናነት ከTechnology ነክ department ላይ ሚያተኩሩ ሲሆኑ በሀገራችንም ታዋቂ እና ብዙ ተማሪዎች በነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች መማርን ይፈልጋሉ::ይህም የሆነበት ምክንያት ግቢዎቹ እንደ ሌሎቹ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ ላይ ከማተኮር ይልቅ Technology ን መሰረት ያደረጉ እና Creativity ላይ ትኩረት ሚያደርጉ ዲፓርትመንት ማስተማር ላይ ነው:: እንዲህ መሆኑ ደግሞ ለተማሪዎች በጣም ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል::ለምሳሌ
ምትማሩትን በተግባር እዛው practice እንድታደርጉ እና የራሳችሁን creativity እንድታሳድጉ ያደርጋቿል::አብዛኛው ግቢ ማስተማር ላይ እንጂ የተማሩትን ተግባር ላይ እንዲያዉሉ እንብዛም አያደርጉም ::ለዚህም ነው AASTU/ASTU ሚገቡ ተማሪዎች ከግቢ ሲወጡ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ዉጤቶችን ለሀገራቸው ሚያበረክቱት::
🖊 SPHMMC
ይህኛው ተቁአም ከሌሎቹ ለየት ያለ እና በጣም ዉስን ተማሪዎችን ሚቀበል የጤና ትምህርት ላይ ብቻ ያተኮረ ሲሆን እዚህ ግቢ ከገባችሁ በተለየ መልኩ ጥራት ያለው ትምህርት እና አስፈላጊ የሆነ እንክብካቤ ይደረግላቿል::ምክንያቱም ቀጥታ እዚህ ግቢ በምትገቡበት ወቅት ሚመለከታቹን course ብቻ ነው ምትማሩት ይህም በጤናው ዘርፍ ላይ በማተኮር በMedical ሙያ ላይ ብቁ እንድትሆኑ ያደርጋቿል::ትምህርታችሁንም ስታጠናቅቁ እራሱ ይህ ተቁአም የስራ ስምሪት አድርጎላችሁ ቀጥታ ወደ ስራ እንድትገቡ ያደርጋቿል ::
ማጠቃለያ: ታድያ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት እንዲው ቀላል ነገር አይደለም ::ግዴታ ዝግጅት እና ብቁ መሆን ይጠበቅባቿል ::በመሆኑም ለመግብያ ፈተናችሁ እንድትዘጋጁ ለማድረግ ብዙ ተማሪዎች ከኛ ጋር ዝግጅታቸዉን በማድረግ ላይ ይገኛሉ::
እናንተስ ከእነዚህ ግቢዎች በአንዱ የመግባት ፍላጎት ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ☺️☺️
ዝግጅቱን ለመቀላቀል ሁሉንም መረጃ ከታች ባለው ቻናል ላይ ታገኛላችሁ:: የቀራችሁ ጊዜ በጣም አጭር ስለሆነ please በሌላ ነገር ጊዜያችሁን አታጥፉ🙏
ተቀላቀሉን 👇👇
🫴 @UATpreparation✈️
🫴 @UATpreparation ✈️

❤19🔥6🥰6👍4🙈2