Ashara Media - አሻራ ሚዲያ – Telegram
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
79.3K subscribers
24.7K photos
1.17K videos
24 files
9.65K links
ስልክ፥ +251984000629 / +251993111700
Download Telegram
34👍7
ዛሬ አዳሩን በደሴ ከተማ ከባድ ውጊያ መካሄዱ ተሰማ!

የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ በሆነችው ደሴ ከተማ ጦሳ ተራራ ላይ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ውጊያ መካሄዱን የአማራ ድምፅ ሚድያ በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ የኮማንዶ አዛዡ ፋኖ ዮሴፍ አስማረን በማነጋገር ለማረጋገጥ ችሏል።

በጦሳ ተራራ አቆራርጦ ወደ ከተማዋ ዘልቆ መግባት የቻለው አንድ የኮማንዶ ሻለቃ ፋኖ በርካታ የገዢው ቡድን ወታደሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን ኮማንዶ ዮሴፍ ጨምሮ ገልጿል።

አጥቢያ ለሊት ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ለሊቱ ስምንት ገደማ ድረስ በዘለቀው ውጊያ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መሆናቸው ታውቋል።

ፋኖዎች መስራት የሚፈልጉትን ስራ ፈፅመው ጦሳ ተራራን ለቀው መውጣታቸው ሲገለፅ፡ ነገር ግን አገዛዙ እስከ ንጋት ድረስ አከባቢውን በከባድ መሣሪያ ሲደበድብ ማደሩንም የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
👍105🤯53
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
#ሰበር_ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ከቱሉገና ከተማ ወጣ ብሎ ጫንጫ ተብሎ የሚጣራው አካባቢ የአገዛዙ ሊኮፍተር ዝቅ ብላ አሰሳ እያደረገች ባለችበት ስዓት ምን አደጋ እንደደረሰባት ለግዜው ባይታዎቅም ከአፈር ተቀላቅላለች ሲሉ የካባቢው ኗሪዎች ገልጸዋል። በኢራን ላይ የደረሰው የሂልኮቭተር መከስከስ በረከቱ በብልፅግናም እንደሚደርስ ጠቋሚ ነው። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ…
የተከሰከሰውን የድሮን ቅሪተ አካል ለማንሳት መነሻውን ደብረዘይት ያደረገ ባለሞያዎችን ጭምር ያካተተ ቡድን ቱሉጋና ከተማ መግባቱን በቅድሙ ዜና እወጃችን ገልፀን ነበር።

የተጓዙባት ሄሊኮፍተር በርካታ የአማራ ተወላጆች በሚገኙባት ቱሉ ጋና ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ!
👍81🤯76
~ እጅግ አስቸኳይ አሁናዊ መረጃ!

በዚህ ሰዓት በ4 ካሶኒ የተጫነ አራ*ዊት ሰራዊት ከባህርዳር ከተማ ወደ ደቡባዊ ጎንደር ደራ ወረዳ በጎዞ ላይ ይገኛል።

መረጃው ለቀጠናው የወገን ኃይል በተለያዩ አማራጮች ሁሉ ይድረስ!
👍151
ሰበር ዜና!

ደቡብ ጎንደር አርብ ገበያ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባቷ ተሰማ!

የአማራ ፋኖ በጎንደር የሜጀር ጄነራል ውባንተ አባተ ክ/ጦር አርብ ገበያ ከተማን መቆጣጠሩን የአማራ ድምፅ ሚዲያ የጎንደር ዘጋቢዎች አረጋግጠዋል።

ከተማዋ በፋኖ እጅ የገባችው ትናንት ግምቦት 14/2016 ዓ/ም ሲሆን፡ በውጊያው ከ20 በላይ ምርኮኛ የገዢው ቡድን ወታደሮችና በርካታ ቁጥር ያለው የጦር መሣሪያ በፋኖ መማረኩንም ነው የጎንደር ዘጋቢዎቻችን ያረጋገጡት።
74👍44🔥3🥰2👏2
🔥#ቲሊሊ_አዊ_አማራ‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም በአገው ምድር ክፍለጦር ዘንገና ብርጌድ ከጠዋት በመጀመር ከቲሊሊ ወደ ሰከላ በመንቀሳቀስ የነበረውን ሀይል አሽፋ መገንጠያ ላይ እያበራየው ይገኛል💪

ዝርዝር መረጃውን ውጊያው እንደተጠናቀቀ ይዘን እንመለሳለን‼️
👍666🔥3
ባህርዳር የውንብድና መነሐሪያ ሆናለች፦
=======///========
የባህርዳር ከተማ አገዛዙ በአሰማራቸው ወንበዴዎች በየእለቱ በሚፈጸም ውንብድና ነዋሪው ተማሯል።

በከተማዋ ውስጥ የፋኖ ኃይሎች ባለመኖራቸው የቡድን ዘራፊዎች ያለ አንዳች ከልካይ በጠራራ ጸሀይም ሆነ በጨለማ  ህዝቡን እየበዘበዙት ይገኛሉ። በየእለቱ እንዲህ አይነት ወሬ መስማት የተለመደ ድርጊት ሆኗል።

ድርጊቱ በተለይም በርካታ ነዋሪ በሚገኝባቸው የዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከ፣ ጣና ክ/ከ፣ ሽንብጥ ክ/ከተማ በህግ የተሰጠ መብት እስኪመስል ድረስ ወንጀሉ በከፍተኛ ደረጃ የሚፈጸምባቸው ናቸው።
ጥንቃቄ፦
፨ አዞል አካዳሚ ጀርባ
፨ ከኖክ ወደ አኮቴት መስመር
፨ ከባለእግዚአብሔራ እስከ ተባበሩት ወዘተ የወንበዴዎች ዋና ምሽግ መሆናቸውን ደርሰንበታል።
👍645🤯4🥰3
መረጃ
ፋሽስታዊ አገዛዙ ሲኖዶሱን የማፈራረስ አሻጥራዊ ተልዕኮውን ገፍቶበታል።
  👉 ዛሬ በአትላንታ ኤርፖርት ምን ተፈጠረ

✍️ ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ የጆርጅያና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የትኛውም የመንግሥት ሚዲያዎች ሳይዘግቡ  በካድሬው ናትናኤል በኩል ብቻ  መንግሥት እንደከሰሳቸው እና በተገኙበት ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ማዘዣ እንደወጣባቸው  (Creditional Document ) የአሜሪካ ፓስፖርታቸውን ጭምር በገጹ ለጥፎ  መዘገቡ ይታወቃል ፦

✍️ብፁዕነታቸው ይህንን መረጃ ካሉበት ስቴት የሚያውቋቸው እንዲህ ተብለዋል ቢባሉም ፣ እኔ ምን አድርጌ ፣ የሰረሁት ወንጀል የለም በማለት መልስ በመስጠት ስለሁኔታው ነገሩን ለማጣራት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤንባሲ አባሳደር ጋር  በቀጥታ ስልክ ቢደውሉም ወጣ ስለተባለው መረጃ አምባሳደሩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ በስልክ ያሳወቋቸው ሲሆን ፦

✍️ይህ በእንዲህ እንዳለ ቀደም ሲል ለግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ቲኬት ቆርጠው ከአትላንታ ወደ ኢትዮጵያ በረራቸው ዛሬ 11:00Am EST ላይ ነበር ፦

✍️ኤርፖርት ሲደርሱ የገጠማቸው ግን እጅግ አስገራሚ ነው ፣ ቲኬት የቆረጡት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመሆኑ  ቦርዲንግ ፓስ( Boarding pass )  ለመውሰድ ፓስፓርታቸውን ሰጥተው ሲጠባበቁ ቲኬቱ (Cancelled) እንደተሰረዘ ፣ ቢጫ (Yellow Card) ካርዳቸውም (Deactivate) እንደማይሰራ  ( ቢጫ ካርድ አዲስ ከተሰጣቸው ሁለት ወር እንዳልሆነ የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል) በዚህ ምክንያትም ወደ ኢትዮጵያ መጓዝ እንደማይችሉ በኢትዮጵያ አየር መንገዱ ሠራተኛ  ይነገራቸዋል ፦

✍️ በሁኔታው የተገረሙት ብፁዕነታቸውም ለምን እንዲህ እንደሆነ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ  ሰራተኞቹን ብሎም ኃላፊዎቹን ቢጠይቁ  ትዕዛዙ ከላይ እንደሆነ የተፈጠረውንም ምንም እንደማያቁት ቢነገራቸውም በድጋሚ አምባሳደሩ ጋር  ደውለው ቢጠይቁም የአምባሳደሩ ምላሽ በድጋሚ አሁንም ምንም እንደማያውቁ እና አጣርተው ለብፁዕነታቸው በስልክ እንደሚያሳውቁ  ምላሽ ቢሰጡም እስካሁን ማንም ምላሽ ሳይሰጣቸው ዛሬ ኤርፓርት ተጉላልተው ወደ ቤታቸው ለመመለስ መገደዳቸውን የመረጃ ምንጮቻችን ከትላንታ አርሰውኗል 
👍646😢3
https://youtu.be/dQC0lp_mZsI?si=Lfl5kuDZxSUQQhWn

ሰብስክራይብ እያደረግን እናበርታው ወንድማችን ሀብታሙን
👍9212🔥5🥰1
በጎንደር ግዛት ሳምንት በሞላው መጠነ ሰፊ ውጊያ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰራዊት በከፍተኛ ድል መገስገሱን ቀጥሏል
በጎንደር ግዛት የተለያዩ ግንባሮች ላለፉት ሰባት ቀናት ገደማ በከፍተኛ ሁኔታ እየተካሄደ ባለው ውጊያ በፋኖ ሰራዊት ላይ ጥቃት ለመክፈት ልዩ ዝግጅት ሲያደርግ የከረመው የብልፅግና ቡድን ሰራዊት ያልተጠበቀውና ያልገመተው ሽንፈት ገጥሞታል።
በጎንደር ግዛት የቀጠለውን ውጊያ ጨለማ ብቻ የሚከልለው የሙሉ ቀን ጦርነት መሆኑንም ሮሃ ከፋኖ አመራሮች አረጋግጣለች።
ውጊያውንና የፋኖን ከፍተኛ ድል አስመልክቶ ለሮሃ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጠው የአማራ ፋኖ በጎንደር የህዝብ ፋኖ ኢያሱ አባተ እጅግ የሚያስደንቁ ጀብዱዎች በፋኖ ሰራዊት እየተፈፀሙ መሆኑን በስልክ ነግሮናል።
ከፍተኛ ድል የተገኘበትና ሰባተኛ ቀኑን የያዘው ተጋድሎ የአማራ ፋኖ በጎንደር በጉና ክፍለ ጦር እንዲሁም በሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦርን ጨምሮ በተለያየ አደረጃጀት ስር ባሉ የፋኖ ተዋጊዎች ከባድ ትንቅንቅ መካሄዱን ቀጥሏል።
በገላውዲዮዎስ ከተማና አዋሳኝ አካባቢው በናሁሰናይ ብርጌድና ተስፋየነው ቢራራ ብርጌድ እንዲሁም ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ የተሰዋበት ውባንተ ተራራ ላይ የተፈፀመው ገድል ታሪካዊ የሚባል እንደሆነ ፋኖ ኢያሱ ይገልፃል።
የአገዛዙ ጦር በተወሰደበት እርምጃ ገላውዲዮስ ከተማን ለቆ ሲወጣ  አርብ ገበያም መግባት እንዳልቻለና ወደ ማህደረ ማርያም አቅጣጫ በየተራራው መበታተኑንም ፋኖ ኢያሱ ገልፆልናል።
ቡድኑ ከተበተነ በኋላ መምሸቱንና መተያየት እንዳልተቻለ የገለፀው ኃላፊው በመምሸቱ የአገዛዙን ጦር ሙትና ቁስለኛ ቁጥር በትክክል ማወቅ እንዳልተቻለና ገበሬውን የተወሰነውን እየቀበረ እንደነበር አስረድቷል።
የምርኮኛ አያያዝንና የምህረት አዋጅን በተመለከተ የአማራ ፋኖ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው ፋኖ ኢያሱ አባተ በሰጠው ምላሽ ምርኮኞችን ወደ ቤተሰቦቻቸው መላክና ፋኖን መቀላቀል የፈለጉትን የመቀበል ሂደቱ መቀጠሉን ተናግሯል።
መከላከያ በሚል ስም በሶስት ወር ደካማ ስልጠና ወደ ውጊያ የሚላኩ የአገዛዙ ወታደሮችን አዛዦቻቸው እጅ ከሰጣችሁ በአሰቃቂ ሁኔታ ትገደላላችሁ ስለሚሏቸው በተሳሳተ አረዳድ በውጊያው እንደሚሞቱ አስረድቷል።
ይህንንም ከምርኮኞች ማረጋገጥ እንደተቻለ እና ፋኖ ግን ከሚባለው በተቃራኒ ቁስለኛ ምርኮኞችን በእኩል ደረጃ በማሳከም ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ ወደ ቤተሰቦቻቸው እስከመሸኘት መድረሱን ፋኖ ኢያሱ አረጋግጧል።
ለምርኮኞች ደህንነት ሲባል በቪዲዮ ይፋ የማይሆኑ ነገሮች በመረጃ ፍሰቱ ላይ ስለፈጠሩት እንቅፋትም ኃላፊው ያስረዳል።

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

ፌስቡክ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

ቴሌግራም👇👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/asharamedia24

የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09

#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
👍562🤬1
የአማራ ፋኖ በጎጃም ያስተላለፈውን ጥብቅ ትዕዛዝ ተላልፈው በተገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ
****
የአማራ ፋኖ በጎጃም በትላንትናው ዕለት ማለትም ግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከዛሬ ግንቦት 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደማይቻል ያስተላለፈውን ጥብቅ ትዕዛዝ ተከትሎ ትዕዛዙን ተላልፈው ተግባራዊ ባላደረጉ ተሽከርካሪዎች ላይ በዛሬው ዕለት እርምጃ መውሰዱን ለመረጃ ቲቪ በላከው መልዕክት ገልጿል።

ትዕዛዙን ተላልፈው እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ አራት(4) ተሳቢ ተሽከርካሪዎች በማንኩሳ እና በቡሬ መካከል ዛባ ተብላ በምትጠራ ቦታ ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢተወደድ መንገሻ አቲከም (5ኛ ክ/ጦር )ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ፣የአሳምነው ፅጌ ሻለቃ እርምጃ እንደተወሰደባቸውም ነው የተገለጸው።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ጨምሮ እንደገለጸው በትላንትናው ዕለት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ ከተወሰኑት ውጪ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተግባራዊ በማድረግ ምንም አይነት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ባለማድረግ ትዕዛዙን ተቀብለው ተግባራዊ ያደረጉ በርካቶች መሆናቸውንም አያይዞ ገልጿል።

በተጨማሪም በቀጣይ የአማራ ፋኖ በጎጃም ያስተላለፈውን ጥሪ ተላልፈው በሚገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ይቀጥላል ሲል አስታውቋል።

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

ፌስቡክ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

ቴሌግራም👇👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/asharamedia24

የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09

#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
👍12233
ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉ የአድማ ብተና አባላት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀ ..‼️‼️

በሰሜና በደቡብ ወሎ ዞን ተሰማርተው ከነበሩ የአድማ ብተና አባላት መካከል ግፍን በመቃወም ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ከአሃዳቸው እየከዱ ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉ የአድማ ብተና አባላት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ለማረጋገጥ ተችሏል ።

ትናንት ግምቦት 14/2016 ዓ/ም ብቻ በሐይቅና በውጫሌ እንዲሁም በአምባሰል ከ30 በላይ የአድማ ብተና አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ መቀላቀላቸው ተረገጋግጧል።

በሁለቱ ዞኖች ብቻ ካለፉት ሦስትና አራት ቀናት ወዲህ ፋኖን የተቀላቀሉ የአድማ ብተና አባላት ቁጥር 200 ይደርሳል ነው የተባለው።

ግንቦት ዘጠኝና አስር/2016 ዓ/ም በደቡብ ወሎ ዞን በሐይቅ፣ በቢስቲማ፣ በወረባቦ፣ በውጫሌ ዙሪያና በአምባሰል እንዲሁም በሰሜን ወሎ ደግሞ በመርሳ፣ በውርጌሳ፣ በወልድያ ዙሪያ፣ በቆቦ፣ በላስታ እና በሙጃ ዙሪያ በቁጥር ከ150 በላይ የአድማ ብተና አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን መቀላቀላቸውን ታውቋል ።

በራያ የአማራ ክልል መዋቅር እንዲፈርስ ከተደረገ ወዲህ ከአሃዳቸው እየከዱ ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉ የአድማ ብተናና ፖሊስ አባላት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ነው የተመላከተው።

ግምቦት 09/2016 ዓ/ም እና ግምቦት10 ብቻ በሰሜን ወሎ ዞን በላስታ 24 የአድማ ብተና አባላት ፣ በወልድያ ዙሪያ 13 ፣ በመርሣ 12 ፣ በኒኒ በር 5 ፣ የአድማ ብተና አባላት እንዲሁም በደቡብ ወሎ ዞን ደግሞ በሐይቅ 17 ፣ በቦቀቅሳ 22 ፣ በውጫሌ 9 ፣ በወረባቦ 5 (አንድ መቶ አለቃ ከነ አጃቢዎቹ) በአምባሰል 22፣ በፀሀይ መውጫ 4፣ በወግዲና በሌሎች ምዕራብ ወረዳዎች በቁጥር 19 የአድማ ብተና አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በአቅራቢያቸው የሚገኙ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ክፍለጦሮችን መቀላቀላቸውን ነው  ለማረጋገጥ የተቻለው ።

በተመሣሣይ በራያ ቆቦ ወረዳ ስር ባሉ አከባቢዎች ተሰማርተው የነበሩ በርካታ የአድማ ብተና እንዲሁም የሚሊሻና የፖሊስ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።

ከሦስት ሳምንታት በፊት ከ970 በላይ የሚሊሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአሁኑ የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ አንድ አካል የሆነውን የቀድሞው የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝን መቀላቀላቸውን በወቅቱ ዕዙ በሰጠው መግለጫ ማስታወቁ አይዘነጋም።

በሁለቱ ዞኖች ያለፉት ሁለት ቀናት ብቻ ከ150 በላይ የአድማ ብተና አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን መቀላቀላቸውን ተከትሎ በክልሉ ፀጥታ ቢሮ ከፍተኛ የሆነ ድንጋጤ መፈጠሩም ተሰምቷል።

ተሰማርተው ከነበሩበት የሐይቅ ከተማ አከባቢ ከድተው ወደ ፋኖ የተቀላቀሉት በቁጥር 17ቱ የአድማ ብተና አባላት ተናግረዋል ።

በተጨማሪም "በርካታ ጓዶቻችንን ገብረን፣ ስጋና አጥንታችን ከስክሰን ያስመለስነውን እርስታችን በድጋሚ ተመልሶ ለሕወሓት ተሰቶብናል ፣ ለምን ብለው የጠየቁ አባሎቻችንም ታፍነው ተወስደው የደረሱበትን አናውቅም። በዛላይ ከወንድሞቻችን ጋር እንድንገዳደል ተገደናል።

እስከ ዛሬ ክህደት የፈፀምንባቸውን ፋኖ ወንድሞቻችን ይቅርታ ጠይቀን ያሳዘነውን ህዝባችንን ልንክስ ከአዴንን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ክድተን ወጥተናል ብለዋል።

ያለፉት ሁለት ቀናት በሁለቱ ዞኖች ፋኖን ከተቀላቀሉት ከ150 በላይ የአድማ ብተና አባላት መካከል አብዛኻኞቹ ልዩ ኃይሉ ሳይፈርስ በፊት 2ኛና 3ኛ ዙር ሰልጥነው የመክት ብርጌድ፣ የጣና፣ የበላይ እና የመቅደላ ብርጌድ አባላት እንደነበሩ ለማረጋገጥ ችለዋል።

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

ፌስቡክ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

ቴሌግራም👇👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/asharamedia24

የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09

#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
👍6712😱2🤯1
62👍29
💚💛 ውባንተ ተራራ ታሪክ ተሰራ!

ገላውዲዎስ ከተማ ዳር ላይ የሚገኘው ተራራ እዛው ቦታው ላይ በጀግንነት በተሰዋው ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ስም "ውባንተ ተራራ" ተብሎ መሰየሙ ይታወቃል። በትናንትናው እለት የውባንተ የትግል ልጆቹ ታሪክ ሰርተውበታል። "ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር" የሚከተለውን ግዙፍ ድል ተጎናፅፏል።

ከጠላት ጦር የተደመሰሱ:-
#ሻለቃ ጌታቸው ሰኢድ መሐመድ
#አስር አለቃ ፀጋየ ሃይላይ ታረቀ
#ምክትል አስር አለቃ ጣሂር ኢሌም ገመዳ
#ከሰማንያ በላይ እግረኛ የአገዛዙ ጦ*ር
ምርኮኞች:-
አንድ መቶ አለቃ እና አንድ ሻምበል መሪ ጨምሮ 30 በላይ ምርኮኛ

የውባንተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር የደመሰሰው የአገዛዙ ሰራዊት "ሰሜን ምእራብ እዝ፣ 503 ኮር፣ 78ኛ ክፍለ ጦር፣ አምስተኛ ሬጅመንት መሆኑ ታውቋል። ይህ የአገዛዙ ሃይል ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆኗል።

አንድ ልዩ " የሳምሪ" ሰላይ ኦፒ በቁጥጥር ስር ውሏል። በተደረገበት ምርመራ ትግረኛን ጨምሮ አራት ቋንቋ የሚናገር እብድ መስሎ የኦፒ( አቅጣጫ ጠቋሚ አስተኳሽ) አገልግሎት ሲሰጥ ነው በንስር አይናማ ገበሬ ወገን ቁጥጥር ስር የዋለ።

የፋኖ አመራሮች እንደገለፁልን፤ ቁስለኛ ምርኮኞችን ለህክምና ስናበቃቸው ከተባልነው በተቃራኒ አግኝተናቹሃል፣ በፋኖ ምርኮ አያያዝ በጣም ተገርመናል እያሉ ምስጋናቸውን ደስታቸውን በእ*ንባ ጭምር መግለፃቸውን አብራርተዋል።

በትናንትናው ዘገባ እንደተገለፀው ይህ ትልቅ ድል የተመዘገበው በጎጃም መስመር ተጨማሪ የአገዛዙ ጦር ወደ ገላውዲዎስ አቅጣጫ እንዳይመጣ በማንችሎት የሚመራው የወገን የጎጃም አማራ ፋኖ በአርብ ገብያ በኩል ትልቅ ገድል በመፈፀም በር በመዝጋቱ ነው። የፋኖ ትግል ቅንጅት እመርታ የተመዘገበት ድል ነው።
ማሸነፍ ብቸኛው መዳኛችን ነው!

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

ፌስቡክ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

ቴሌግራም👇👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/asharamedia24

የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09

#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
40👍39🔥4😢3🤯2🥰1
ሰበር ዜና!

በቁጥር አስር የፋኖ አባላት የደላንታ ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ወገል ጤና ከተማ በመግባት በሚሊሻና አድማ ብተና አባላት ላይ እርምጃ መውሰዳቸው ታወቀ!

የፋኖ አባላቱ ወደ ከተማዋ ዘልቀው መግባታቸውን ተከትሎ ለውስን ሰዓታት የቆየ ከባድ የተኩስ ልውውጥ መደረጉም ተሰምቷል።

ወደ ከተማዋ ዘልቀው የገቡትን በቁጥር አስር የፋኖ አባላት ለማስወጣት የገዢው ቡድን ወታደሮች ከዙ 23 ጀምሮ ሌሎች ከባድ መሣሪያዎችን ሲተኩሱ እንደነበር ነው የተገለፀው።

ትናንት በደሴት ከተማ ጦሳ ተራራ ላይ በተደረገ ውጊያ ከ15 በላይ የገዢው ቡድን አየር ወለድ ኮማንደዎች መገደላቸው ተሰማ!

የፋኖ ኮማንዶዎቹ ውጊያውን ያደረጉት ደሴ ከተማ ሰፍሮ ከነበረው 105ኛና 107ኛ የአየር ወለድ ኮማንዶ ክፍለጦር የአገዛዙ ወታደሮች ጋር ሲሆን ውጊያው ኮማንዶ ለኮማንዶ ነበር ተብሏል።

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

ፌስቡክ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

ቴሌግራም👇👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/asharamedia24

የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09

#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
44👍37🥰6
አዳሩን በወገልጤና ከተማ በተካሄደ ውጊያ ሰባት የሚሊሻ አባላት ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸው ታወቀ!

በደቡብ ወሎ ዞን የደላንታ ወረዳ መቀመጫ በሆነችው ወገልጤና ከተማ ዛሬ ግንቦት 15/2016 ዓ/ም አዳሩን የፋኖ ኃይሎች ወደ ከተማዋ ዘልቀው መግባታቸውን ተከትሎ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በቁጥር 7 የሚሊሻ አባላት ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን ለማረጋገጥ ችለዋል።

አንድ ብሬንን ጨምሮ ከአምስት በላይ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከነ ተተኳሽ ካዝናው በፋኖ መማረኩንም ለማወቅ ችሏል።

ትናንት ግንቦት 14/2016 ዓ/ም ለዛሬ አጥቢያ ለሊት  ወደ ከተማዋ ዘልቀው የገቡት በወሎ ዕዝ የደጋው መብረቅ ሻለቃ አባል የሆኑ በቁጥር 10 ፋኖዎች ሰባት የሚሊሻ አባላትን በመግደል በርካቶችን አቁስለውና የጦር መሣሪያዎችን ማርከው ንጋት ላይ ከተማዋን ለቀው መውጣታቸው ነው የተገለፀው።

ከቆሰሉ የሚሊሻ አባላት መካከል በቁጥር አምስት የሚሆኑት ወደ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ተወስደዋል።

ፋኖዎች ወደ ከተማዋ መግባታቸውን ተከትሎ በከተማዋ በከባድ መሣሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ ይሰማ እንደነበር ለአማራ ድምፅ የገለፁት የወገልጤና ከተማ ነዋሪዎች፡ ከአገዛዙ ታጣቂዎች ውጭ በንፁኋኖች ላይ ያደረሰው ጉዳት እንደሌለም ተናግረዋል።

ወደ ከተማዋ የገቡት በቁጥር አስር ቢሆኑም፡ ነገር ግን በዚህ የተደናገጡት ሚሊሻና መከላከያ ሰራዊቱ ዙ 23ና ሞርተር እንዲሁም ዲሽቃ ሲተኩሱ እንደነበርም ተገልጿል።

ወደ ከተማዋ የገቡት የፋኖ አባላቱ በቀጥታ ያመሩት የሚሊሻ አባላት ተጠርንፈው ተቀምጠውበት ወደ ነበረው ካምፕ ሲሆን በዚህም ሰባት ሚሊሾችን በመግደል በርካቶችን በማቁሰል አንድ ብሬን እና ከአምስት በላይ ክላሽንኮቭ መሣሪያ ማርከው ከተማዋን ለቀው መውጣታቸውን ነው የደጋው መብረቅ ሻለቃ አመራሮች ተናገሩት።

የአገዛዙ ኃይሎች የከተማዋን መሠረተ ልማት በከባድ መሣሪያ እንዳያወድሙብን በሚል ንጋት ላይ ከተማዋን ለቀን ወጥተናል ሲሉም የፋኖ አባላቱ ጨምረው ገልፀዋል።

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

ፌስቡክ👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

ቴሌግራም👇👇👇👇
https://news.1rj.ru/str/asharamedia24

የትዊተር 👇👇👇👇 https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09

#YOUTUBE 👇👇👇👇 #SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/@ashara-995
👍12921🔥1
#መረጃ

ከሰሞኑ ዕለት ሽብርተኛው የአብይ አህመድ ሰራዊት በጎጃም ሰከላ ወረዳ ከ40 በላይ ንፁሀንን መጨፍጨፉ ታውቋል። የአብይ አህመድ ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት በጀግኖቹ ሜዳ ላይ ሲቀምስ ወደ ከተማና ገጠር ገብቶ ንፁሀንን መጨፍጨፍ የዘወትር ተግባሩ ነው።
👍60😭28🤬4🤯1
#አስቸኳይ መረጃ እንጅባራ (አዊ)

እንጅባራ (ኮሰበር )መሽጎ የነበረው አራዊት ሰራዊት በሁለት አቅጣጫ ማለትም ከእንጅባራ ወጣ ብሎ ከሚገኘው ጃንጉታ ትምህርት ቤት መሽጎ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ፣ በሌላ በኩል ከአዲስ ቅዳም ወጣ ብሎ ከሚገኘው ማክሰኝት (ሸራታ) በኩል ተኩስ ከፍቷል ።

በዚሁ ሁለት ግንባሮች የአዲስ ቅዳም (ኤፍሬም አጥናፉ ) ብርጌድ እና የሳትማ ዳንጊያ ( ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ )ብርጌድ ትንቅንቅ ላይ ናቸው ። በተያያዘ በፋግታ ለኮማ ፋኖ ከጥዋት ጀምሮ ከፍተኛ ትንቅንቅ ላይ ናቸው የቲሊሊ (ዘንገና ብርጌድ ) እና የሰከላ ( ግዮን ብርጌድ) ምን ማድረግ እንዳለብህ በአይን ጥቅሻ ተናበብ ።

ማህበረሰቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እና መናበብ እንዳለብህ መልዕክት ተላልፏል ።
👍5234🤯2
በጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ነገስታት ሻለቃ ዋና መሪ አዳሙ እና የመክት ሻለቃ ዋና መሪ ጌጡ በበላይ ጎንደር ብርጌድ አባካሳ መሪነት ዳሞት ከደጎማ 14 ኪሎ ሜትር ደንቀዝ ልዩ ስሙ ዛንጥራ ወረዳ ከጠዋት ሶስት ሰአት ጀምሮ በተደረገ ተጋድሎ በጠላት ጦር ላይ ብዛት ሙት ቁስለኛና ከሰባ በላይ የጠላት ሰራዊትና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች በመማረክ አኩሪ ገድል ሰርተዋል።አማራ በልጆቹ አኩሪ ታሪክ ይፅፋል!!!
62👍39🥰4