Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
Photo
የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
ኮሚቴው
"ከጠለምት አማራ የሚሰረቅ ማንነት፤ ዳግም የሚወረር መሬት የለም!!"
በሚል ርዕስ ነው መግለጫውን ያወጣው።
የመግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦
➡️ የምስራቅ ጠለምት ሦስት ቀበሌዎች እና ግማሽ የአንድ ቀበሌ ቦታ ማለትም፡- ‹ደገብራይ›፣ ‹ሜዳ›፣ ‹ሀምሾምድር› እና ‹ጥርሰጌ› የተባሉት ቀበሌዎች እስካሁን ነጻ እንዳልወጡ፤
በእነዚህ አካባቢዎች ወያኔ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ እንደሆነ፤
ወያኔ ከሕግ አግባብ ውጭ ሲንቀሳቀስ የፌዴራል መንግሥቱ ይህ ነው የሚባል እርምት እርምጃም ሆነ ማስተባበያ ሲሰጥ አለመታዩ፡፡
በዚህም ይህ ሁኔታ በወያኔ በኩል እያደገ ሂዶ ራያን በኃይል በመውረር የፕሪቶሪያውን ስምምነት በግልጽ ጥሶታል፡፡
ወያኔ ይህን ያደረገው ችግሮችን በሰላም ከመፍታት ይልቅ በጉልበት የመፍታት ፍላጎት ስላለው እንደሆነ፤
በዚህ ድርጊቱ ይህ ነው የሚባል ተቃውሞም ሆነ አጸፋዊ ምላሽ ያልተሰጠው በመሆኑ ተመሳሳይ ወረራ በጠለምት እና በወልቃይት-ጠገዴ አካባቢው እያሰበ እንደሚገኝ፤
ስለሆነም፦
እኛ የጠለምት አማራዎች ይህንን ሁኔታ በማየት ሕዝባችን ራሱን የመከላከል ተፈጥሯዊ መብቱን እንዲጠቀም ጥሪ ለማቅረብ እንገደዳለን፡፡ በማለት ጥሪ አቅርቧል።
መግለጫው በተጨማሪ
በተጨባጭ እንደሚታየው በወያኔ በኩል አሁንም ጠባጫሪነቱ አለመገደቡን፣ በዚህም ኮሚቴው ወያኔ በምስራቅ ጠለምት በኩል የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎችን በልዩ ትኩረት ለማየት እንደሚገደድ፤
በመሆኑም፡-
➡️ የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ያቀረበው የማንነት ጥያቄ በዘለቄታው የማይመለስለት ከሆነ ሕዝቡ ራሱን ለዳግም ባርነት አሳልፎ እንደማይሰጥ፤
➡️ ትሕነግ አሁንም በራያ ያካሄደውን የጦር ወረራ በጠለምት፣ እንዲሁም በወልቃይት-ጠገዴ ለመድገም የቀየሰው ስልት፡- ከፊት ተፈናቃይ የሚለው አካል በማስቀደም በግራና በቀኝ የራሱ “የትግራይ ፀጥታ ኃይል" ብሎ እያሰለጠነና እያደራጀ፤ የተደራጁ ኃይሎቹን ለማስገባት ሙሉ ዝግጅት ላይ ነው።
የፌዴራል መንግሥትም በዚህ ላይ የተለሳለሰ አቋም እያሳየ በመሆኑ ህዝብ እያስቆጣ ይገኛል። ሕዝባችንም የራሱን ተፈጥሯዊ የመከላከል መብቱን ለመጠቀም የሚገደድ በመሆኑ ራሱን ለሁንተናዊ ትግል እንዲያዘጋጅ እናደርጋለን!!
➡️ የጠለምት፣ ራያና ወልቃይት-ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን በዘላቂነት እንዲጸና ስትታገል የቆየህው መላው የአማራ ሕዝብና ዲያስፖራ ወገናችን በሙሉ፡- ወራሪውና ዘራፊው የትሕነግ ቡድን የሚያደርገውን የትግራይ ሪፐብሊክ ምስረታ እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን በመገንዘብ ይህን የጥፋት ዓላማውን ለማምከን በሚደረገው ትግል ተሳትፏችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ታሪካዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
➡️ የአማራ ሕዝብ ለዘመናት ሲታገልላቸው የኖሩ ሦስቱም የአማራ ታሪካዊ ርስቶች ማለትም ጠለምት፣ ራያ እና ወልቃይት-ጠገዴ ከማንነትና ከርስት ባሻገር ቁልፍ አገራዊ የህልውና ጉዳዮች ናቸው፡፡ እነዚህ አካባቢዎች በትሕነግ እጅ ዳግም ከወደቁ ድርጅቱ ለረዥም ዓመታት ሲሰራበት የቆየውን የመገንጠል አጀንዳውን እውን እንደሚያደርገው ታውቆ እነዚህ ግዛቶች የኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ህልውና ቁልፍ ጉዳዩች ሆነው መታየት እንዳለባቸው፣ የኢትዮጵያን አንድነት የሚወዱ ወገኖች ሁሉ የትግላችን አጋር እንዲሆኑ ለመላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
➡️ ባለፉት ሦስት ዓመታት የካፒታልና የመደበኛ በጀት ክልከላ ተደርጎብን፤ በበጀት ክልከላ የሚጣል ማንነት እንደሌለን በጽናት ቆመን አሳይተናል፡፡ ለአማራ ማንነታችን ከዚህ በላይም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን፡፡
በመርህ ደረጃ የሕዝቡ የመልማት ጥያቄና ፍትሃዊ ተገቢነት ያለው የሪሶርስ አጠቃቀም ጊዜ የማይሰጠውና በፖለቲካ አስተዳደር ምክንያት የማይገደብ በመሆኑ የበጀትና የመሰረታዊ መሰረተ ልማት ጥያቄዎች እንዲመለሱ መጠየቃችንን አናቆምም፡፡
የወሰንና ማንነት ጥያቄችንን በዚህ መሰል ሁኔታዎች ማዳፈን እንደማይቻል የመጣንበነት የትግል መንገድ ምስክር ነው፡፡
➡️ ሕዝባችን በየትኛውም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢሆን እንኳ ለነጻነትና ለክበሩ ይፋለማል፡፡ በባህላቻን እጅ መንሳት እንጂ፤ እጅ መስጠት አናውቅም!! ከጠለምት አማራ የሚሰረቅ ማንነት፤ ዳግም የሚወረር መሬት የለም!!
በማለት የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ጠንካራ መግለጫውን ከማይጠምሪ-ጎንደር አውጥቷል።
ግንቦት 15/2016

👍47❤5🤯2
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ትላንት ሚያዚያ 12/09/2016ዓ.ም አመሻሸ 11:30 ገደማ ጀምሮ እስከ ምሽት12:30 ድረስ በተለምዶ ኬላ ወይም ጊወርጊስ መገንጠያ አከባቢ እና በ04 ቀበሌ ልዩ ሃይል ከምፕ አከባቢ ከባድ የተኩስ ድምፅ እንደነበር እና በዚህ ተኩስ 8የሚጠጉ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀሩ የመረጃ ምንጮቼ ገልፀዋል።
በተለይ 04 ቀበሌው ጋር አምስት ሰዎች አስኬረናቸው አስፓልት ላይ ተጥሎ ተመልክተናል ብለዋል።
እንዲሁም ጊወርጊስ መገንጠያ እና ፍርፍርም በሚባል ቦታ በተባራሪ ጥይት የሞቱ አሉ ብለዋል። ተኩሱ የተከፈተው ሰው የዕለት ከዕለት ተግባሩን ከውኖ በሚገባበት ሰዓት በመሆኑ ለጉዳቱ መባባስ እንደ አንድ ምክንያት ጠቅሰዋል። በከተማዋ መደበኛ የባጃጅ እና የሰዉ እንቅስቃሴ ግን እንደቀጠለ ነው ብለዋል።

👍19😱2
ጥብቅ መልዕክት ከአማራ ፋኖ በጎጃም‼️
በመላው አማራ ክልል የምትገኙ ማንኛውም የተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች በሙሉ !
ከነገ ማለትም ከግንቦት15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደማይቻል "የአማራ ፋኖ በጎጃም" ጥብቅ ትዕዛዝ አውርዷል።
ከዛሬ በፊት ለስምሪት የወጣ ተሽከርካሪ ካለም በአለበት አካባቢ እንዲቆም እያሳሰብን ይህንን ትእዛዝ ወይም መልዕክት ጥሶ የተገኘ"በቀጠናው የሚገኝ ፋኖ ለሚወስደው እርምጃ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳስባለን!
የአማራ ፋኖ በጎጃም ‼️

👍115❤7🥰2
የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ
ትናንት በደቡባዊ ጎንደር በነበረው አውደ ውጊያ በሻለቃ ፀዳሉ ደሴ የሚመራዉ ጀነራል ተገኝ ክፍለ ጦር ጉና በየጌምድር ግንባር ከፈተኛ ድል አሰመዝግቧል።
ሌኛዉ የሻለቃ ተሾመ የሚመራዉ ጣይቱ ከፍለ ጦር በእሰቴ ግንባር በ3 ቦታ ከጠላት ጋር ሲፋለም ዉሏል ።

👍84❤11👏8🥰7🔥1
✏ቀጥሏል . . . ተራ በተራ .. ቀጣዩ ማን ነው?
👉ጳጳሳት በተገኙበት እንዲታሰሩ ማዘዣ ወጣባቸው ይሉናል የብል~ግና ካድሬዎች ፣
👉ይሁን እንጂ ማዘዣ ወጣባቸው የተባሉትም ሆነ ሀገር እንዳይገቡ ዲፖርት ተደረጉ የተባሉትም ጳጳሳት ግን እስካሁን ትንፍሽ የለም ግን ዝምታቸው እስከ መቼ ነው ? ወይስ መንግሥት የሚፈልገውን ሰርቶ እስኪጨርስ እነሱም ተባባሪ ለመሆን ነው ?
👉 በእርግጠኝነት ለመናገር ዝምታችሁ ግን ብዙ ዋጋ ያስከፍላችኋል ፣ የመኖራችሁ ህልውና ቤተክርስቲያን ናት ከዚህ በላይ ምን እስኪሆን ነው የምጠብቁት
👉 በሌላው ላይ የተደረገውን ወገኔ ብላችሁ ኖላዊነታችሁ ባትገልጹም ፣ በእናንተ ላይ የሆነውን እንኳን መክራችሁ እና ዘክራችሁ በአንድ ልብ እና በአንድ መንፈስ ሆናችሁ ለምትመሩት ሕዝብ ባላችሁ ድምፃችሁን አሳሙ ። አልያ ግን በትብብር ለመስራት የተስማማቹህ ነው የሚመስለው በተራ ።።

👍36🥰9❤7😢2🤯1😱1
ሰበር ዜና-የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
⨳⨳⨳
የማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አካል የሆነው ቋራ ኦሜዳድ ክፍለጦር ቋራ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ። ክፍለጦሩ አዳሩን እልህ አስጨራሽ ውጊያ ሲያደርግ ያደረ ሲሆን በመጨረሻም ሶስት ካፖችን መደምሰስ ችሏል።
አሶል አካባቢ የሚገኘ የሚሊሻ እና የፀረ ሽምቅ ካፕ፣ ሽመልእግር መውጫ የሚገኝ የአድማ ብተና ካፕ እና አለሙ በር አካባቢ የሚገኝ የመከላከያ ሐይል ካፕ ሙሉ በሙሉ የተመቱ ሲሆን አድማ ብተና፣ፀረሽምቅ እና ሚሊሻ እጅ የሰጠው እጅ ሰጥቶ የተረፈው ተረሽኖል ያለው የክፍለጦሩ አዛዥ እራሱን የመከላከያ ሐይል ብሎ የሚጠራው ገዳይ ቡድን ከተመታው እና ከተማረከው የተረፈው ካፑን ጥሎ በመፈርጠጥ ወደ ጎረቤት ሐገር ሱዳን ተጠግቷል ብሏል።
በአሁኑ ሰዓት ወደ ኢትዮጵያ በኩል ያለው መስመሩ የተቋረጠበት ሲሆን አልጣሽ ፓርክ ከመግባት እና ወደ ጎረቤት ሐገር ከመሻገር የዘለለ አማራጭ የለውም ብሏል። የነብስ አውጭኙን በከባድ መሳሪያ ከርቀት እየተኮሰ እየፈረጠጠ እንደሚገኝ እና ፋኖም እየተከተለ እያሳደደው እንደሆነ ሻለቃ ሸጋው ጌታቸው ለሚዲያችን ተናግሯል።
በተልዕኮው በቋራ ኦሜዳድ ክፍለጦረ ስር የሚገኙ 100 አለቃ ደጀኔ ብርጌድ፣ ነብሮ ብርጌድ እና ዳግማዊ ቴውድሮስ ብርጌድ እየተሳተፋ ይጋኛል ሲል ሻለቃው ተናግሯል።
መረጃው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ነው!
ግንቦት 13/2016 ዓ/ም
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለአማራ ፋኖ!
ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ
የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09
#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995

👍106😱5🥰1
ዛሬ አዳሩን በደሴ ከተማ ከባድ ውጊያ መካሄዱ ተሰማ!
የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ በሆነችው ደሴ ከተማ ጦሳ ተራራ ላይ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ውጊያ መካሄዱን የአማራ ድምፅ ሚድያ በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ የኮማንዶ አዛዡ ፋኖ ዮሴፍ አስማረን በማነጋገር ለማረጋገጥ ችሏል።
በጦሳ ተራራ አቆራርጦ ወደ ከተማዋ ዘልቆ መግባት የቻለው አንድ የኮማንዶ ሻለቃ ፋኖ በርካታ የገዢው ቡድን ወታደሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን ኮማንዶ ዮሴፍ ጨምሮ ገልጿል።
አጥቢያ ለሊት ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ለሊቱ ስምንት ገደማ ድረስ በዘለቀው ውጊያ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መሆናቸው ታውቋል።
ፋኖዎች መስራት የሚፈልጉትን ስራ ፈፅመው ጦሳ ተራራን ለቀው መውጣታቸው ሲገለፅ፡ ነገር ግን አገዛዙ እስከ ንጋት ድረስ አከባቢውን በከባድ መሣሪያ ሲደበድብ ማደሩንም የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

👍105🤯5❤3
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
#ሰበር_ወለጋ‼ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ከቱሉገና ከተማ ወጣ ብሎ ጫንጫ ተብሎ የሚጣራው አካባቢ የአገዛዙ ሊኮፍተር ዝቅ ብላ አሰሳ እያደረገች ባለችበት ስዓት ምን አደጋ እንደደረሰባት ለግዜው ባይታዎቅም ከአፈር ተቀላቅላለች ሲሉ የካባቢው ኗሪዎች ገልጸዋል። በኢራን ላይ የደረሰው የሂልኮቭተር መከስከስ በረከቱ በብልፅግናም እንደሚደርስ ጠቋሚ ነው። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ…
የተከሰከሰውን የድሮን ቅሪተ አካል ለማንሳት መነሻውን ደብረዘይት ያደረገ ባለሞያዎችን ጭምር ያካተተ ቡድን ቱሉጋና ከተማ መግባቱን በቅድሙ ዜና እወጃችን ገልፀን ነበር።
የተጓዙባት ሄሊኮፍተር በርካታ የአማራ ተወላጆች በሚገኙባት ቱሉ ጋና ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ!

👍81🤯7❤6
~ እጅግ አስቸኳይ አሁናዊ መረጃ!
በዚህ ሰዓት በ4 ካሶኒ የተጫነ አራ*ዊት ሰራዊት ከባህርዳር ከተማ ወደ ደቡባዊ ጎንደር ደራ ወረዳ በጎዞ ላይ ይገኛል።
መረጃው ለቀጠናው የወገን ኃይል በተለያዩ አማራጮች ሁሉ ይድረስ!

👍151
🔥#ቲሊሊ_አዊ_አማራ‼️
የአማራ ፋኖ በጎጃም በአገው ምድር ክፍለጦር ዘንገና ብርጌድ ከጠዋት በመጀመር ከቲሊሊ ወደ ሰከላ በመንቀሳቀስ የነበረውን ሀይል አሽፋ መገንጠያ ላይ እያበራየው ይገኛል💪
ዝርዝር መረጃውን ውጊያው እንደተጠናቀቀ ይዘን እንመለሳለን‼️

👍66❤6🔥3
ባህርዳር የውንብድና መነሐሪያ ሆናለች፦
=======///========
የባህርዳር ከተማ አገዛዙ በአሰማራቸው ወንበዴዎች በየእለቱ በሚፈጸም ውንብድና ነዋሪው ተማሯል።
በከተማዋ ውስጥ የፋኖ ኃይሎች ባለመኖራቸው የቡድን ዘራፊዎች ያለ አንዳች ከልካይ በጠራራ ጸሀይም ሆነ በጨለማ ህዝቡን እየበዘበዙት ይገኛሉ። በየእለቱ እንዲህ አይነት ወሬ መስማት የተለመደ ድርጊት ሆኗል።
ድርጊቱ በተለይም በርካታ ነዋሪ በሚገኝባቸው የዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከ፣ ጣና ክ/ከ፣ ሽንብጥ ክ/ከተማ በህግ የተሰጠ መብት እስኪመስል ድረስ ወንጀሉ በከፍተኛ ደረጃ የሚፈጸምባቸው ናቸው።
ጥንቃቄ፦
፨ አዞል አካዳሚ ጀርባ
፨ ከኖክ ወደ አኮቴት መስመር
፨ ከባለእግዚአብሔራ እስከ ተባበሩት ወዘተ የወንበዴዎች ዋና ምሽግ መሆናቸውን ደርሰንበታል።

👍64❤5🤯4🥰3
✏ መረጃ
ፋሽስታዊ አገዛዙ ሲኖዶሱን የማፈራረስ አሻጥራዊ ተልዕኮውን ገፍቶበታል።
👉 ዛሬ በአትላንታ ኤርፖርት ምን ተፈጠረ
✍️ ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ የጆርጅያና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የትኛውም የመንግሥት ሚዲያዎች ሳይዘግቡ በካድሬው ናትናኤል በኩል ብቻ መንግሥት እንደከሰሳቸው እና በተገኙበት ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ማዘዣ እንደወጣባቸው (Creditional Document ) የአሜሪካ ፓስፖርታቸውን ጭምር በገጹ ለጥፎ መዘገቡ ይታወቃል ፦
✍️ብፁዕነታቸው ይህንን መረጃ ካሉበት ስቴት የሚያውቋቸው እንዲህ ተብለዋል ቢባሉም ፣ እኔ ምን አድርጌ ፣ የሰረሁት ወንጀል የለም በማለት መልስ በመስጠት ስለሁኔታው ነገሩን ለማጣራት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤንባሲ አባሳደር ጋር በቀጥታ ስልክ ቢደውሉም ወጣ ስለተባለው መረጃ አምባሳደሩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ በስልክ ያሳወቋቸው ሲሆን ፦
✍️ይህ በእንዲህ እንዳለ ቀደም ሲል ለግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ቲኬት ቆርጠው ከአትላንታ ወደ ኢትዮጵያ በረራቸው ዛሬ 11:00Am EST ላይ ነበር ፦
✍️ኤርፖርት ሲደርሱ የገጠማቸው ግን እጅግ አስገራሚ ነው ፣ ቲኬት የቆረጡት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመሆኑ ቦርዲንግ ፓስ( Boarding pass ) ለመውሰድ ፓስፓርታቸውን ሰጥተው ሲጠባበቁ ቲኬቱ (Cancelled) እንደተሰረዘ ፣ ቢጫ (Yellow Card) ካርዳቸውም (Deactivate) እንደማይሰራ ( ቢጫ ካርድ አዲስ ከተሰጣቸው ሁለት ወር እንዳልሆነ የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል) በዚህ ምክንያትም ወደ ኢትዮጵያ መጓዝ እንደማይችሉ በኢትዮጵያ አየር መንገዱ ሠራተኛ ይነገራቸዋል ፦
✍️ በሁኔታው የተገረሙት ብፁዕነታቸውም ለምን እንዲህ እንደሆነ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞቹን ብሎም ኃላፊዎቹን ቢጠይቁ ትዕዛዙ ከላይ እንደሆነ የተፈጠረውንም ምንም እንደማያቁት ቢነገራቸውም በድጋሚ አምባሳደሩ ጋር ደውለው ቢጠይቁም የአምባሳደሩ ምላሽ በድጋሚ አሁንም ምንም እንደማያውቁ እና አጣርተው ለብፁዕነታቸው በስልክ እንደሚያሳውቁ ምላሽ ቢሰጡም እስካሁን ማንም ምላሽ ሳይሰጣቸው ዛሬ ኤርፓርት ተጉላልተው ወደ ቤታቸው ለመመለስ መገደዳቸውን የመረጃ ምንጮቻችን ከትላንታ አርሰውኗል

👍64❤6😢3