Ethiopian News Agency – Telegram
Ethiopian News Agency
21K subscribers
5.43K photos
676 videos
6 files
17.3K links
Ethiopian News Agency official telegram channel
Download Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ መዝጊያ ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ

አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16/2015 (ኢዜአ) :- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ መዝጊያ ላይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።

የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መጠናቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ አመላክቷል።