#ሰበር_ወለጋ‼
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ከቱሉገና ከተማ ወጣ ብሎ ጫንጫ ተብሎ የሚጣራው አካባቢ የአገዛዙ ሊኮፍተር ዝቅ ብላ አሰሳ እያደረገች ባለችበት ስዓት ምን አደጋ እንደደረሰባት ለግዜው ባይታዎቅም ከአፈር ተቀላቅላለች ሲሉ የካባቢው ኗሪዎች ገልጸዋል።
በኢራን ላይ የደረሰው የሂልኮቭተር መከስከስ
በረከቱ በብልፅግናም እንደሚደርስ ጠቋሚ ነው።
ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-
ፌስቡክ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም👇👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/asharamedia24
የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09
#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995

👍66❤12🔥8
በአገዛዙ ውድቀት የተራበው ከተሜውና የዩኒቨርሲቲ ተማሪው ብቻ አይደለም።
የአገዛዙ ጦር ርሃብ ላይ ነው። አንድ ከፍተኛ ማዕረግ ያለው ወታደራዊ መኮንን በመኮንኖች ስልጠና ላይ ቢገኝም ወላጅ ቤተሰቦቹን ገንዘብ ላኩልኝ እያለ ሲላክ አውቃለሁ። በቅርብ ሰሞን የሆነ ነው። ጦሩ እየተራበ ነው። ሻለቆችና ኮለኔሎችን ጨምሮ!!
ተራው ወታደር ዘርፈህ ብላ ተብሏል። The largest elite army ግን በዚያው ደጋ ዳሞት ጠፍታ ቀረች አይደል።
-
በኦሮሚያ የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል። በሐረርጌ በግድ እየተጫነ ወደማሰልጠኛ የሚገባው ወጣት በርካታ ነው።
አፈሳው በሁለት መልኩ እየተፈፀመ ነው።
አንዱ ወደ መከላከያ ማሰልጠኛ የሚገባ አፈሳ ሲሆን ሁለተኛው የግዳጅ ዘመቻ እየተሠራ ያለው አዲስአበባ ዙሪያ ነው።
<< የሥርዓቱ ዘብ >> በሚል ልክ እንደሁቱ ሚሊሻ እየሠለጠነ ያለው ሕዝብ ከፍተኛ ነው።
አላማው አዲስአበባ የሚመጣን ታጋይ መመከት ነው ቢባልም ሕዝብን ከሕዝብ የማጨፋጨፍ አላማ የያዘ እንጂ ወታደራዊ ትርጉም ያለው አይደለም።
--
የአገዛዙ ሠራዊት አንድ ከፍተኛ ትኩረት የተሠጠው የሥራ ክፍል አደራጅቷል። የሚከዱና የሚኮበልሉ ወታደሮች ጥበቃና ክትትል ክፍል ነው።
እግዚኦ ነው መቼስ!!
የወታደራዊ መረጃ መምሪያ አንዱ ሥራ ሠራዊቱ ውስጥ ሊከዳ የሚፈልግ፣ የሚሞክር ወዘተ መከታተልና በዚህ ተጠርጥረው በመላ አገሪቱ የታሠሩ ወታደሮችን ፍርድ ማስፈፀም ነው።
ብርሃኑ ጁላ በእምነት ሳይሆን በክትትልና ጥበቃ የሚሰነብት ወታደር ፈጥሮልን አረፈው !!
ድል ለሕዝባዊው የአማራ ትግል ‼

👍41
የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ዛሬ ያወጣው መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
ኮሚቴው
<<የወሰንና ማንነት ጥያቄችንን በዚህ መሰል ሁኔታዎች ማዳፈን እንደማይቻል የመጣንበነት የትግል መንገድ ምስክር ነው፡፡
ሕዝባችን በየትኛውም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢሆን እንኳ ለነጻነትና ለክበሩ ይፋለማል፡፡
በባህላቻን እጅ መንሳት እንጂ፤ እጅ መስጠት አናውቅም!! ከጠለምት አማራ የሚሰረቅ ማንነት፤ ዳግም የሚወረር መሬት የለም!!የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ።ማይጠምሪ-ጎንደር ።
ግንቦት 13/2016

👍52❤11🤯1🤬1
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
Photo
የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
ኮሚቴው
"ከጠለምት አማራ የሚሰረቅ ማንነት፤ ዳግም የሚወረር መሬት የለም!!"
በሚል ርዕስ ነው መግለጫውን ያወጣው።
የመግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦
➡️ የምስራቅ ጠለምት ሦስት ቀበሌዎች እና ግማሽ የአንድ ቀበሌ ቦታ ማለትም፡- ‹ደገብራይ›፣ ‹ሜዳ›፣ ‹ሀምሾምድር› እና ‹ጥርሰጌ› የተባሉት ቀበሌዎች እስካሁን ነጻ እንዳልወጡ፤
በእነዚህ አካባቢዎች ወያኔ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ እንደሆነ፤
ወያኔ ከሕግ አግባብ ውጭ ሲንቀሳቀስ የፌዴራል መንግሥቱ ይህ ነው የሚባል እርምት እርምጃም ሆነ ማስተባበያ ሲሰጥ አለመታዩ፡፡
በዚህም ይህ ሁኔታ በወያኔ በኩል እያደገ ሂዶ ራያን በኃይል በመውረር የፕሪቶሪያውን ስምምነት በግልጽ ጥሶታል፡፡
ወያኔ ይህን ያደረገው ችግሮችን በሰላም ከመፍታት ይልቅ በጉልበት የመፍታት ፍላጎት ስላለው እንደሆነ፤
በዚህ ድርጊቱ ይህ ነው የሚባል ተቃውሞም ሆነ አጸፋዊ ምላሽ ያልተሰጠው በመሆኑ ተመሳሳይ ወረራ በጠለምት እና በወልቃይት-ጠገዴ አካባቢው እያሰበ እንደሚገኝ፤
ስለሆነም፦
እኛ የጠለምት አማራዎች ይህንን ሁኔታ በማየት ሕዝባችን ራሱን የመከላከል ተፈጥሯዊ መብቱን እንዲጠቀም ጥሪ ለማቅረብ እንገደዳለን፡፡ በማለት ጥሪ አቅርቧል።
መግለጫው በተጨማሪ
በተጨባጭ እንደሚታየው በወያኔ በኩል አሁንም ጠባጫሪነቱ አለመገደቡን፣ በዚህም ኮሚቴው ወያኔ በምስራቅ ጠለምት በኩል የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎችን በልዩ ትኩረት ለማየት እንደሚገደድ፤
በመሆኑም፡-
➡️ የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ያቀረበው የማንነት ጥያቄ በዘለቄታው የማይመለስለት ከሆነ ሕዝቡ ራሱን ለዳግም ባርነት አሳልፎ እንደማይሰጥ፤
➡️ ትሕነግ አሁንም በራያ ያካሄደውን የጦር ወረራ በጠለምት፣ እንዲሁም በወልቃይት-ጠገዴ ለመድገም የቀየሰው ስልት፡- ከፊት ተፈናቃይ የሚለው አካል በማስቀደም በግራና በቀኝ የራሱ “የትግራይ ፀጥታ ኃይል" ብሎ እያሰለጠነና እያደራጀ፤ የተደራጁ ኃይሎቹን ለማስገባት ሙሉ ዝግጅት ላይ ነው።
የፌዴራል መንግሥትም በዚህ ላይ የተለሳለሰ አቋም እያሳየ በመሆኑ ህዝብ እያስቆጣ ይገኛል። ሕዝባችንም የራሱን ተፈጥሯዊ የመከላከል መብቱን ለመጠቀም የሚገደድ በመሆኑ ራሱን ለሁንተናዊ ትግል እንዲያዘጋጅ እናደርጋለን!!
➡️ የጠለምት፣ ራያና ወልቃይት-ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን በዘላቂነት እንዲጸና ስትታገል የቆየህው መላው የአማራ ሕዝብና ዲያስፖራ ወገናችን በሙሉ፡- ወራሪውና ዘራፊው የትሕነግ ቡድን የሚያደርገውን የትግራይ ሪፐብሊክ ምስረታ እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን በመገንዘብ ይህን የጥፋት ዓላማውን ለማምከን በሚደረገው ትግል ተሳትፏችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ታሪካዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
➡️ የአማራ ሕዝብ ለዘመናት ሲታገልላቸው የኖሩ ሦስቱም የአማራ ታሪካዊ ርስቶች ማለትም ጠለምት፣ ራያ እና ወልቃይት-ጠገዴ ከማንነትና ከርስት ባሻገር ቁልፍ አገራዊ የህልውና ጉዳዮች ናቸው፡፡ እነዚህ አካባቢዎች በትሕነግ እጅ ዳግም ከወደቁ ድርጅቱ ለረዥም ዓመታት ሲሰራበት የቆየውን የመገንጠል አጀንዳውን እውን እንደሚያደርገው ታውቆ እነዚህ ግዛቶች የኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ህልውና ቁልፍ ጉዳዩች ሆነው መታየት እንዳለባቸው፣ የኢትዮጵያን አንድነት የሚወዱ ወገኖች ሁሉ የትግላችን አጋር እንዲሆኑ ለመላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
➡️ ባለፉት ሦስት ዓመታት የካፒታልና የመደበኛ በጀት ክልከላ ተደርጎብን፤ በበጀት ክልከላ የሚጣል ማንነት እንደሌለን በጽናት ቆመን አሳይተናል፡፡ ለአማራ ማንነታችን ከዚህ በላይም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን፡፡
በመርህ ደረጃ የሕዝቡ የመልማት ጥያቄና ፍትሃዊ ተገቢነት ያለው የሪሶርስ አጠቃቀም ጊዜ የማይሰጠውና በፖለቲካ አስተዳደር ምክንያት የማይገደብ በመሆኑ የበጀትና የመሰረታዊ መሰረተ ልማት ጥያቄዎች እንዲመለሱ መጠየቃችንን አናቆምም፡፡
የወሰንና ማንነት ጥያቄችንን በዚህ መሰል ሁኔታዎች ማዳፈን እንደማይቻል የመጣንበነት የትግል መንገድ ምስክር ነው፡፡
➡️ ሕዝባችን በየትኛውም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢሆን እንኳ ለነጻነትና ለክበሩ ይፋለማል፡፡ በባህላቻን እጅ መንሳት እንጂ፤ እጅ መስጠት አናውቅም!! ከጠለምት አማራ የሚሰረቅ ማንነት፤ ዳግም የሚወረር መሬት የለም!!
በማለት የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ጠንካራ መግለጫውን ከማይጠምሪ-ጎንደር አውጥቷል።
ግንቦት 15/2016

👍47❤5🤯2
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ትላንት ሚያዚያ 12/09/2016ዓ.ም አመሻሸ 11:30 ገደማ ጀምሮ እስከ ምሽት12:30 ድረስ በተለምዶ ኬላ ወይም ጊወርጊስ መገንጠያ አከባቢ እና በ04 ቀበሌ ልዩ ሃይል ከምፕ አከባቢ ከባድ የተኩስ ድምፅ እንደነበር እና በዚህ ተኩስ 8የሚጠጉ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀሩ የመረጃ ምንጮቼ ገልፀዋል።
በተለይ 04 ቀበሌው ጋር አምስት ሰዎች አስኬረናቸው አስፓልት ላይ ተጥሎ ተመልክተናል ብለዋል።
እንዲሁም ጊወርጊስ መገንጠያ እና ፍርፍርም በሚባል ቦታ በተባራሪ ጥይት የሞቱ አሉ ብለዋል። ተኩሱ የተከፈተው ሰው የዕለት ከዕለት ተግባሩን ከውኖ በሚገባበት ሰዓት በመሆኑ ለጉዳቱ መባባስ እንደ አንድ ምክንያት ጠቅሰዋል። በከተማዋ መደበኛ የባጃጅ እና የሰዉ እንቅስቃሴ ግን እንደቀጠለ ነው ብለዋል።

👍19😱2
ጥብቅ መልዕክት ከአማራ ፋኖ በጎጃም‼️
በመላው አማራ ክልል የምትገኙ ማንኛውም የተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች በሙሉ !
ከነገ ማለትም ከግንቦት15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደማይቻል "የአማራ ፋኖ በጎጃም" ጥብቅ ትዕዛዝ አውርዷል።
ከዛሬ በፊት ለስምሪት የወጣ ተሽከርካሪ ካለም በአለበት አካባቢ እንዲቆም እያሳሰብን ይህንን ትእዛዝ ወይም መልዕክት ጥሶ የተገኘ"በቀጠናው የሚገኝ ፋኖ ለሚወስደው እርምጃ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳስባለን!
የአማራ ፋኖ በጎጃም ‼️

👍115❤7🥰2
የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ
ትናንት በደቡባዊ ጎንደር በነበረው አውደ ውጊያ በሻለቃ ፀዳሉ ደሴ የሚመራዉ ጀነራል ተገኝ ክፍለ ጦር ጉና በየጌምድር ግንባር ከፈተኛ ድል አሰመዝግቧል።
ሌኛዉ የሻለቃ ተሾመ የሚመራዉ ጣይቱ ከፍለ ጦር በእሰቴ ግንባር በ3 ቦታ ከጠላት ጋር ሲፋለም ዉሏል ።

👍84❤11👏8🥰7🔥1
✏ቀጥሏል . . . ተራ በተራ .. ቀጣዩ ማን ነው?
👉ጳጳሳት በተገኙበት እንዲታሰሩ ማዘዣ ወጣባቸው ይሉናል የብል~ግና ካድሬዎች ፣
👉ይሁን እንጂ ማዘዣ ወጣባቸው የተባሉትም ሆነ ሀገር እንዳይገቡ ዲፖርት ተደረጉ የተባሉትም ጳጳሳት ግን እስካሁን ትንፍሽ የለም ግን ዝምታቸው እስከ መቼ ነው ? ወይስ መንግሥት የሚፈልገውን ሰርቶ እስኪጨርስ እነሱም ተባባሪ ለመሆን ነው ?
👉 በእርግጠኝነት ለመናገር ዝምታችሁ ግን ብዙ ዋጋ ያስከፍላችኋል ፣ የመኖራችሁ ህልውና ቤተክርስቲያን ናት ከዚህ በላይ ምን እስኪሆን ነው የምጠብቁት
👉 በሌላው ላይ የተደረገውን ወገኔ ብላችሁ ኖላዊነታችሁ ባትገልጹም ፣ በእናንተ ላይ የሆነውን እንኳን መክራችሁ እና ዘክራችሁ በአንድ ልብ እና በአንድ መንፈስ ሆናችሁ ለምትመሩት ሕዝብ ባላችሁ ድምፃችሁን አሳሙ ። አልያ ግን በትብብር ለመስራት የተስማማቹህ ነው የሚመስለው በተራ ።።

👍36🥰9❤7😢2🤯1😱1
ሰበር ዜና-የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
⨳⨳⨳
የማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አካል የሆነው ቋራ ኦሜዳድ ክፍለጦር ቋራ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ። ክፍለጦሩ አዳሩን እልህ አስጨራሽ ውጊያ ሲያደርግ ያደረ ሲሆን በመጨረሻም ሶስት ካፖችን መደምሰስ ችሏል።
አሶል አካባቢ የሚገኘ የሚሊሻ እና የፀረ ሽምቅ ካፕ፣ ሽመልእግር መውጫ የሚገኝ የአድማ ብተና ካፕ እና አለሙ በር አካባቢ የሚገኝ የመከላከያ ሐይል ካፕ ሙሉ በሙሉ የተመቱ ሲሆን አድማ ብተና፣ፀረሽምቅ እና ሚሊሻ እጅ የሰጠው እጅ ሰጥቶ የተረፈው ተረሽኖል ያለው የክፍለጦሩ አዛዥ እራሱን የመከላከያ ሐይል ብሎ የሚጠራው ገዳይ ቡድን ከተመታው እና ከተማረከው የተረፈው ካፑን ጥሎ በመፈርጠጥ ወደ ጎረቤት ሐገር ሱዳን ተጠግቷል ብሏል።
በአሁኑ ሰዓት ወደ ኢትዮጵያ በኩል ያለው መስመሩ የተቋረጠበት ሲሆን አልጣሽ ፓርክ ከመግባት እና ወደ ጎረቤት ሐገር ከመሻገር የዘለለ አማራጭ የለውም ብሏል። የነብስ አውጭኙን በከባድ መሳሪያ ከርቀት እየተኮሰ እየፈረጠጠ እንደሚገኝ እና ፋኖም እየተከተለ እያሳደደው እንደሆነ ሻለቃ ሸጋው ጌታቸው ለሚዲያችን ተናግሯል።
በተልዕኮው በቋራ ኦሜዳድ ክፍለጦረ ስር የሚገኙ 100 አለቃ ደጀኔ ብርጌድ፣ ነብሮ ብርጌድ እና ዳግማዊ ቴውድሮስ ብርጌድ እየተሳተፋ ይጋኛል ሲል ሻለቃው ተናግሯል።
መረጃው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ነው!
ግንቦት 13/2016 ዓ/ም
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ
የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09
#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
⨳⨳⨳
የማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አካል የሆነው ቋራ ኦሜዳድ ክፍለጦር ቋራ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ። ክፍለጦሩ አዳሩን እልህ አስጨራሽ ውጊያ ሲያደርግ ያደረ ሲሆን በመጨረሻም ሶስት ካፖችን መደምሰስ ችሏል።
አሶል አካባቢ የሚገኘ የሚሊሻ እና የፀረ ሽምቅ ካፕ፣ ሽመልእግር መውጫ የሚገኝ የአድማ ብተና ካፕ እና አለሙ በር አካባቢ የሚገኝ የመከላከያ ሐይል ካፕ ሙሉ በሙሉ የተመቱ ሲሆን አድማ ብተና፣ፀረሽምቅ እና ሚሊሻ እጅ የሰጠው እጅ ሰጥቶ የተረፈው ተረሽኖል ያለው የክፍለጦሩ አዛዥ እራሱን የመከላከያ ሐይል ብሎ የሚጠራው ገዳይ ቡድን ከተመታው እና ከተማረከው የተረፈው ካፑን ጥሎ በመፈርጠጥ ወደ ጎረቤት ሐገር ሱዳን ተጠግቷል ብሏል።
በአሁኑ ሰዓት ወደ ኢትዮጵያ በኩል ያለው መስመሩ የተቋረጠበት ሲሆን አልጣሽ ፓርክ ከመግባት እና ወደ ጎረቤት ሐገር ከመሻገር የዘለለ አማራጭ የለውም ብሏል። የነብስ አውጭኙን በከባድ መሳሪያ ከርቀት እየተኮሰ እየፈረጠጠ እንደሚገኝ እና ፋኖም እየተከተለ እያሳደደው እንደሆነ ሻለቃ ሸጋው ጌታቸው ለሚዲያችን ተናግሯል።
በተልዕኮው በቋራ ኦሜዳድ ክፍለጦረ ስር የሚገኙ 100 አለቃ ደጀኔ ብርጌድ፣ ነብሮ ብርጌድ እና ዳግማዊ ቴውድሮስ ብርጌድ እየተሳተፋ ይጋኛል ሲል ሻለቃው ተናግሯል።
መረጃው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ነው!
ግንቦት 13/2016 ዓ/ም
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ
የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09
#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
👍106😱5🥰1
ዛሬ አዳሩን በደሴ ከተማ ከባድ ውጊያ መካሄዱ ተሰማ!
የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ በሆነችው ደሴ ከተማ ጦሳ ተራራ ላይ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ውጊያ መካሄዱን የአማራ ድምፅ ሚድያ በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ የኮማንዶ አዛዡ ፋኖ ዮሴፍ አስማረን በማነጋገር ለማረጋገጥ ችሏል።
በጦሳ ተራራ አቆራርጦ ወደ ከተማዋ ዘልቆ መግባት የቻለው አንድ የኮማንዶ ሻለቃ ፋኖ በርካታ የገዢው ቡድን ወታደሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን ኮማንዶ ዮሴፍ ጨምሮ ገልጿል።
አጥቢያ ለሊት ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ለሊቱ ስምንት ገደማ ድረስ በዘለቀው ውጊያ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መሆናቸው ታውቋል።
ፋኖዎች መስራት የሚፈልጉትን ስራ ፈፅመው ጦሳ ተራራን ለቀው መውጣታቸው ሲገለፅ፡ ነገር ግን አገዛዙ እስከ ንጋት ድረስ አከባቢውን በከባድ መሣሪያ ሲደበድብ ማደሩንም የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

👍105🤯5❤3
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
#ሰበር_ወለጋ‼ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ከቱሉገና ከተማ ወጣ ብሎ ጫንጫ ተብሎ የሚጣራው አካባቢ የአገዛዙ ሊኮፍተር ዝቅ ብላ አሰሳ እያደረገች ባለችበት ስዓት ምን አደጋ እንደደረሰባት ለግዜው ባይታዎቅም ከአፈር ተቀላቅላለች ሲሉ የካባቢው ኗሪዎች ገልጸዋል። በኢራን ላይ የደረሰው የሂልኮቭተር መከስከስ በረከቱ በብልፅግናም እንደሚደርስ ጠቋሚ ነው። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ…
የተከሰከሰውን የድሮን ቅሪተ አካል ለማንሳት መነሻውን ደብረዘይት ያደረገ ባለሞያዎችን ጭምር ያካተተ ቡድን ቱሉጋና ከተማ መግባቱን በቅድሙ ዜና እወጃችን ገልፀን ነበር።
የተጓዙባት ሄሊኮፍተር በርካታ የአማራ ተወላጆች በሚገኙባት ቱሉ ጋና ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ!

👍81🤯7❤6