የባሕርዳር ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
****************
( ኢ ፕ ድ)
በባሕርዳር ከተማ የሚገነባውና ለከተማዋ ሁለንተናዊ ለውጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ተጀመረ።
ፕሮጀክቱ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት የሚሸፍን ነው ተብሏል።
በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የአማራ ክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።
ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓም

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት ‼️
“የተደራጀ የሲቪል ማህበራት ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልጽግና“ በሚል መሪ ቃል በከተማችን ከሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያይተናል።
የሲቪል ማኅበራት የተለያዩ የማህበረሰብ አካላትን የሚወክሉ፣ በዴሞክራሲ ማበብ፣ መጎልበት እና ማኅበራዊ ፍትህ በማንገስ ረገድ የላቀ ሚና ያላቸው በመሆናቸው በከተማችን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳትፏቸው እንዲጎለብት እንዲሁም የተሻለ የግንኙነት አግባብን በመከተል ተቀራርበን በጋራ ለመስራት በውይይታችን ወቅት ተስማምተናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ነገ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓም ይጀመራል
***************
(ኢ ፕ ድ)
በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86 ሺህ 222 ተማሪዎች ይሰጣል።
በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ከ2200 በላይ ፈታኝ ፤ ከ700 በላይ ሱፐር ቫይዘር፤ 183 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ፈተናውን እንደሚያስፈጽሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መረጃ ያመለክታል።

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ሥርዓት ወደ ሥራ ሊገባ ነው
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ (EV-CHARGE) ሥርዓት እየተዘጋጀ ሲሆን በቅርቡ ወደ ሥራ ለማስገባት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይቶችና የመመሪያ ሥርዓቶች እየተዘጋጁ መሆኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ።
የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አሕመድ ሰይድ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ (EV- CHARGE) ሥርዓት መመሪያን በተመለከተ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ከትናንት በስቲያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት ላይ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ከነዳጅ ኃይል ከሚሰሩ ተሽከርካሪዎች በታዳሽ ኃይል ወደሚሰሩ ተሽከርካሪዎች እየተሸጋገረች ሲሆን ለዚህም የሚረዱ ዘርፈ ብዙ ተግባራት በመከናወን ላይ ናቸው።
ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን መመሪያ ወጥቷል ያሉት አቶ አህመድ፤ በአሁኑም ወቅት የመጨረሻው ረቂቅ ላይ ውይይት ተደርጓል፤ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር መመሪያውን ካፀደቀው......
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=130236

በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከ20 ሚሊዮን ሔክታር በላይ መሬት ይታረሳል
*********************
(ኢ ፕ ድ)
በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከ20 ሚሊዮን ሔክታር መሬት በላይ መሬት እንደሚታረስ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
እስከ ሰኔ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድረስ 14 ሚሊዮን ሔክታር መሬት የታረሰ ሲሆን ከ12 ሚሊዮን ሔክታር በላይ መሬት በኩታ ገጠም ለማልማትም እየተሠራ ነው፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኢሳያስ ለማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በዘንድሮ የመኸር እርሻ 20 ሚሊዮን 403 ሺህ 245 ሔክታር መሬት የታረሰ ሲሆን እስካሁን ባህላዊና ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም 14 ሚሊዮን ሔክታር ገደማ መሬት ታርሷል።
ከታረሰው መሬት ውስጥ ሶስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ሔክታር የሚጠጋ መሬት በዘር ተሸፍኗል ያሉት አቶ ኢሳያስ፤ በዘር ከተሸፈነው መሬት ደግሞ ሁለት ሚሊዮን 69 ሺህ 153 ሄክታሩ በኩታ ገጠም
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=130220

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለዓባይ ግድብ ግንባታ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተበረከተለት
************************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለዓባይ ግድብ ግንባታ ላደረገው አስተዋጽኦ "የላቀ ሙያዊ አስተዋጽኦ" በሚል ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት እውቅና ተበርክተለት።
የዓባይ ግድብ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ መገናኛ ብዙኃን መረጃ የመስጠትና ህብረተሰቡን የማንቃት ሚናቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ጠይቋል።
በግድቡ የግንባታ ሂደት ተሳትፎ ያደረጉ የመገናኛ ብዙሃን በቀጣይ የግድቡ እንቅስቃሴዎች ተሳትፏቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጽህፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ አሳስበዋል።
የጽሕፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኙትና የሚዲያ ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ አብርሐም፣ የመገናኛ ብዙሃን የግድቡ ግንባታ እስኪጠናቀቅ ከፍተኛ ርብርብ ሊያደርጉ ይገባል ብለዋል።
የዓባይ ግድብ ከ13 ተርባኖች ውስጥ ሁለቱ ወደስራ መግባታቸውን አስታውሰው በቀጣይ አምስት ተርባይኖችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑንም አመላክተዋል።
ለግንባታው ከፍተኛ ሙያዊ አስተዋፅኦ ላበረከቱ መገናኛ ብዙሃን በየደረጃው የምስክር ወረቀት ተበርክቷል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=130225