የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል
*************
(ኢ.ፕ.ድ)
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል።
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ውይይቱን የጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የህሊና ፀሎት በማድረግ ነው።
ኮሚቴው በሚኖረው ቆይታ በሀገራዊ እንዲሁም በፓርቲያዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት በማካሄድ ውሳኔዎችንና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ለውይይት በተዘጋጁ ሰነዶች ላይ የጋራ ግምገማ በማድረግም መላው ህዝባችንን በማሳተፍ የሚሳኩ የብልፅግና ጉዞ ትልሞች ላይ የሚመክር መሆኑን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ ፖሊስ አዛዥና ከጅቡቲ ፖሊስ ምክትል አዛዥን ጋር ተወያዩ
*************************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ ብሄራዊ ፖሊስ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሱሉብ አህመድ ፊን እና ከጅቡቲው ብሔራዊ ፖሊስ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ዑመር ሁሴን ሀሰን ጋር ተወያዩ ።
ውይይታቸውም ሽብርተኝነትና የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በተቀናጀ የሦስትዮሽ ጥምረት ለመከላከል ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የሦስቱን ሀገራት የፖሊስ መኮንኖችን አቅም ማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በቀጣይም የጋራ የመግባቢያ ሰነድ በጅቡቲ ለመፈራረም ተስማምተዋል፡፡

በመኸር እርሻው 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም ይሸፈናል
*******************
(ኢ ፕ ድ)
በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በግብርና ሚኒስቴር የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዴስክ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ቢረዳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን በክላስተርና በመደበኛ ከሚሸፈነው 16 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታሩ መሬት በኩታ ገጠም እርሻ ይሸፈናል፡፡
በሚኒስቴር ደረጃ በተመረጡ አስራ ሁለት ሰብሎች ላይ የኩታ ገጠም ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100956

ኢጋድ ግቡን እንዲያሳካ በቀጣናው ዘላቂ ሰላም ሊሰፍን ይገባል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ለቀጣናው ልማትና እድገት የያዛቸውን እቅዶች እውን እንዲያደርግ በምስራቅ አፍሪካ በየጊዜው የሚነሱ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች መፍትሄ አግኝተው በአካባቢው ዘላቂ ሰላም ሊሰፍን እንደሚገባ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት ዲን ዶክተር ተስፋዬ አባተ ተናገሩ፡፡
ዶክተር ተስፋዬ በተለይ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ ኢጋድ በቀጣናው በሰላምና መረጋጋት፣ በኢኮኖሚያዊና በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በቅንጅት ለመስራት የተቋቋመ ቢሆንም ግቡን ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100961

የአገልግሎት ሒሳብ አሰባሰብና ክፍያ በሕግ እንዲመራ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
***************************
(ኢ ፕ ድ)
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የክፍያ ተመን መመሪያን በአስቸኳይ እንዲያጸድቅ እና ተሰብሳቢ ሂሳብ በሦስት ወራት ጊዜ እንዲሰበስብ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2013 ዓ.ም የኦዲት ግኝትን ገምግሟል፡፡
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ክርስቲያን ታደለ፤ አገልግሎቱ ባልጸደቀ ህግ ሂሳብ መሰብሰቡና ክፍያ መፈጸሙ ትክክል አለመሆኑን ጠቁመዋል፡፡
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ሳይፈቀድ ....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100965

በመዲናዋ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ከ17 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ይተከላሉ
***************************
(ኢ ፕ ድ)
በመዲናዋ በመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከ17 ሚሊዮን በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በተቋም ደረጃ 200 ሺህ ችግኞችን ለመትከል መዘጋጅቱን አስታውቋል፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዲዳ ድሪባ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ከ17 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመዲናዋ ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=100982