📌ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሥራዎቹን እንዲያቀርብ ዕድል ተሰጠው
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በጤና እክል ምክንያት ከኪነጥበቡ ርቆ የቆየው ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ወደ ጣቢያው ተመልሶ ሥራዎቹን እንዲያቀርብ ዕድል መስጠቱን የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አረጋገጡ።
ይህ የተገለጸው የኮርፖሬሽኑ ኃላፊዎች ባደረጉለት ጥሪ ሸጎሌ ወደሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት ለመጣው ኮሜዲያን ልመንህ አቀባበል በተደረገለት ወቅት ነው።
የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጌትነት ታደሰ ልመንህ ካጋጠመው የጤና እክል በመውጣቱ መደሰታቸውን ገልጸው፤ እርሱ ወደ ጤናው እንዲመለስ ያደረጉ ወገኖችም ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል።
በኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው እና የጥበብ፣ የዕውቀት እና የመረጃ ቤት የሆነው ኢቢሲ እንደ ልመንህ ላሉት የሀገር ባለውለታዎች ትልቅ ቦታ እንዳለው አቶ ጌትነት ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲተላለፉ የነበሩት የልመንህ ሥራዎች የሁላችንም የልጅነት ትዝታዎች መሆናቸውን ያወሱት አቶ ጌትነት፤ ወደ ቤቱ ተመልሶ በመምጣቱ ደስተኞች ነኝ ብለዋል።
ኢቢሲ ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ከነፍሱ ጥሪ ጋር መገናኘት እንዳለበት ያምናል ያሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፤ ለዚህም ዝግጅቶቹን በኢትዮጵያ ቴሌቪዢን እንዲያቀርብ ዕድል እንደሚሰጠው ተናግረዋል።
ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ፥ በተደረገለት አቀባበል ደስተኛ መሆኑን ገልጾ፣ አሁን ከምናገረው በላይ በቀጣይ የሚቻለኝን ሠርቼ የሚጠበቅብኝን አበረክታለሁ ብሏል።
የልመንህ ባልደረቦች በበኩላቸው፥ ኢቢሲ የኢትዮጵያ ኪነጥበብ ባለውለታ መሆኑን አውስተው፤ ለኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ስለተሰጠው ዕድልም አመስግነዋል።
📍መረጃው የኢቢሲ ነው ።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

📌የ12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት የመጨረሻ እጩዎች
የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት “በጎ ሰዎችን በመሸለምና እውቅና በመስጠት ሌሎች በጎ ሰዎችን እናፍራ” በሚል መርህ ላለፉት 11 ዓመታት ለሀገር እና ለህዝብ አርአያነት ያለው ተግባር ለፈጸሙ አትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዕውቅና ሲሰጥ ቆይቷል፡፡
ለ12ኛ ጊዜ በዚህ ዓመትም ጳጉሜ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከ 8 ሰዓት ጀምሮ መርሃግብሩን ያከናውናል፡፡
በዘንድሮው የእጩዎች ጥቆማ ሂደት 516 ጠቋሚዎች 109 የሚሆኑ እጩዎችን ጠቁመዋል፡፡ የበጎ ሰው በጎ አድራጎት ቦርድ እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ ጥቆማዎቹን በየተጠቆሙበት ዘርፍ ካደራጀ እና ያልተሟሉ የእጩዎች ግለ-ታሪክ እና አበርክቶ ካሰባሰበ በኋላ በየዘርፉ የመጨረሻዎቹን 3 እጩዎች መርጧል፡፡ በመቀጠልም ቦርዱ የእጩዎችን ግለ-ታሪክ እና አበርክቶ በየዘርፉ ለተመረጡ ዳኞች ከመምረጫ መስፈርቶች ጋር ይሰጣል፡፡ የዳኞችን ውሳኔም ያለምንም ማሻሻያ በመቀበል በጳጉሜ 3 /2016 ዓም በሚካሄደው መርሃ ግብር ለህዝብ እንዲገለጽ ያደርጋል፡፡
በዚሁ መሠረት የ12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት በየዘርፉ የመጨረሻ እጩዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
የ12ኛው የበጎ ሰው ሽልማት እጩዎች
1.መምህርነት
መምህር ብርሃኑ በላይ፡ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ትምህርት በማመቻቸት ይታወቃሉ።
መምህር ማሞ መንገሻ ፡ በመምህርነት ያገለገሉ፤ በትምህርት ሴክተሩ ላይ የፖሊሲ ግብዓት ጥናቶችን ያበረከቱ
አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ፡በአርክቴክቸር መምህርነታቸው እና በዚሁ ሙያ ላይ ህዝብን በማንቃት ይታወቃሉ
2.መንግሥታዊ ኃላፊነትን በብቃት መወጣት
ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ ፡ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚ/ር ዲኤታ ሆነው ያገለገሉ
ኮ/ል ስምረት መድኀኔ ፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ያገለገሉ።
ዶ/ር 0ቢይ ታደሰ፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ከአንገት በላይ ቀዶ ጥገና ህክምና በርካታ ህጻናትን በመርዳት ይታወቃሉ።
3.ሚዲያ እና ጋዜጠኝነት
ጋዜጠኛ ሄኖክ ሥዩም ፡ በተጓዡ ጋዜጠኛ በርካታ የቱሪስት መዳረሻዎችን እና ቅርሶችን ያስተዋወቁ፤ መጻሕፍትም ያሳተሙ
ጋዜጠኛ የምወድሽ በቀለ ፡ ከ40 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት እና በደራሲነት እያገለገሉ የሚገኙ
ጋዜጠኛ ብርሃኑ ገ/ማርያም ፡ በኢትዮጵያ ሬዲዮ አገልግሎት ለረጅም ዓመታት በማገልገል ይታወቃሉ
4.ኪነ ጥበብ (የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ተቋማት )
አቢሲኒያ ሥነጥበብ ትምህርት ቤት ፡ በግሉ ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በርካታ ሙያተኞችን ያፈራና ለውጤት ያበቃ የሥነጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም
ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዘመናዊ የሙዚቃ ትምህርት ቤት
አለ የሥነጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፡በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሥዕል ትምህርት ቤት
5.ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ዶ/ር ባዩሽ ፀጋዬ ፡ በሰብል ዘረ መል ሀብት ጥበቃ ፤ በኦርጋኒክ ግብርና እና በአርሶአደሮች መብት ላይ ጥናትና ምርምር ያከናወኑ፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ አገራት ለሚገኙ አርሶ አደሮች እውቀታቸውን በማካፈል የሚታወቁ ተመራማሪ ናቸው፡፡
ዶ/ር በዳዳ ግርማ ፡ በሰብል ሳይንስ ምርምር በተለይም በስንዴ ዘር መሻሻል እና መቋቋም ላይ ምርምር ያካሄዱ፤ በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭም ከፍተኛ ሽልማቶችን ያገኙ ተመራማሪ ናቸው፡፡
ፕ/ር የማነብርሃን ገ/እግዚአብሔር፡ በኢፒዲዮሞሎጂ እና በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ዘርፍ ተጠቃሽ ተመራማሪ ሲሆኑ የአዲስ ኮንቲኔንታል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት መስራች ናቸው፡፡
6.በጎ አድራጎት
አቤኔዘር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ፡ በተለይ በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል በርካታ ወላጅ ያጡ ፤ ትኩረት የሚሹ ህጻናትን በማገዝ፤ በማስተማር እና በማቋቋም ይታወቃል ።
ዶ/ር ፈቀደ አጉዋር ፡ የልብ ቀዶ ጥገና ሐኪም ሲሆኑ ከመደበኛ አገልግሎታቸው ባሻገር ሂሊንግ ቫልቭስ ኢትዮጵያ የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም አቋቁመው በበጎ ፈቃድ የልብ ህሙማንን ይረዳሉ።
ማቴዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የካንሰር ህሙማን መርጃ ማኅበር ሲሆን ለበርካታ ህጻናት እና አዋቂ ታማሚዎችን እና ቤተሰቦቻቸውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል
7.ቅርስ ባህል እና ቱሪዝም
ዞማ ፡ ሀገራዊ ጥበብን ከዘመናዊ የሥነ ጥበብ ክህሎት ጋር በማቀናጀት መዝናኛን፤ መናፈሻን ፤ የእንስሳት እርባታን እና የህጻናት ትምህርትን በማቀናጀት ሀገራዊ ክህሎቶች እውቅና እንዲያገኙ የሚሠራ ተቋም ነው
ጌትነት ይግዛው፡ በጎንደር ቤተመንግሥት እና በባህል ሚ/ር በተለያዩ ዘርፎች ያገለገሉ ፤ ቅርሶች የተሟላ መረጃ እንዲኖራቸው የሠሩ፤ የቱሪስት መዳረሻዎችን እና ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ አብርክቶ ያላቸው ባለሙያ ናቸው።
ዮድ አቢሲኒያ፡ የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግቦችን ፤ ውዝዋዜዎችን እና ባህላዊ እሴቶችን ለቱሪስቶች እና ማህበረሰቡ የሚያቀርብ ተቋም ነው ።
8.በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
ሰዓሊ እና ገጣሚ ከበደች ተክለአብ ፡ ሰዓሊ ፤ ገጣሚ እና በአሜሪካ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች በመምህርነት እያገለገሉ ይገኛሉ ።
ፕ/ር አየለ በከሪ ፡ ፓን አፍሪካኒዝምን በተመለከተ ኢትዮጵያ የመሪነት ሚናዋን እንድትወጣ ጥረት የሚያደርጉ የታሪክ ምሁር ናቸው
ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ፡ በታዋቂ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል አርት እና ግራፊክስ መምህር ፤ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ አበርክቶ ያላቸው ምሁር ናቸው ።
9.ንግድ ፤ ኢንዱስትሪ እና ሥራ ፈጠራ
ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ዝ! ፡ ከቤተሰብ የንግድ ተቋምነት ባለፈ በተለያዩ የንግድ ሥራዎች በመሰማራት ለረጅም ዓመታት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ የንግድ ተቋም ነው።
በላይ አብ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፡ በሰፋፊ የንግድ ሥራዎች ላይ የተሰማራ ተቋም ሲሆን ለበርካታ ኢትዮጵያውያንም የሥራ ዕድል የከፈተ ተቋም ነው
ፍቃዱ ፀጋዬ፡ በስደተኛ ካምፕ ውስጥ ራስን ከማስተማር ጀምረው ንግዳቸውን በማስፋፋት ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ሰፊ የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ናቸው
10.ማኅበራዊ ዘርፍ
በቀለች ቶላ፡ ባህላዊ የበሽታ መከላከያ ህክምናን ፤ የእጽዋት አጠቃቀም እና የእጽዋት መጠሪያዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች በማዘጋጀት ማኅበራዊ እሴትነታቸውን አጉልተው የሚያሳዩ መጻሕፍትን አሳትመዋል ።
ረ/ፕ ደረጄ ገብሬ ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ፤ በኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር በአመራርነት ያገለገሉ ፤ በማህበረሰቡ በተለይም በህጻናት ውስጥ የንባብ ባህል እንዲዳብር ያገዙ ናቸው።
ለተጨማሪው:@EventAddis1

📌"ሜሎሪና- ሕይወቴ" የተሠኘው ሶስተኛ መጽሐፍ ቅዳሜና እሑድ በራስ አምባ ሆቴል ይመረቃል።
ቀን: ነሐሴ 11 ( ከጠዋት 2 - ምሽቱ 2 ሰዓት ) እና ነሐሴ 12 (ከጠዋቱ 4- ምሽቱ 2 ሰዓት) ባመቻችሁ ሰዓት በመገኘት መጽሐፉን ከደራሲው በአካል ማግኘት ትችላላችሁ።
ቦታ: ራስ አምባ ሆቴል ( ከ4 ኪሎ ወደመገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ የመጨረሻ ፎቅ ላይ) https://maps.app.goo.gl/V6u4r8vMw2m5cxPH8?g_st=ac
መጽሐፉን በብዛት ለምትፈልጉ 0912664084 መደወል ትችላላችሁ።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ቀን: ነሐሴ 11 ( ከጠዋት 2 - ምሽቱ 2 ሰዓት ) እና ነሐሴ 12 (ከጠዋቱ 4- ምሽቱ 2 ሰዓት) ባመቻችሁ ሰዓት በመገኘት መጽሐፉን ከደራሲው በአካል ማግኘት ትችላላችሁ።
ቦታ: ራስ አምባ ሆቴል ( ከ4 ኪሎ ወደመገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ የመጨረሻ ፎቅ ላይ) https://maps.app.goo.gl/V6u4r8vMw2m5cxPH8?g_st=ac
መጽሐፉን በብዛት ለምትፈልጉ 0912664084 መደወል ትችላላችሁ።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"ነብያት እና ፈላስፎች" የተሰኘ ውይይት
42ኛው ዙር አውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ እሁድ ይካሄዳል። በዚህኛው ዙር ደራሲ መሐመድ አሊ ቡርሃን "ነቢያት እና ፈላስፎች" በሚል ርዕስ መነሻ ሀሳብ ያቀርባል።
ይህም ውይይት እሁድ ነሐሴ 12 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
ለተጨማሪው :https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

📌"ለጋብቻችሁ" መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል።
"ለጋብቻችሁ" በሚል ርዕስ በአንጋፋው የትዳር አማካሪ ይመስገን ሞላ የተዘጋጀው መጽሐፍ ዛሬ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ላምበረት አካባቢ በሚገኘው ኃይሌ ግራንድ ሆቴል ውስጥ እንደሚመረቅ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

📌"90 ደቂቃ" በሬድዮ ፖድካስት መሰራጨት ጀመረ
በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ፋና ኤፍ ኤም 98.1 ላይ ለበርካታ ዓመታት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ ሲተላለፍ የቆየው "90 ደቂቃ" የሬድዮ የመረጃ ሠዓት ፕሮግራም በቅርቡ በየሳምንቱ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ላይ "የቅዳሜ ልዩ 90 ደቂቃ" መሰናዶውን መጀመሩ ይታወሳል።
ጣቢያው ከቅዳሜ ነሐሴ 4 2016 ዓ.ም ጀምሮ "የቅዳሜ ልዩ 90 ደቂቃ" በፖድካስት አማራጭ ማሰራጫት እንደጀመረ ኤቨንት አዲሰ ከጣቢያው ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ይህው የሬድዮ ፕሮግራም ወደ ፖድካስት የስርጭት አማራጭ መምጣቱ "ለሬዲዮ ዘርፍ አዲስ ቀለም ነው" ተብሏል።
"የቅዳሜ ልዩ 90 ደቂቃ በፖድካስት" ፕሮግራሙን ለሁለት ሳምንታት በመምራት ጋዜጠኛ ኃይለሱስ መኮንን የታሪኩ ተጋሪ ሆኗል።

📌"ዶቃ" የአማርኛ ፊልም በቴሌ ቲቪ የፊልም መተግበሪያ ላይ በይፋ መታየት ጀመረ።
የኢግልይን መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ በሱፍቃድ ጌታቸው ከፈልም ተዋናይት እና ፕሮዲውሰር ማህደር አሰፋ ጋር በመሆን በዛሬው ዕለት "ዶቃ የተሰኘውን ፊልም በቴሌ ቲቪ ለማስተላለፍ ከስምምነት ደርሰናል ብለዋል።
ይህ "ዶቃ "የተሰኘው አማርኛ ፊልም የፓን አፍሪካን የፊልም ፌስቲቫል (Best Feature Film) ዘርፍ እና የለዛ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ፊልም በመሆን አሸናፊ መሆን የቻለ ነው ተብሏል::
ተዋናይት እና ፕሮዲውሰር ማህደር አሰፋ ፊልሙን ለማዘጋጀት ሦስት አመት እንደወሰደባት እና ጥሩ ነገር ለተመልካች አቅርበናል ብላ እንደምታምን ገልጻለች።
በፊልሙ የሃገራችን የፊልም ባለሙያዎች እንደ ቅድስት ይልማ፣ቤዛ ሃይሉ ፣ ማህደር አሰፋ እና ሌሎችም የፊልም ባለሙያዎች እንደ ተሳተፉበት ታውቋል።
አቶ በሱፍቃድ ተመልካቾች ፊልሙን በቴሌ ቲቪ መተግበሪያ ከዛሬ ነሃሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ መመልከት ይቻላል ያሉ ሲሆን፣ ለመመልከት መመዝገብ እና ከፍያ መፈጸም እንደሚጠበቅባቸውም አንስተዋል።
አቶ በሱፍቃድ ክፍያው ሁሉን ያገናዘበ መሆኑን ገልጸው ለሀገር ውስጥ 100 ብር፣ለውጭ ደግሞ 5 ዶላር መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የቴሌ ቲቪ ከፍያን ለመፈፀም ለሃገር ውስጥ ቴሌብርን ፣ ከሃገር ውጭ ለሚኖሩ ተመልካቾች ደግሞ ቪዛ፣ ማስተርካርድ እና አሜሪካን ኤከስፕረስን በመጠቀም መፈጸም እንደሚችሉ ተነግሯል።
📍 መረጃው የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

📌"ነገረ መጻሕፍት" ዛሬ ይካሄዳል!
በልዩ_ዝግጅት ለደብረታቦር ዕለት!
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!!
ነሐሴ 13/ 2016 ዓ.ም ሰኞ: ከ8:00 - 10:30
ቆይታ:- ከከበደች ተክለ አብ ጋር
ለውይይት የተመረጡት መጻሕፍት፡- “ሱታፌ” እና “የት ነው?”
አወያይ:- እንዳለጌታ ከበደ።
አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።
አስተባባሪ ፦ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል
የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡https://maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217
ለበለጠ መረጃ እና መገኘትዎን ለማረጋገጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://news.1rj.ru/str/+VZQIhKm-NoAwYjM0
እንዲሁም 0900651010 ወይም 0777664020 (ሳፋሪ) ይደውሉ፡፡

📌''ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር" ልዩ ዝግጅት ተካሄደ
የበርካታ ባሕል እና እሴት መገኛ የኾነችው ደብረ ታቦር ከተማ በየዓመቱ በክረምት ወራት በድምቀት ከሚከበሩ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር፣ ቡሔ፣ አሸንድዬ እና አድርሽኝ ተጠቃሾች ናቸው።
በደብረ ታቦር ከተማ በዋዜማው ሁለት ሁነቶች በድምቀት ተካሂደዋል። ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር በተመለከተ የቀረቡ ጥናታዊ ጽሁፎች፣ ኪነ ጥበባዊ ክንዋኔዎች እና በኢትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ድርሻ ያላቸው የአጼ ምኒልክ እና የባለቤታቸው ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ የእቴጌ ጣይቱ የመታሰቢያ የልደት በዓላቸው በሻማ ማብራት ሥነሥርዓት ተከብሮ ውሏል።
የጉና የባሕል ቡድን በመድረኩ የተለያዩ ባሕላዊ ሁነቶችን አቅርቧል። የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ በዓሉን በተመለከተ ታሪካዊ ዳራውን በመዳሰስ ጥናት አቅርበው ውይይት ተደርጎበታል።
📍 መረጃው የአሚኮ ነው።

📌የቬሮኒካ አልበም የሚለቀቅበት ቀን ተራዘመ!
የድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ "መጠሪያዬ" አልበም በዚህ ሳምንት አርብ ነሐሴ 17 2016 ዓ.ም እንደሚለቀቅ በተለያየ መንገድ ሲተዋወቅ የቆየው ቢሆንም የሚለቀቅበት ቀን እንደተራዘመ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ ሰምቷል።
የተራዘመበት ምክንያትም" የሰባት ዓመት እድሜ ያላት ህጻን ሔቨን የአስገድዶ መደፈር ወንጀል ከተፈጸመባት በኋላ ህይወቷ እንዳለፈ ከሰሞኑ ሰምተናል በዚህም በጣም አዝነናል፣ በዚህ ሀዘን ውስጥ እያለን የሙዚቃ አልበሜን መልቀቅ አልፈልግም" ብላለች።
"መጠሪያዬ" አልበም 12 የሙዚቃ ስራዎችን የያዘ ሲሆን አልበሙን ስርቶ ለማጠናቀቅ 3 ዓመት መውሰዱ ተነግሯል።
በአልበሙ ላይ በግጥም እና ዜማ አቤል ሙሉጌታ፣አቡዲ 7 እና ሱራፌል የሺጥላ የተሳተፉ ሲሆን በሙዚቃ ቅንብር ታምሩ አማረ ፤አዲስ ፍቃዱ አብርሃም ከዳኔ'ሮቤል እንዳለ በሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ስለሞን ኃ/ማሪያም ተሳትፈውበታል።
አልበሙ ላይ ሁለት የሙዚቃ ቪዲዮዎች ያሉት ሲሆን ክሊፑ በአሜሪካ አትላንታ መሠራቱን ገልጸዋል።
ይህ አልበም አጠቃላይ ከስድስት ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የወጣበት ሲሆን የአልበሙ ሙሉ በሙሉ ወጪ በድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ ፕሮዲዩስ ተደርጓል።
ይህ አልበም ዞጃክ ወርልድ ዋይድ የተሰኘ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ካምፓኒ ጋር በ160,000 ዶላር በመላው አለም ለማከፋፈል ከአርቲስቷ ጋር ተስማምተዋል፡፡
"መጠሪያዬ" የተሰኘው አልበም በሚቀጥለው ነሐሴ 23 2016 ዓ.ም በራሷ በቬሮኒካ አዳነ ዩቲዩብ ቻናል እና ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ ይለቀቃል፡፡

📌መልቲቾይስ አፍሪካ ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች የስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጀ
የአፍሪካ የመዝናኛና ስፖርት ይዘቶች አቅራቢው መልቲቾይስ አፍሪካ/ዲኤስቲቪ በየዓመቱ ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች የ1 ዓመት የፊልም ጥበብ ስኮላርሺፕ ማዘጋጀቱን ይፋ አደረገ፡፡ የስኮላርሺፕ ቆይታቸውን በከፍተኛ ውጤት ለሚያጠናቅቁ ተመራቂዎች ደግሞ በኒውዮርክ፣ በሕንድ እና በደቡብ አፍሪካ የፊልም አካዳሚዎችና የፊልም ኢንዱስትሪ መንደሮች ተጨማሪ ስልጠና የሚያገኙ ይሆናል፡፡
በዚህ ታላቅ የመልቲቾይስ ታለንት ፋክተሪ የ2024 እኤአ ተመዝጋቢ በመሆን ለ2025ቱ ስኮላርሺፕ ዕድል በማግኘት ኬንያ በሚገኘው የመልቲቾይስ አካዳሚ የፊልም ጥበብ ዕውቀታችሁን ማጎልበት ለሚፈልጉ ዕድሜያቸው ከ18-26 ዓመት የሆኑ ወጣት የፊልም ባለሙያዎች እስከ መስከረም 5 ቀን, 2017 ዓ.ም (September 15, 2024) ድረስ በ https://applications.multichoicetalentfactory.com ላይ እንዲያመለክቱ ጋብዟል፡፡
መልቲቾይስ ታለንት ፋክተሪ ለአንድ ዓመት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች የሚሰጥ ነጻ የስልጠና ዕድል (ስኮላርሺፕ) ሲሆን፤ በስልጠና እና የተግባር ትምህርት ከአንደኛ እስከ ሦሥተኛ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ምሩቃን ወደ ኒውዮርክ፣ ቦሊውድ እና ደቡብ አፍሪካ ለላቀ ከፍተኛ ትምህርት የሚጓዙበትን ሽልማት እንደሚያገኙም ተነግሯል።
አመልካቾች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታና ጊዜው ያላለፈበት ፓስፖርት ሊኖራችው እንደሚገባም ተጠቁሟል።

📌የሚዲያ አዋርድ የሚደረግበት ቀን ይፋ ሆነ
ላለፉት ሁለት ወራት በዳኞች እና በህዝብ በሶስት ዙር ድምፅ ሲሰጥበት የቆየው "የሚዲያ አዋርድ"የሽልማት ሥነሥርዓት ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከ11 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ይካሄዳል ተብሏል።
በዚህ የሽልማት ሥነሥርዓ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣አንጋፋ እና ወጣት ጋዜጠኞች፣አርቲስቶችን ጨምሮ የተለያዩ ታዋቂ እና ተፅህኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እንደሚገኙ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከአዘጋጆቹ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

📌አርቲስት ነብዩ እንድሪስ የክብር እንግዳ የሆነበት "ክሬቲቭ ኮኔክት" የተሰኘ ፕሮግራም አርብ ይካሄዳል
አርቲስት ነብዩ እንድሪያስ የክብር እንግዳ የሆነበት "ክሬቲቭ ኮኔክት" የተሰኘ ዝግጅት የፊታችን አርብ ነሐሴ17 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ጎተ ኢንስቲትዩት ውስጥ እንደሚካሄድ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከአዘጋጆቹ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
አርቲስት ነብዩ እንድሪስ በቅርቡ ለእይታ የበቁቱን 6:00 ከሌሊቱ፣ ጃናሞራ ፊልሞችን ጨምሮ በሌሎችም በበርካታ ፊልሞች ተሳትፏል።
ለተጨማሪው :https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
አርቲስት ነብዩ እንድሪያስ የክብር እንግዳ የሆነበት "ክሬቲቭ ኮኔክት" የተሰኘ ዝግጅት የፊታችን አርብ ነሐሴ17 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ጎተ ኢንስቲትዩት ውስጥ እንደሚካሄድ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ከአዘጋጆቹ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
አርቲስት ነብዩ እንድሪስ በቅርቡ ለእይታ የበቁቱን 6:00 ከሌሊቱ፣ ጃናሞራ ፊልሞችን ጨምሮ በሌሎችም በበርካታ ፊልሞች ተሳትፏል።
ለተጨማሪው :https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌ጳጉሜን የኢትዮጵያውን መዝናኛና ባህል ማዕከል የዘንድሮ አሸናፊዎቹን ይፋ አደረገ
መቀመጫውን በአሜሪካ ሀገር ያደረገው ጳጉሜን የኢትዮጵያውን መዝናኛና ባህል ማዕከል የዘንድሮ አሸናፊዎቹን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
ማዕከሉ በሎስ አንጀለስ፣ ካሊፎርንያ ግዛት ጷጉሜ 2/2016 ዓ/ም ለስድስተኛ ግዜ በሚያካሂደው የሽልማት ፕሮግራም ላይ "መልካም የሰሩ ይመስገናሉ" በሚል ዓላማ ለሽልማት የመረጣቸውን ግለሰቦች ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት አንጋፋው የሙዚቃ ባለሙያ እና የሮሀ ባንድ መስራች ጊታሪስት አቶ ሰላም ስዩም (ሰላሚኖ)፣ በታሪክ ጥናት እና ምርምር ዘርፍ የሚታወቁት ፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ፣ በበጎ አድራጎት ስራ ዘርፍ ዶ/ር እፀገነት አየለ፣ ትምህርት ቤቶችን በኢትዮጵያ በመገንባት የሚታወቁት የፍሬገነት ፋውንዴሽን መስራች ወ/ሮ ኤልሳቤጥ አስራት እና የመሠረት ሚድያ መስራች ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ከሚድያ ተሸላሚ ሆነው ተመርጠዋል።
የኢትዮጵያ ዲፕሎማት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አሁን የአፍሪካ ህብረት ተብሎ የሚጠራው) ባለራዕይ የነበሩት አቶ ከተማ ይፍሩ ደግሞ በስማቸው ልዩ የክቡር የመታሰቢያ ሽልማት ተሸላሚ ሆነው ተመርጠዋል።
📍 መረጃው የመሰረት ሚዲያ ነው።

📌አብርሆት ቤተመጻሕፍት ለምሽት ተገልጋዮች የመጓጓዣ አገልግሎት ለማቅረብ መዘጋጀቱን አስታውቋል።
የቤተመፅሀፍቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ውብ አየሁ ማሞ ለትርታ እንደገለጹት ፣ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ሲከፈቱ ለምሽት ተጠቃሚዎቹ የመጓጓዣ አገልግሎትን ለመጀመር ታቅዷል።
አምሽተዉ የሚያነቡ ተገልጋዮች እንዳይቸገሩ በሚል ቤተመፅሐፉ ሊሰጠዉ ያቀደዉ የትራንስፖርት አገልግሎትን አሁን ላይ ያልጀመረው በክረምቱ ግዜ ቤተ መፅሀፍቱን የሚጠቀሙ ተገልጋዮች ቁጥር ከበጋው ወቅት ተጠቃሚዎች ጋር ሲነጻጸር እምብዛም በመሆኑ ነው ሲሉም ተናግረዋል ።
በክረምቱ ወቅት የአንባቢያን ቁጥር በቀን ዉስጥ ከ5-6 ሺህ እንደሚሆን የጠቀሱ ሲኾን፣ በበጋዉ ግዜ ግን በቀን ዉስጥ በአማካኝ ከ16 እስከ17 ሺህ የሚደርሱ ተገልጋዮች በቤተ-መፅሀፉቱ እንደሚጠቀሙ ነው የገለጹት።
በመሆኑም አብርሆት ቤተ-መፅሐፍ ሊሰጠዉ ያቀደዉ የትራንስፖርት አገልግሎት ከተገልጋዮች ቁጥርና ፍላጎት አንፃር፤ መደበኛ የመማር ማስተማር ስራዉ በሚጀመርበትና ትምህርት ቤቶች ክፍት በሚሆኑባቸዉ ግዜ ለማስጀመር ዕቅድ መያዙን የቤተ-መፅሀፍቱ ዋና ዳይሬክተር ነግረዉናል።
በቀጣይም አብርሆት ቤተ መጽሀፍት በሮቦት በመታገዝ የሚሰሩ ስራዎችን ጨምሮ፣ የፈጠራ ስራዎችንና የቴክኖሎጂ ዉጤቶችን ለማበረታታት አጋዥ ግብዓቶችን በማሟላት አገልግሎት ለመስጠት እየተዘጋጀ እንደሆነ ነው የተቋሙ ዳይሬክተር ኢንጂነር ውብአየሁ ማሞ ለትርታ ያስታወቁት።
📍መረጃው የትርታ 97.6 FM ትባረክ ኢሳያስ ነው።

📌አዲስ የጃዝ ካፌ በአዲስ አበባ ዛሬ ይከፈታል
በዝነኛው ፒያኒስት ሳሙኤል ይርጋ እና ጓደኞቹ የተቋቋመው "የከርሞ ሰው" የተሰኘ የጃዝ ካፌ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 16 2016 ዓ.ም በይፋ እንደሚከፈት ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።
በዚህ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ላይም የጃዝ ሙዚቃ ዝግጅት ተዘጋጅቷል። በጃዝ ሙዚቃ ዝግጅቱ ላይ ድምጻዊ ጌቴ አንለይ እና ድምጻዊት ገነት ማስረሻ በፒያኒስት ሳሙኤል ይርጋ ታጅበው ያቀነቅናሉ ተብሏል።
ዛሬ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በሚካሄደው በዚህ የሙዚቃ መርሐግብር ላይ ጃዝ፣ ባህላዊ ፣ ፊውዥን፣ ፈንክ እና የተለያዩ ሙዚቃዎች ይቀርቡበታል።
ቦሌ ሩዋንድ መንገድ ከዋሽንግተን ሜዲካል ሴንተር አካባቢ የሚገኘው ይህ የጃዝ ካፌ የጃዝ ሙዚቃዎችን ለማቅረብ እና ለማድመጥ የተመቸ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል።

📌የድምጻዊት የማ "ስንት ነው ?" ሙዚቃ ድጋሚ ተሰራ
በድምጻዊት የማርያም ቸርነት በመድረክ ስሟ (የማ) "የደጋ ሰው" የሙዚቃ አልበም ውስጥ ከተካተቱ ሙዚቃዎች ውስጥ "ስንት ነው?" የተሰኘው ሙዚቃ በሁለገቡ የሙዚቃ ሰው እዩኤል መንግስቱ ድጋሚ (Remix)ተደርጎ ዛሬ ለአድማጮች ቀርቧል።
ድምጻዊት የማርያም ቸርነት(የማ) በማህበራዊ ትስስር ገጿ "የመጀመሪያ የሙዚቃ ስራዬ ከሆነው "የደጋ ሰው" አልበም ውስጥ አንድ ሙዚቃ ለየት ባለ መልኩ ሪሚክስ ተደርጓል" ብላለች።

📌"ንግስት" የነፍስጡሮች የፋሽን ሾው ሊካሄድ ነው
ታዋቂ ኤቨንትስ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "ንግስት" የተሰኘ የነፍስጡሮች የፋሽን ሾው ውድድር በአዲሱ ዓመት መስከረም 11 2017 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል እንደሚካሄድ ተገልጿል።
በዚህ የነፍስጡሮች ፋሽን ውድድር ለመውለድ የተዘጋጁ ነፍሰ ጡሮች በዲዛይነሮች በተዘጋጁ ቅንጡ አልባሳት የተዘጋጁላቸውን ልብሶች በመጠቀም ተውበው የሚታዩበት ነው ተብሏል።
በውድድሩ ላይ ነፍሰጡር ተወዳዳሪዎች ምቾትን ተጎናጽፈው እራሳቸውን የሚገልጹበት፣ ለተለያዩ ስሜቶች ተጋላጭ የሆነውን ይህንን የእርግዝና ጊዜ በተዝናኖት የሚያሳልፉበት፣ ብሎም ከትዳር አጋራቸው ጋር በሚጠየቁት የእርግዝና ነክ ጥያቄዎቸ አማካኝነት እየተዳኙ ተወዳድረው ሽልማቶችን የሚያገኙበት እንደሆነም ተነግሯል።
የፕሮግራሙ ዓላማ የውድድሩ አላማ በኢትዮጵያ በስፋት እየተስተዋለ ስለሚገኘው የእናቶችን በእርግዝና እና በወሊድ ወቅት ህይወት ማለፍን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመፍጠር መሆኑ ተገልጿል።
ነፍሰ ጡርነት ውበት መሆኑን ለሌሎች በማስገንዘብ እና የጤና ክትትል የማያደርጉ ነፍሰ ጡር እናቶችን ክትትላቸውን እንዲያደርጉ መንገድን የሚያመላክት መሆኑም ተመላክቷል።
በሀገራችን በዓመት በአማካይ እስከ አስር ሺህ እናቶች በወሊድ ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡ ተገልጿል።
በዚህ ፋሽን ሾው ላይ ጤነኛ እና ፍቃደኛ የሆኑ ማንኛውም እናቶች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል።

📌መብራት በመጥፋቱ ቴአትር ሳይቀረብ ቀረ!
በአንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቴአትር ቤት ዛሬ ነሐሴ 16 2016 ዓ.ም መብራት በመጥፋቱ ምክንያት ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ይቀርብ የነበረው "ጎዶን ጥበቃ" የተሰኘው ተውኔት ሳይቀርብ እንደቀረ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
የ"ጎዶን ጥበቃ " ተውኔት አዘጋጅ የሆነው ዳግም ሲሳይ በማህበራዊ ትስስር ገፁ " ዛሬ ትርኢት ባለመኖሩ ይቅርታ እንጠይቃለን።ምክንያቱ ምን ይሆን ቢሉ "መብራት የለም" ነው" ብሏል።
አሁን ላይ እንደ ሀገር አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ብቸኛው የቴአትር አግልግሎት ሰጪ "የቴአትር ቤት" እንደሆነ ይታወቃል።

📌"አባስሽው" የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ተለቀቀ
የድምጻዊ ሻሎም ደሳለኝ "አባስሽው" የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ዛሬ አመሻሹን በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ዩቲዩብ ቻናል በኩል ተለቋል።
የሙዚቃው ግጥምና ዜማ በሻሎም ደሳለኝ የተሰራ ሲሆን አሬንጅመንት ሚክሲንጉን ላይ መኳንንት አዲሱ ተሳትፏል።የሙዚቃው ቪዲዮው በአምሃ ዱግማ ዳይሬክት ተደርጓል።