📌 በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለ ቀለም ፊልም የሆነው "አስቴር" ፊልም ወደ ዲጂታል ተቀይሮ ከ34 ዓመታት በኃላ ለዕይታ ቀርቧል።
እነሆ ዝርዝሩን በድምጻችን ይስሙ: https://vm.tiktok.com/ZMhtWffUL/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

📌ገጣሚ ሜሮን ጌትነት ወደ መድረክ ልትመለስ ነው
ለረጅም ጊዜ ከመድረክ እርቃ የቆየችው ሁለገቧ ከያኒ ሜሮን ጌትነት የፊታችን ታህሳስ ወር ላይ በሚካሄድ አንድ የኪነጥበብ ዝግጅት ላይ ስራዎቿን እንደምታቀርብ ተሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhtvQybR/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ለረጅም ጊዜ ከመድረክ እርቃ የቆየችው ሁለገቧ ከያኒ ሜሮን ጌትነት የፊታችን ታህሳስ ወር ላይ በሚካሄድ አንድ የኪነጥበብ ዝግጅት ላይ ስራዎቿን እንደምታቀርብ ተሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhtvQybR/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
❤1
📌በ"ማለዳ ኮኮቦች" ፕሮግራም የምናውቀው ፍፁም አስፋው አዲስ የቴሌቪዥን ዝግጅት ሊጀምር ነው።
"የማለዳ ኮኮቦች" እና "ቅን ልቦች"የተሰኙ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ሲያቀርብ የቆየው ሁለገቡ የፊልም ባለሞያው ፍፁም አስፋው "ፎቶ እና ጨዋታ" የተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በአባይ ቴሌቪዥን ሊጀምር እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhnf3xPS/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
"የማለዳ ኮኮቦች" እና "ቅን ልቦች"የተሰኙ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ሲያቀርብ የቆየው ሁለገቡ የፊልም ባለሞያው ፍፁም አስፋው "ፎቶ እና ጨዋታ" የተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በአባይ ቴሌቪዥን ሊጀምር እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhnf3xPS/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌የጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ "እነሆ ማሟሻ" መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ በድምቀት ይመረቃል።
በሸገር ሬድዮ 102.1 "ስንክሳር" የሬድዮ ዶክመንተር ጨምሮ በበርካታ የሬድዮ እና ቴሌቪዥን ዝግጅቶች የምናውቀው ጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ "እነሆ ማሟሻ" መጽሐፉን የፊታችን ቅዳሜ ሊያስመርቅ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhnfcPrS/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
በሸገር ሬድዮ 102.1 "ስንክሳር" የሬድዮ ዶክመንተር ጨምሮ በበርካታ የሬድዮ እና ቴሌቪዥን ዝግጅቶች የምናውቀው ጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ "እነሆ ማሟሻ" መጽሐፉን የፊታችን ቅዳሜ ሊያስመርቅ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhnfcPrS/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"ማልኩልሽ"ሙዚቃ ሊለቀቅ ነው።
ከሰሞኑ በቲክቶክ ማህበራዊ ትስስር ገፆች በርካቶች ሲቀባበሉት የቆዩት የድምጻዊ ሙሉዓለም ታከለ"ማልኩልሽ" ነጠላ ሙዚቃ የሚለቀቅበት ቀን ይፋ ሆኗል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhWcoBNR/

📌"አያምንምና ቀድሞም ያልካደ" መጽሐፍ ነገ ይመረቃል
የገጣሚ ታዲዮስ አዲሱ "አያምንምና ቀድሞም ያልካደ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ነገ አርብ ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት መደብር ውስጥ ይመረቃል።
በዚህ መጽሐፍ ምርቃት ሥነሥርዓት ላይ ወጣትና አንጋፋ የሥነጽሑፍ ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
የገጣሚ ታዲዮስ አዲሱ "አያምንምና ቀድሞም ያልካደ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ነገ አርብ ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት መደብር ውስጥ ይመረቃል።
በዚህ መጽሐፍ ምርቃት ሥነሥርዓት ላይ ወጣትና አንጋፋ የሥነጽሑፍ ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"ቤርሙዳ" ተውኔት ወደ መድረክ ሊመለስ ነው።
በውድነህ ክፍሌ ተደርሶ በዶክተር ተሻለ አሰፋ የተዘጋጀውና ተቋረጦ የቆየው "በዓሉ ግርማ: ቤርሙዳ" ቴአትር ወደ መድረክ ሊመለስ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhWcE2fr/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
በውድነህ ክፍሌ ተደርሶ በዶክተር ተሻለ አሰፋ የተዘጋጀውና ተቋረጦ የቆየው "በዓሉ ግርማ: ቤርሙዳ" ቴአትር ወደ መድረክ ሊመለስ እንደሆነ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMhWcE2fr/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌አንጋፋው የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ተውኔት ማሳየት ሊጀምር እንደሆነ ተገለፀ።
ከ80 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ወደ ቀደመ አገልግሎቱ ሊመለስ እንደሆነ ተገልጿል::
ቴአትር ቤቱ የከተማ አስተዳደሩ በጀመረው የኮሪደር ልማት ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቋርጦ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ከፊታችን እሁድ ህዳር 15/2017 ጀምሮ ትያትሮችን ማሳየት ይጀምራል ተብሏል::
ትርኢት ማሳየት የሚጀመረው 'ቤርሙዳ' በተሰኘው ተውኔት እንደሆነም የሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የመድረክ አስተባባሪ አርቲስት ዮሀንስ አፈወርቅ አስታውቋል፡፡
በቲያትር ቤቱ ግቢ ውስጥ በቅርስነት የተመዘገቡ ክፍሎች እንዳይፈርሱ እና ታሪክ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ቢሞከርም ሳይሳካ ቀርቶ ቅርሶቹ መፍረሳቸው ይታወሳል::
አሁን ላይ በአዲስ አበባ ያሉት ትያትር ማሳያዎች 3 ብቻ ሲሆኑ ብሔራዊ ፣ ሀገር ፍቅር እና የሕፃናትና ወጣቶች ትያትር ቤት ናቸው::
📍መረጃው የአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ነው።

📌በእረፍት ቀንዎ ቴአትር ይመለከቱ !
አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እና የቦሌው ዓለም ሲኒማ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ እነዚህን ተውኔቶች ለታዳሚያን ያቀርባሉ።
📍 የፍቅር ካቴና
ድርሰትና ዝግጅት: አለልኝ መኳንት ፅጌ
ቀን: አርብ
ሰዓት: 12:00
ቦታ: ዓለም ሲኒማ
📍 "የሕይወት ታሪክ"
ድርሰት: ነብዩ ባዬ እና ቢኒያም ወርቁ
አዘጋጅ: ነብዩ ባዬ እና ቢኒያም ወርቁ
ቀን: አርብ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባሎች እና ሚስቶች
ድርሰት: ውዱ አለን
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ባቡሩ
ድርሰት: አርኖልድ ሪድሊ
አዘጋጅ:ራሔል ተሾመ መሐመድ
ቀን: ቅዳሜ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 ሸምጋይ
ድርሰት:ታደለ አያሌው
አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ
ቀን: እሁድ
ሰዓት: 8:00
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
📍 እምዩ ብረቷ
ድርሰት: ቤልቶልት ብሬሽት
አዘጋጅ: ማንያዘዋል እንዳሻው
ቀን: እሁድ
ሰዓት:11:30
ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
የእናንተው ኤቨንት አዲስ ድረገፅ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ ይላል !

📌አለማየሁ ሄርጶ አዲስ አልበም ሊያወጣ ነው
ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ ሄርጶ አዲስ አልበም ሊያወጣ መሆኑን የሙዚቃ ባለሙያው አለማየሁ ደመቀ ለሁሉ አዲስ የሬድዮ ፕሮግራም ተናግሯል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMh74T5gA/
Credit: ሁሉአዲስ የሬድዮ ፕሮግራም።
ለተጨማሪው:https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@eventaddis1?_t=8rbUqppyscx&_r=1

📌"ነገረ መጻሕፍት" ቅዳሜ ይካሄዳል።
በዛጎል የመጻህፍት ባንክ የሚዘጋጀው "ነገረ መጻሕፍት" የመጻህፍት ውይይት የቦታ ለወጥ አድርጎ ነገ ቅዳሜ ሕዳር 14 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው "FSS" አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
በዚህ መሰናዶ ላይ ዶክተር ዳዊት አሰፋ እና ዶክተር ዮናስ ባህረጥበብ ተጋባዥ እንግዶች ሲሆኑ ለውይይት የሚቀርቡ መጻሕፍት ደግሞ "የሁሉ" እና "ኦቲዝምና አንዳንድ ከያንያን ስለሚያጠቃቸው የአዕምሮ ሕመም" ናቸው።የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ነው።
ለተጨማሪው:Tiktok:https://www.tiktok.com/@eventaddis1?_t=8rbUqppyscx&_r=1
Telegram: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

📌"አውደ ፋጎስ" የውይይት መድረክ እሁድ ይካሄዳል
50ኛው ዙር አውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ እሁድ ይካሄዳል። በዚህኛው ዙር ተመስገን ዋና " ሳይንስ እና ኃይማኖት:በተዋሥኦ መካከል" በሚል ርዕስ መነሻ ሀሳብ ያቀርባል።
ይህም ውይይት እሁድ ህዳር 15 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።

📌የጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ "እነሆ ማሟሻ" መጽሐፍ ነገ ይመረቃል።
የጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ በርካታ ጉዳዮች የተካተቱበት "እነሆ ማሟሻ" ቅጽ አንድ እና ቅጽ ሁለት መጻሕፍት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነገ ቅዳሜ ሕዳር 14 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው በኤን ቢሲ ኢትዮጵያ ስቱዲዮ ሁለት(በተለምዶው ሴጣን ቤት) አዳራሽ ውስጥ ይመረቃል።
በዚህ የመጽሐፍ ምርቃት ሥነሥርዓት ላይም አንጋፋ እና ወጣት የመገናኛ ብዙሃን ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል።
ከዚህ ቀደም በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ላይ በሚያቀርባቸው የስንክሳር፣ የማሟሻ፣ የሃኪሞ መልዕክት፣ የአርብ ምሽት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች እና አሁን ላይ በኢንቢሲ ቴሌቪዥን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች የምናውቀው ጋዜጠኛ መኮንን ወ/አረጋይ "እነሆ ማሟሻ" የተሰኘ የመጀመሪያ ቅጽ አንድ እና ተከታዩን ሁለት መጻህፍትን በተከታታይ ከወራት በፊት ለአንባቢያን ማድረሱ ይታወሳል።

📌 የሮፍናን ኮንሰርት በአዳማ ተሰርዘ
ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ በአዳማ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ቅዳሜ ህዳር 14 2017 ዓ.ም ለማካሄድ ቀጠሮ ይዞለት የነበረው "የኔ ትውልድ" ኮንሰርት ሙሉበሙሉ እንደተሰርዘ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMh7w27h3/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ በአዳማ ከተማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ቅዳሜ ህዳር 14 2017 ዓ.ም ለማካሄድ ቀጠሮ ይዞለት የነበረው "የኔ ትውልድ" ኮንሰርት ሙሉበሙሉ እንደተሰርዘ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ሰምቷል።
እነሆ ዝርዝር መረጃዎን በድምጻችን ይስሙ:
https://vm.tiktok.com/ZMh7w27h3/
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"የዕድገት ጉዟችን በዘመናት መካከል"
የዕድገት ጉዟችንን በዘመናት መሐል የሚቃኝ ፓናል ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 14 2017 ዓ.ም ይደረጋል፡፡
በብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጽሀፍት አዲሱ ህንጻ 9ኛ ፎቅ በሚደረገው በዚህ መርሐግብር ታላላቅ ሰዎች ይታደማሉ፡፡
የታሪክ አደራ ድርጅት ባዘጋጀው በዚህ የአርካይቭ ማዕከል ምረቃ ስነስርአት ላይ በአጼ ኃይለስላሴ ዘመነ- መንግስት የተመዘገቡ እድገቶችና ያጋጠሟቸው ተግዳሮቶች በውይይት አቅራቢዎች ይዳሰሳሉ፡፡
በፓናሉ ላይ ንግግር ከሚያደርጉት መካከል በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ከፕላን እና በጀት ጋር ከፍተኛ ኃላፊነት የነበራቸው አቶ በቀለ እንደሻው እና አቶ ተድላ ተሾመ ይገኙበታል፡፡
የታሪክ አደራ ድርጅት የአርካይቭ ማዕከሉን በሚያስመርቅበት ዕለት የድርጅቱ መሥራቾች እንዲሁም ደጋፊዎች የሚታደሙ ሲሆን በዕለቱም በፊልም ባለሙያው የማነ ደምሴ የተዘጋጀ 20 ደቂቃ የጊዜ ፍጆታ ያለው ዘጋቢ ፊልምም ይቀርባል፡፡
የታሪክ አደራ ድርጅት በ2014 የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን የተለያዩ መታሰቢያዎችን የማቋቋምና የማስተዳደር ብሎም የማሻሻል ሥራዎችን የሚሠራ ነው፡፡ በተጨማሪም ታሪክ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ጠቃሚ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ነጻ የትምህርት እድሎችንም ይሰጣል፡፡
የዚህ መርሀ ግብር ሁነት አዘጋጅ ተወዳጅ ሚድያ እና ኮምዩኒኬሽን ሲሆን መድረኩን በመምራት ደግሞ ጋዜጠኛ እዝራ እጅጉ ድርሻውን እንደሚወጣ ለማወቅ ተችሏል፡፡

📌የሕይወት ተፈራ አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ለንባብ ይበቃል
የደራሲ ሕይወት ተፈራ "ተድባብ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ቅዳሜ ሕዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንባቢያን እንደሚደረስ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ከዋልያ መጻሕፍት ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
የመጽሐፉ አሳታሚና አከፋፋይ ዋልያ መጻሕፍት እንደሆነ ተገልጿል።
ሕይወት ተፈራ ከዚህ ቀደም "ማማ በሰማይ" "ምንትዋብ" እና "ኅሠሣ" የተሰኙ መጻሕፍትን ለአንባቢያን ማቅረቧ ይታወሳል።

የጋዜጠኛ የኑስ መሐመድ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
የጋዜጠኛ የኑስ መሐመድ "የነፍስያ ድምጾች" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው የግጥም መጽሐፍ ዛሬ ሕዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
በዚህ የምርቃት ሥነሥርዓት ላይ አንጋፋ እና ወጣት የሥነጽሑፍ ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
የጋዜጠኛ የኑስ መሐመድ "የነፍስያ ድምጾች" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው የግጥም መጽሐፍ ዛሬ ሕዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
በዚህ የምርቃት ሥነሥርዓት ላይ አንጋፋ እና ወጣት የሥነጽሑፍ ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል።
ለተጨማሪው: https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"የፍቅር ካቴና" ተውኔት በልዩ ዝግጅት ነገ ይቀርባል
ድርሰት እና ዝግጅቱ የአለልኝ መኳንት ፅጌ የሆነው "የፍቅር ካቴና" ተውኔት ነገ እሁድ ህዳር 15 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ በልዩ ዝግጅት በዓለም ሲኒማ ይታያል።
በተውኔቱ ላይ ድርብወርቅ ሰይፉ፣ ሚኪ ተስፋዬ ፣ወይንሸት አበጀ፣ አሸናፊ ማህሌት ይተውኑበታል።
የቴአትር ወዳጆች ዓለም ሲኒማ መጥታችሁ የእረፍት ቀናችሁን በፍቅር ካቴና ቲያትር እየተዝናናችሁ ጥሩ ጊዜን እንድታሳልፉ ተጋብዛችኋል ።

📌ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ በአሜሪካ ኤምባሲ
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ በፕሪስቴጅ አዲስ ዝግጅት ላይ እንግዳ በመሆን ይቀርባል።
የተለያዩ የጥበብ ባለሞያዎችን እየጋበዝ ልምዶቻቸውን እንዲያጋሩ እያደረገ ያለው ፕሪስቴጅ አዲስ መርሐግብር በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ፕሮግራሙ በተወዳጅ የፍቅር ዘፈኖቹ የሚታወቀውን ስመ-ጥር እና በአዲሱ የሙዚቃ አልበሙ ደግሞ ተወዳጅነትን ያተረፈውን ድምፃዊ የግጥም እና ዜማ ደራሲ አርቲስት ሚካኤል በላይነህን ጋብዟል::
የፕሪስቴጅ አዲስ አዘጋጆች "ከሚኪ ጋራ በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን ከእናንተ ከወዳጅ እና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ ማክሰኞ ሕዳር 17 2017 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል" ሲሉ ለኤቨንት አዲስ ድረገፅ ገለጸዋል።
በዕለቱ ከአርቲስቱ ጋር የፎቶግራፍ መነሳትና አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃግብር ይኖራል ተብሏል::
ፕሪስቴጅ አዲስ ከሚካኤል በላይነህ ጋር የሚያደረገው አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ ነገ ማክሰኞ ሕዳር 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ( ከስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ ) ይካሄዳል።
በዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ:https://bit.ly/SatchmoCenterMembership
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ፣ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩም ተብላችኋል።

📌ይህ "Event Addis Media" ነው 💥
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይወዳጁ+ያጋሩ!
ቴሌግራም:https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
ቲክቶክ:https://www.tiktok.com/@eventaddis1?_t=8rgsgcVSeW7&_r=1
Website:https://eventaddis.com/
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=100083170462851
አስተያየትዎን ይጻፉልን: @Tmanaye

📌"መንግሥቱ ኃይለማርያም:የስደተኛው መሪ ትረካዎች"መጽሐፍ ሁለተኛ እትም ለንባብ በቃ
በደራሲ ይታገሱ ጌትነት የተዘጋጀው "መንግሥቱ ኃይለማርያም:የስደተኛው መሪ ትረካዎች"መጽሐፍ ሁለተኛ ህትመት ለንባብ በቅቷል።
የዚህ መጽሐፍ የመጀመሪያው እትም በሀገር ውስጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተሽጦ ከገበያ ጠፍቶ ነበር። ዳግም ህትመቱ ከዛሬ አንስቶ በዋልያ አሳታሚ አማካኝነት በሁሉም የመጽሐፍት መደብር ውስጥ ያገኙታል።
በውጭ ሀገር መጽሐፉን ለማግኘት አማዞን ላይ በ https://a.co/d/6V7LBpt መጠቀም ይችላሉ።