Forwarded from EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
❤1

የደመራ ማብራት ሥነ-ስርአት
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እየተከበረ የሚገኘው የደመራ በዓል በፎቶ
በናርዶስ ሲሳይ
#etv #EBC #ደመራ
https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0sHLpmPMTiw3osoDVibsFFezMn4XMViPwGZiAGm3uWDfkyYpzjQicvGRikyDERmBCl

Facebook
Ethiopian Broadcasting Corporation
የደመራ ማብራት ሥነ-ስርአት
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እየተከበረ የሚገኘው የደመራ በዓል በፎቶ
በናርዶስ አዳነ
#etv #EBC #ደመራ
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እየተከበረ የሚገኘው የደመራ በዓል በፎቶ
በናርዶስ አዳነ
#etv #EBC #ደመራ
👍1
Forwarded from EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
😱2

ኢቢሲ ከአዲሱ የጅማ ስቱዲዩ ልዩ የምርቃት ስነ-ስርአት በቀጥታ ስርጭት እያስተላለፈ ይገኛል
https://www.facebook.com/EBCzena/videos/427425130362005
ዛሬ የሚመረቀው የኢቢሲ የጅማ ስቱዲዮ በምስል፦
ጂማ ስቱዲዮ - ተጨማሪ የይዘት ምንጭ
#etv #EBC #Jimma

🔥5👍1
Forwarded from EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
የፍቅር እስከ መቃብር ተከታታይ ፊልም ለምን ተቋረጠ?
https://youtu.be/Yv9QmVj4Ztk?si=i6wQz0jCJqMV2zJv

YouTube
ፍቅር እስከ መቃብር ለምን ተቋረጠ? Etv | Ethiopia | News zena
ፍቅር እስከ መቃብር ለምን ተቋረጠ? #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate…

👍6
የፕሮግራም ጥቆማ ለሀገር ልጆች
ከቅኝት ስፖርት አዘጋጆች
አርሰናል ከ ፒኤስጂ
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የ2024/25 የውድድር ዓመት የ2ኛ ሳምንት መርሐግብር በሰሜን ለንደን ኤምሬትስ ስቴዲየም ላይ ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 4:00 የእንግሊዙ አርሰናል ከፈረንሳዩ ፓሪሰን ዠርሜ ጋር የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ቅኝት ስፖርቶች ወደናንተ ያደርሳሉ።
ጨዋታውን በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ በሬዲዮ፣ በሳተላይት ቴሌቪዥን፣በዩቲዩብና በፌስቡክ ገጾቻችን በፈለጉት አማራጭ መከታተል ይችላሉ!!
የጨዋታውን ትክክለኛ ግምት በማስቀመጥ የካርድ ሽልማቶችን ያግኙ!!
ፕሮግራሙን ቅኝት ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ያቀርቡታል።
ሙሉ ጨዋታን ቀጣዩን ሊንክ በመጫን በዩቱዮብ ገፃችን ይከታተሉ::
@FMADDIS97.1-qw6tj

❤6👍3👎1🔥1😁1
ከቅኝት ስፖርት አዘጋጆች ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
አርሰናል ከ ፒኤስጂ
https://www.youtube.com/watch?v=1KfyF5KUviw&ab_channel=FMADDIS97.1

ከቅኝት ስፖርት አዘጋጆች ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 አርሰናል ከ ፒኤስጂ
ከቅኝት ስፖርት አዘጋጆች ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
አርሰናል ከ ፒኤስጂ
አርሰናል ከ ፒኤስጂ
Forwarded from EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
የአባገዳ ባንዲራ ቀለማት እና የቀለማቱ አቀማመጥ ትርጉም
*********************
የአባገዳ ባንዲራ ቀለማት አቀማመጥ ከላይ ወደ ታች
ጥቁር፣
ቀይ፣
ነጭ ነው።
ጥቁር መደብ፦ የፈጣሪ የበላይ መሆንን የሚገልጽ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ራሱ ጥቁር እንደሆነው ሁሉ ፈጣሪው /ዋቃ/ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል። ጥቁር ቀለምም በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ የቀዳሚነት መገለጫ ነው። ጥቁሩ ፈጣሪ ያለው ከላይ ነው፤ ዝናብ የሚዘንበው ከላይ ባለው ጥቁር ደመና ነው፣ ራሳችን ላይ ያለው ፀጉር እስኪሸብት ድረስ ጥቁር ነው፤ የዓይናችን ብሌን ጥቁር ነው - የሚገኘውም ከላይ ነው። እናም ጥቁር ቀዳሚ የመሆን መገለጫ ነው።
ቀይ መደብ፦ የብቃት፣ ብስል የመሆን፣ ሙሉ ሆኖ የመገኘት እና ለሕዝብ ነፃነት መሥዋዕት የመሆን መገለጫ ነው። ሁሉም ነገር በጊዜው ሙሉ ሆኖ የመገኘት ምሳሌ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ አንድ ነገር የብቃት ደረጃው ላይ መድረሱን ሲገልጽ “diimate” /ቀላ/ ብሎ ይገልጻል።
ነጭ መደብ፦ የነገሮች ፍፃሜ መገለጫ ነው። እንደ ምሳሌ፦ ጠቁሮ ዝናብ የሚሰጠን ደመና ነጭ ሲሆን አይዘንብም ማለት ነው፤ ጥቁር የነበረው የሰው ፀጉር እርጅና ሲደርስ ይሸብታል (ነጭ ይሆናል)፣ ነዶ ያለቀ እንጨት አመዱ ነጭ ነው … ስለዚህ ነጭ የፍፃሜ መገለጫ ነው ብሎ ያምናል - የኦሮሞ ሕዝብ።
#ኢሬቻ #etv #EBC
https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0253oMPjoupdgwMWm1VF6ajSAWXxxfihs7dUixTcNezadBhVKL3vm4YhggLecPRtipl

ጥቁር መደብ፦ ፈጣሪ የበላይ መሆኑን የሚገልጽ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ራሱ ጥቁር እንደሆነው ሁሉ ፈጣሪው /ዋቃ/ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል።...

👍6👎1😁1
ከቅኝት ስፖርት ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 አስቶንቪላ ከ ባየርን ሙኒክ
#etv #EBC #sports #football #championsleague
https://www.youtube.com/watch?v=HjWaQ_52_A4&ab_channel=FMADDIS97.1

Aston Villa Vs Bayern Munich | አስቶንቪላ ከ ባየርን ሙኒክ | Fm Addis 97.1 | ቀጥታ ስርጭት |Live
ከቅኝት ስፖርት አዘጋጆች ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
አስቶንቪላ ከ ባየርን ሙኒክ
#astonvilla Vs #bayernmunich | አስቶንቪላ ከ ባየርን ሙኒክ | Fm Addis 97.1 | ቀጥታ ስርጭት |Live

👍4