TEMARI-NET
1249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል። ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል። መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው።
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።
በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።
ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።
ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።
ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
አማካይ ውጤት
87 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
86 በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
5.4 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
@TEMARI_Net1

❤3
#update #ሬሚዲያል
ዩኒቨርሲቲዎቻችንን እየታመኑ ስላልሆነና ለቁጥር ብለው ተማሪ እያሳለፉ ስለሆነ በማዕከል ደረጃ ከ100% ፈተና እንዲሰጥ ወስነናል።
ፕ/ር ብርጋኑ ነጋ
ለተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀላቀሉን
@TEMARI_Net1
ዩኒቨርሲቲዎቻችንን እየታመኑ ስላልሆነና ለቁጥር ብለው ተማሪ እያሳለፉ ስለሆነ በማዕከል ደረጃ ከ100% ፈተና እንዲሰጥ ወስነናል።
ፕ/ር ብርጋኑ ነጋ
ለተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀላቀሉን
@TEMARI_Net1
TEMARI-NET
#update #ሬሚዲያል ዩኒቨርሲቲዎቻችንን እየታመኑ ስላልሆነና ለቁጥር ብለው ተማሪ እያሳለፉ ስለሆነ በማዕከል ደረጃ ከ100% ፈተና እንዲሰጥ ወስነናል። ፕ/ር ብርጋኑ ነጋ ለተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀላቀሉን @TEMARI_Net1
ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ?
በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።
" ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት።
ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል።
" ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል።
ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።

CTBE Distinguished Seminar .jpg
210 KB
🎉 As part of AAU’s 75th Anniversary, the College of Technology and Built Environment (CTBE) is proud to launch its extended Distinguished Seminar Series as of next week.
📣 Featured Talk
Speaker: Professor Belay Woldeyes
Title: Unlocking the Potential of Sugarcane: Product Diversification and Value Chain Integration for Eco-Industrial Cluster Cities
🗓 Date: September 18, 2025
🕑 Time: 2:00 PM - 3:00 PM
📍 Venue: The CTBE Auditorium
Miss it not!

❤1
የክቡር ዶክተር ሃዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካስፈተናቸው 25 ተማሪዎች መካከል 24ቱ ከ529 በላይ ውጤት አምጥተዋል።
የክቡር ዶክተር ሃዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር የሆኑት አቶ ደረጀ ከፈለኝ አዳሪ ትምህርት ቤቱ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩን አስረድተዋል።
አዳሪ ትምህርት ቤቱ ከተቋቋመ ጀምሮ ለ3ኛ ጊዜ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በመስጠት በክልሉ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ተናግረዋል።
በአዳሪ ት/ቤቱ በ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 25 ተማሪዎች መውሰደቸውን የተናገሩት አቶ ደረጀ ከ25 ተፈታኞች መካከል 24ቱ ከ529 በላይ፤ ማምጣታቸውንና 3 ተማሪዎች ደግሞ 573 ያመጡ ሲሆን፤ አንድ ተማሪ 407 ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን ገልፀዋል።
25ቱም ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህር ዘርፍ ፈተና መውሰዳቸውን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አስረድተዋል።

🔥3❤2
Reminder!
To all students of AAU
According to the academic calendar, registration for regular and continuing programs will proceed as follows:
September 16, 2025 – Registration for Year I and above non-clinical graduate students.
September 17–18, 2025 – Registration for Year III and above undergraduate regular students.
September 20–21, 2025 – Registration for Year II and above continuing program graduate and undergraduate students.
Classes for all students will begin on Monday, September 22, 2025.
We look forward to welcoming you back to campus!
Addis Ababa University Registrar

Today’s Orientation – Academic Stream Selection for 2nd Year Regular Students
Dear Year II Undergraduate Students,
Today’s orientation on academic stream selection will be held at 9:00 AM (Tuesday, September 16, 2025). Venues are as follows:
Other Social Sciences – Lidet Hall, Main Campus
Pre-Engineering (both campuses) – Venue to be announced
Other Health Sciences – Sefere Selam Campus
Other Natural Sciences – CNCS Campus, Digital Library, 5th Floor
Your attendance is important to guide your academic stream choices.

ዩቲዩብ ባለፉት አራት አመታት ለይዘት ፈጣሪዎች ከ100 ቢሊየን ዶላር በላይ መክፈሉን አስታወቀ።
የቪዲዮ ማሰራጫው ዩቲዩብ ከ2021 ወዲህ ለይዘት ፈጣሪዎቹ ከ100 ቢሊየን ዶላር በላይ ክፍያ መፈፀሙን አስታውቆ ከ100 ሺህ ዶላር በላይ የሚሰሩ የዪቲዩብ ቻናሎች ቁጥር በአመት በ45 በመቶ እየጨመረ ነው ብሏል።
የዩቲዩብ የፕሮዳክት ኦፊሰር የሆኑት ጆሃና ቮሊች የይዘት ፈጣሪዎች "ባህልና መዝናኛን አስበን በማናውቀው መንገድ ቅርፅ እያስያዙ ነው" ብለዋል።
ዩቲዩብ ከዚህ በተጨማሪ አዳዲስ አገልግልቶችን ለመጀመር ማቀዱን አስታውቋል።
ዩቲዩብ ከአጫጭር ቪዲዮዎቹ ጋር በተያያዘ አዲስ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያም ሲያመጣ ሰዎች በሰው ሰራሽ አስተውህሎት እገዛ የተቀረፀ ቪዲዮን ወደ ተቀነባበረ ቪዲዮ መቀየር ፣ ሙዚቃ መጨመርና ድምፅ መጨመር ይችላሉ ተብሏል።
በተጨማሪ ከተፈቀዱ ቪዲዮዎች የተወሰዱ ንግግሮችን ወደ ሙዚቃ ቀይረው መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።
ዩቲዩብ አክሎም የጎግል VEO 3 ከዩቲዩብ የአጫጭር ቪዲዮዎቾ(Shorts) ጋር እንዲቀናጅ እንደሚደረግ ለተጠቃሚዎቹ አብስሯል።
በተጨማሪ ዩቲዩብ በአንድ ቪዲዮ በርካታ ሰዎች አንድ ላይ ሰርተው ቪዲዮ ለሁሉም ሰዎች ተመልካቾች የሚደርስበትን የ'YouTube collab' እንደሚጀምር ገልጿል።
የይዘት ፈጣሪዎች ስለ ተመልካቻቸው እንዲረዱ የሚያስችል የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ቻትቦትም እንደሚጀምር ተገልጿል።
በመጪው ሚያዝያ ወር 20 ዓመት የሚሞላው ዩቲዩብ በመተግበሪያው ከ20 ቢሊየን በላይ ቪዲዮዎች ሲኖሩት ለበርካቶችም የገቢ ምንጭ ሆኗል።
በተለያየ መንገድ ራሱን እና ተጠቃሚዎችን ለመጥቀም እየሰራ ያለው ዩቲዩብም በ2026 ከሰፊ ማስፋፊያ ጋር እንደሚመጣ ተዘግቧል።
የመረጃው ምንጮች CNBC እና The Wrap ናቸው።

አሜሪካ ቲክቶክን ለማገድ ያስቀመጠችውን ቀነ ገደብ ለ3 ወራት አራዘመች
**
ቲክቶክን ለማገድ የተቀመጠው ቀነ ገደብ ለ3 ወራት መራዘሙን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡
የአሜሪካውያንን መረጃ ለሌላ ወገን አሳልፎ ይሰጣል በማለት በአሜሪካ መንግሥት ተደጋጋሚ ክስ የቀረበበት ቲክቶክ፤ ለአሜሪካ ኩባንያዎች ይሸጥ ካልሆነም ደግሞ በአሜሪካ ውስጥ ይታገድ ተብሎ ተወስኖበትም ነበር።
ከዚህ ቀደም ለሁለት ጊዜያት ያክል በአሜሪካን አገልግሎት እንዳይሰጥ ይደረጋል በሚል የጊዜ ገደብ ውስጥ የቆየው ቲክቶክ፤ ከአሜሪካ መንግሥት ጋር ተስማምቶ ለመስራት መወሰኑን በማሳወቁ በሀገሪቷ የሚሰራበትን ተጨማሪ ጊዜ አግኝቷል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በጉዳዩ ላይ በስልክ ለመወያየት ለመጪው ዓርብ ቀጠሮ ይዘዋል።
በሀብተሚካኤል ክፍሉ

ቅሬታዎን ያስገቡ!
በ12ኛ ክፍል ውጤትዎ ላይ ያለዎትን ቅሬታ በኦንላይን በቀጥታ ያስገቡ!
➫ https://result.eaes.et ላይ ይግቡ፣
➫ የአድሚሽን ቁጥርዎን ያስገቡ፣
➫ የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ፣
➫ ውጤትዎን ይመልከቱ፣
➫ እዛው ገፅ ላይ ወደታች ስክሮል ያድርጉ፣
➫ 'Submit Complaint' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ 'My Complaints' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ ቅሬታዎን ከማስገባትዎ በፊት ከዚህ በፊት ቅሬታ አስገብተው ከነበረና ምላሽ ከተሰጠዎ ይመልከቱ፣
➫ የተሰጠዎን ምላሽ ይመልከቱ። #EAES

በሀረሪ ክልል በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት ተበረከተ።
በሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና ሌሎች ባለድርሻዎች እውቅናና ሽልማት አበርክቷል።
-------------------- // ----------------------
(መስከረም 09/2018 ዓ.ም) በመርሀ-ግብሩ ላይ የተገኙት ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በሀረሪ ክልል በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተመዘገበው 22 በመቶ ውጤት አበረታች መሆኑን ጠቁመው ክልሉ ለትምህርቱ ዘርፍ የሰጠውን ትኩረት ማሳያ ነው ብለዋል።
እንደ ሀገር በትምህርት ዘርፉ የሰራና የለፋ ብቻ ውጤት የሚያገኝበት ሥርዓት እየተዘረጋ መጥቷል ያሉት ሚኒስትሩ ዛሬ የተሸለማችሁ በአቋራጭ ሳይሆን በስራና በድካም ያገኛችሁት ውጤት በመሆኑ ልትኮሩ ይገባችኋል ብለዋል።
በቀጣዩ የ2018 የትምህርት ዘመንም የ12 ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በክልሉ ሙሉ በመሉ ከወረቀት ነፃ በሆነ መልኩ በኦላይን ለመስጠት ከክልሉ አመራር ጋር መግባባት መደረሱንም ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
በመሆኑም በክልሉ አሁን በተገኘው ውጤት መዘናጋት ሳይኖር የትምህርት ጥራትና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል።
ሚኒስትሩ አክለውም ይሄ ትውልድ የሥራ ትውልድ፣ በራሱ የሚኮራ ትውልድ እንዲሆን እንደ ሀገር የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላልም ብለዋል።
በዕውቅናና ሽልማት መርሀ-ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስቴርና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

❤2
1 AAU Monday-2025-09-22-to-2025-09-22-Morning-Schedule (1).xlsx
88 KB
Dear UAT Applicants,
Please find below the schedules for the Undergraduate Admission Test (UAT) for those who applied between August 01 and September 17, 2025 and selected Addis Ababa University as their exam location. Schedules for applicants outside this period will be announced separately.
If your application was submitted during this period and you are not scheduled, kindly complete the form available at the following link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header
Applicants may also check their exam schedule using their application number at
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/ExamSchedule
Please note that all visually impaired candidates are required to take the UAT at the Disability Center, Lab 1 (Main Campus). If your name is mistakenly listed under another exam room, please report directly to the Disability Center, Lab 1.
Sincerely,
©️AAU Testing Center

❤6
Applicants for the Undergraduate Admission Test (UAT) for those who selected other Testing centers (not Addis Ababa University) as their exam location. Exam Schedules will be announced separately very soon.
©️AAU Testing Center
@TEMARI_Net1
©️AAU Testing Center
@TEMARI_Net1
ከ AlphaMarekt በቅናሽ ይሸምቱ
Airpods Pro Black (1899 ብር)
Airpods Pro white (1899 ብር)
ለማዘዝ @ordernow21/ ላይ ያናግሩን
Airpods Pro Black (1899 ብር)
Airpods Pro white (1899 ብር)
ለማዘዝ @ordernow21/ ላይ ያናግሩን
❤2