በአረፋ በዓል የሚታየው መደጋገፍ እንዲጎለብት ሕዝበ ሙስሊሙ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል
**************
(ኢ ፕ ድ)
የአረፋ በዓል መገለጫ የሆነው መደጋገፍና መረዳዳት እሴት እንዲጎለብት ሕዝበ ሙስሊሙ ሃይማኖታዊ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዚዳንቱ አማካሪና የውጭ ግንኙነት ኃላፊና የታሪክ ተመራማሪ አደም ካሚል ገለጹ።
አደም ካሚል የ1445ኛው የዒድ አልአደሃ(አረፋ) በዓልን አስመልክተው ለኢፕድ፤ የአረፋ በዓል የጋራ የሆኑ ማህበራዊ እሴቶች የሚበለጽጉበት፣ አብሮነት፣ መደጋገፍ፣ መረዳዳትና መተሳሰብ የሚጎለብቱበት በመሆኑ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከበር አቅመ ደካሞችንና ረዳት የሌላቸውን በማገዝ ሊሆን ይገባል።
እንደ አደም ካሚል ገለጻ፤ የዒድ አልአድሃ አረፋ በዓል በእምነቱ አስተምህሮ መሠረት ነብዩ ኢብራሂም የአሏህ ትዕዛዝን ለመፈጸም በፍጹም ትህትና እና ታዛዥነት ልጃቸው እስማኤልን ለመሥዋዕትነት ያቀረቡበት በዓል ነው። በዚህም በዓሉ ሲከበር ከራስ በላይ ለሌሎች በማሰብ ለመሥዋዕትነት ከቀረበው ለተቸገሩ ወገኖች ማካፈል......
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=130015

አውሮፕላኖቹ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት ሀገራት አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ ናቸው
*****
(ኢ ፕ ድ)
የአሰሳና የርጭት አውሮፕላኖቹ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት ሀገራት አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ መሆናቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ግብርናውን ለማዘመንና ምርትን ለማሳደግ በትኩረት እየሠራች ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የስንዴና ሌሎች ሰብሎች ላይ በአንበጣ፣በግሪሳ ወፍና በተምች እየተጠቃች ትገኛለች። እነዚህን ተባዮች ሙሉ ለሙሉ ማስቀረት የማይቻል ቢሆንም የመቀነስና ለመከላከል የሚያስችል አቅም መፍጠር አስፈላጊ ነዉ።
የርጭትና የአሰሳ አውሮፕላኖችን እየተከራዩ ለመከላከል ከመሞከር ይልቅ የራስ አቅም ማደራጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በ850 ሚሊዮን ብር ወጪ አምስት አውሮፕላኖች.......
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=130019

የአንዋር መስጊድ ኢማም ሀጅ ጦሃ ሃሩን ስለኢድ አልአድሃ በዓል ይናገራሉ‼️
👉 ሀጅ ማድረግ ከአምስቱ የእስልምና መሠረቶች አንዱ ነው። ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው ቢያንስ አንድ ጊዜ መካን ዘይረው መመለስ አለባቸው። መካ በመገኘትም የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ያከናውናሉ
👉 የዒድ አል-አድሃ ታሪካዊ ዳራ ነቢዩ ኢብራሂም ልጃቸውን ለአላህ ለመሰዋት ያደረጉት ቁርጠኝነት የተመላበት ውሳኔ እና ለመስዋዕትነት የቀረበው ልጅ ያሳየው የተለየ ጽናት ነው፣
👉 ሁለቱ ሰዎች ለፈጣሪ መታዘዝን በግልጽ ያሳዩባት ያቺ ዕለት የዒድ አል-አድሃ በዓል ሆና እንድትከበር ተወሰነ፣
👉 የኢድ አልአድሃ በዓል በሁለት አይነት መልኩ ይከበራል። አንደኛው ኃይማኖታዊ መስፈርቶችን ጠብቆ ወደ መካ በመሄድ የሚደረግ የጸሎት ሥነሥርዓት ነው፣
👉 ሁለተኛው ወደ መካ ለመሄድ ዕድልን ያላገኙ በሀገር ውስጥ የኢድ አልአድሃን በዓል ያከብራሉ። ከሰላት በኋላ አቅም ያላቸው ሰዎች በግና ሌሎች እንስሳትን በማረድ አቅም ለሌላቸው በማካፈል በዓሉን በጋራ ያሳልፋሉ።
👉 በአረፋ መረዳዳትና መደጋገፍ ቢስተዋልም በዚህ ወቅት ሚስተዋለው መደጋገፍ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በየጊዜው የሚከናወን ተግባር ሊሆን ይገባል፣
👉 የደካሞችን ቤት በማደስ፣ የዕለት ጉርሳቸውን ማቅረብ ፤የታረዙትን ማልበስ በኢድ አልአድሃ የሚወደድ ተግባር ቢሆንም በሌሎችም ቀናት እነዚህ በጎ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ የሚገባቸው ናቸው፣
👉 ማኅበረሰቡ በበዓል ወቅት ከመረዳዳት ባሻገር ሀገራዊ ጉዳዮች ሲያጋጥሙ በጋራ መቆምም ይጠበቅበታል፣
👉 ሰዎች በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች ጉዳት ሲደርስባቸው፤ ከአካባቢያቸው ሲፈናቀሉ፤ ሲራቡና ሲጠሙ ዝም ብሎ መመልከት ከእስልምና አስተምሮ አንጻር የሚያስጠይቅ ነው፣
https://press.et/?p=129953

በ850 ሚሊዮን ብር የተገዙ አምስት ዘመናዊ የኬሚካል ርጭትን ጨምሮ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ዘመናዊ የርጭት አውሮፕላኖች (ኤር ትራክተርስ)‼️