📌ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ
ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቅሏል
ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ሲከታተል የቆየውን ህክምና ጨርሶ በጥሩ ጤንነት በዛሬው ዕለት ወደ ቤቱ ገብቷል።
አርቲስት ልመንህ ታደሰ ላለፉት ጥቂት ወራት በአቢቹ መታሰቢያ የአእምሮ ክሊኒክ ሲደረግለት የነበረው ክትትልን ጨርሶ በሙሉ ጤንነት ወደ ቤቱ መግባቱን ድጋፍ እና ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ ወዳጆቹ ገልፀዋል።
ለተጨማሪው :https://news.1rj.ru/str/EventAddis1

📌የአእምሮ እድገት ውስንነት ቀንን (CP-day) አስመልክቶ የፊታችን መስከረም 26 የእግር ጉዞ መርሐ-ግብር መዘጋጀቱ ተገለፀ
ስለ ሲፒ ጉዳት ይመለከተኛል በሚል በዛሬው እለት በእዝነት አካል ጉዳተኛ ህጻናትና ወላጆች መርጃ ድርጅት ውስጥ የግንዛቤ ማስጨበጥ መርሐ-ግብር የተካሄደ ሲሆን ይህን አስመልክቶ የፊታችን መስከረም 26 የእግር ጉዞ መርሐ-ግብርም መዘጋጀቱ ተገልጿል።
ይህንንም የእግር ጉዞ ይፋ ለማድረግ እና የቲሸርት ምረቃ መርሐ ግብር የተካሄደ ሲሆን 10000 የሚሆኑ ቲሸርቶች መዘጋጀታቸው ተገልጿል
ቲሸርቱ ከዛሬ ጀምሮ ለሽያጭ የቀረበ ሲሆን የአንዱ ቲሸርት ዋጋ 400 ብር ነው ትብሏል
የCP ጉዳተኛ ህፃናት ራሳቸውን ችለው መቀመጥ፥ መቆም፥ መመገብ፥ ንፅህናቸውን መጠበቅ፥ መናገር አንዳንዱም ማየት የማይችሉ፥ እዲሁም በየቀኑ በተደጋጋሚ seizure የሚከሰትባቸው ህፃናት ናቸው።
እዝነት እነዚህ ህፃናት እንደማንኛውም ዜጋ ማግኘት ያለባቸውን እንከብካቤ እያገኙ ጤንነታቸው እና ምቾታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚጥር ማእከል እንደመሆኑ መጠን የCP ጉዳት ምንነትን አስመልክቶ የማሕበረሰቡ ግንዛቤ ከፍ እንዲል ለማድረግ የአይምሮ ውስንነት ቀንን (CP-day) ተንተርሶ ይህን የእግር ጉዞ መርሐ-ግብር ለማዘጋጀት መዘጋጀቱን የማዕከሉ ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ዘቢባ አህመድ ገልጸዋል።
ወ/ሮ ዘቢባ አክለው እንደገለጹት ህብረተሰቡ በሐገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የአለም ሴሬብራል ፓልሲ ቀንን በማስመልከት በተዘጋጀው በዚህ የእግር ጉዞ መርሐግብር ላይ በመሳተፍ ለአካል ጉዳተኛ ህጻናት በተለይም ለሲፒ ጉዳተኛ ህጻናት አለኝታ በመሆን ከድርጅቱ ጎን እንዲቆም ጠይቀዋል።

📌ኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮፕላስ የተሰኘ ስልክ ለተጠቃሚዎች ቀረበ
አምስተኛ ትውልድ(5ጂ) ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል የተባለው አዲሱ የኢንፊኒክስ ምርት ለተጠቃሚዎች ነሐሴ 4 2016 ዓ.ም ይፋ ተደርጓል።
ኢንፊኒክስ ያስተዋወቀው አዲስ ስልክ “ኖት 40 ፕላስ” የሚባል ሲሆን፣ 5G ኔትዎርክን የሚያስጠቅም፤ 108 ሜጋ ፒክስል ጥራት ያለው ካሜራና 100 ዋት ፈጣን ቻርጀር፣ እንዲሁም 20 ዋት ያለገመድ ቻርጅ የሚያደርግ ቴክኖሎጂ እንዳለው ተነግሯል።
በተጨማሪም፣ በጌመሮችና ከፍተኛ አቅም የሚፈልጉ ስራዎችን በስልካቸው በሚከውኑ ሰዎች ተመራጭ የሆነው ”ሜዲቴክ ዲመንሲቲ 7020” የተሰኘ ፕሮሰሰር የተገጠመለት “ፈጣን ስልክ ነው” ተብሏል።
እንደዚሁም 100 ዋት ፈጣን ቻርጀር እና 20 ዋት ያለገመድ ቻርጅ ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነውም ተብሏል።
የኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ ስልክ የዘመኑ የመጨረሻ የኔትዎርክ ቴክኖሎጂ የሆነው 5G ማስጠቀም የሚያስችል እንደሆነም ተገልጿል።
በምርቱ ይፋ ማድርጊያ ዝግጅት የተለያዩ የመዝናኛ መርሃግብሮች ተካሂደዋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ፣ በተዘጋጁ ውድድሮችም አዲሱን የ”ኖት 40 ፕሮ ፕላስ” ስልክን ጨምሮ የተለያዩ ሽልማቶች ለተሳታፊዎች እንደተበረከቱ ለማወቅ ተችሏል።
ኢንፊኒክስ ቲቪ፣ ላፕቶፕ፣ ኤርፖድ፣ ብሉቱዝ ስፒከር፣ ስማርት ዋች እና አዲሱ “ኖት 40” ስልኮች ለዝግጅቱ ታዳሚ ለዕይታ ቀረበዋል።

📌ዛሬ በኢትዮጵያ ቡክ ፎረም
ዛሬ ነሐሴ 5 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 እስከ 4:00 በኢትዮጵያ ቡክ ፎረም መቼቱን በ1990ዎቹ መጀመሪያ በተካሄደው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ላይ በማድረግ ከጦርነቱ የተመለሰ ታዳጊን ሕይወት በቤተሰቡ እንዲሁም አጠቃላይ ማህበራዊ ሕይወቱ በኩል ሀገራዊ ሁነትን በሚዳስሰው የይፍቱሥራ ምትኩ ሁለተኛ የልቦለድ ሥራ “ወድቆ የተገኘ ሐገር” ላይ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞች እና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ። ።
የውይይቱ ሊንክ :
https://www.clubhouse.com/invite/aXOcqz2XL8Xa4gAjZloWJwwDBE4u2jvaKb:i17x1sSmUCL6GgF-BVAMSOBYYNniedPZSK-uPINmSsc

📌"ከበደች ትቀኛለች የግጥም ሠርክ"
በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻሕፍት (ወመዘክር) ቅዳሜ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ “ከበደች ትቀኛለች” በሚል ርዕስ ገጣሚ፣ ቀራጺ እና ሠዓሊ ከበደች ተክለአብ ስራዎቿን የምታቀርብበት የግጥም ሠርክ ዝግጀት ይካሄዳል፡፡
ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

📌አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ከቡሉምበርግ ሚዲያ ኢኒሼቲቭ አፍሪካ ጋር በመተባበር የፋይናሻል ጋዜጠኝነት ስልጠና ሊሰጡ ነው፡፡
ስልጠናውን በተመለከተ የፕሮግራም ትውውቅ በዛሬው ዕለት የተካሔደ ሲሆን፤ ስልጠናው በዩኒቨርሲቲዎቹ የጋዜጠኝነት ተማሪዎች እንዲሁም በሥራ ላይ ላሉ ጋዜጠኞች የፋይናሻል ዘገባ ግንዛቤያቸውን የሚያሳድግ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ የካፒታል ገበያ ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያደርገው ስልጠናው፤ ፍላጎት ላላቸው ጋዜጠኞች ለተከታታይ ስድስት ወራት እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ወንደወሰን ሙሉጌታ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
ስልጠናው በተለይ ወቅቱ የሚጠይቀውን የፋይናንሻል ጋዜጠኝነት ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን ለማፍራት ትልቅ ሚና እንደሚኖረው የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡
የፋይናሻል ጋዜጠኝነት ቁጥራዊ መረጃን በትክክል መርምሮ ከመዘገብ ባለፈ የኢኮኖሚ መረጃን በግልጽ ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተመላክቷል፡፡
📍መረጃው ኢፕድ ነው

በፊልም ባለሞያዋ ቅድስት ይልማ ወላጅ አባት የተጻፈው "ሱራ" የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ሐሙስ ይመረቃል።
በፊልም ባለሞያዋ ቅድስት ይልማ ወላጅ አባት አቶ ይልማ እሸቴ የተጻፈው "ሱራ" የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ሐሙስ ነሐሴ 9 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት እንደሚመረቅ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በመጽሐፍ ምርቃቱ ላይ መምህርና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ አርቲስት አዜብ ወርቁ ፣አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ ፣ገጣሚ ይታገሱ ጌትነት፣ ጋዜጠኛ ቢኒያም ከበደ፣ሀያሲ ቴዎድሮስ አጥላውና ሌሎችም ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል።
ለተጨማሪው :https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
በፊልም ባለሞያዋ ቅድስት ይልማ ወላጅ አባት አቶ ይልማ እሸቴ የተጻፈው "ሱራ" የተሰኘ መጽሐፍ የፊታችን ሐሙስ ነሐሴ 9 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት እንደሚመረቅ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
በመጽሐፍ ምርቃቱ ላይ መምህርና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ አርቲስት አዜብ ወርቁ ፣አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ ፣ገጣሚ ይታገሱ ጌትነት፣ ጋዜጠኛ ቢኒያም ከበደ፣ሀያሲ ቴዎድሮስ አጥላውና ሌሎችም ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል።
ለተጨማሪው :https://news.1rj.ru/str/EventAddis1
📌"ቡሄ ፌስት" ቅዳሜ ይካሄዳል
"ቡሄ ፌስት'' የተሰኘ የቡሄ የፌስቲቫል ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም በጉለሌ እፅዋት ማዕከል ውስጥ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ለኤቨንት አዲስ ድረገፅ ያደረሱት መረጃ ያመለክታል።
ፕሮግራሙ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የሚካሄደው ሲሆን የመግቢያ ዋጋው 1000 ብር ነው ተብሏል።
መርሐግብሩ ሙልሙል መጋገር ፣የቡሄ ጭፈራ፣እራት እና ቁርስ፣ መግቢያ ትኬት ፣አስጎብኚ፣ ፎቶና ሌሎችም ፓኬጆችን ይዟል።
በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

📌በመጽሐፍ ላይ በተጣለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ላይ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ቅሬታውን አሰማ
መንግስት ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል ባደረገው አዋጅ በመፅሐፍ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ የጣለ ሲሆን ይህም የንባብ ባህልን በከፍተኛ ሁኔታ የሚጎዳ እንደሆነ ማህበሩ አመላክቷል።
በዚህ አዋጅ ውስጥ ቀደም ሲል በነበረው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ነፃ ተደርገው የነበሩትን በማካተት የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲከፈልባቸው አዋጁ የደነገገ ሲሆን ከእነዚህም አንዱ መጻሕፍት መሆናቸውም ተገቢነት የለውም ብሏል።
አዋጁ በሀገሪቱ ያለውን የማንበብ ባህል ካለበት ደረጃ አኳያ ይበልጥ የሚጎዳ ሲሆን የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ላይም ከፍተኛ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚያደርስ ጠቁሟል።
የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር መፅሐፍ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ መጣሉ የመፅሐፍ ዋጋ እንዲንር የሚያደርግ ብሎም በትውልድ የአዕምሮ ልማት ላይ እጅግ ከባድ ጉዳት የሚያደርስ ነው ሲል ገልጿል።
ይህንን አስመልክቶም ማህበሩ ዛሬ ነሐሴ 8 2016 ዓ.ም ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው እና ያገባናል ከሚሉ አካላት ጋር በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ውይይት አካሄዷል።
መረጃው የአረዳ ኤፍ ኤም 95.1 ነው።

📌አላቲኖስ የፊልም ውይይት ዛሬ ይካሄዳል
አላቲኖስ ኢትዮጵያዊ ፊልም ሰሪዎች ማሕበር ፒያሳ በሚገኘው የሩሲያ ሳይንስና ባህል ማዕከል (ፑሽኪን) አዳራሽ ውስጥ በሚያዘጋጀው የፊልም ውይይት መርሐግብር ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ" Understanding Abbas kiarostaml"በሚል ርዕስ ውይይት ይካሄዳል።በዕለቱም መነሻ ሀሳብ በአብኔዘር ሰኔ ይቀርባል ተብሏል።

📌"ሱራ" መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል
በደራሲ ይልማ እሸቴ የተጻፈው "ሱራ" የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 9 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
በመጽሐፍ ምርቃቱ ላይ መምህርና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ አርቲስት አዜብ ወርቁ ፣አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ ፣ገጣሚ ይታገሱ ጌትነት፣ ጋዜጠኛ ቢኒያም ከበደ፣ሀያሲ ቴዎድሮስ አጥላውና ሌሎችም ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ ተብሏል። አቶ ይልማ እሸቴ የፊልም ባለሞያዋ ቅድስት ይልማ ወላጅ አባት ናቸው።

Event Addis Media
Photo
📌 “ሲቢኢ ብር ኤክስፖ 2017" አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት የእንቁጣጣሽ ኤግዚቢሽንና ባዛር ቀጣይ ሳምንት ይከፈታል።
ታሜሶል ኮሙኒኬሽን እና ሊየን ቢዝነስ ግሩፕ ከአሴነቲክ ሶሉሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ ኤግዚቢሽንና ባዛር በሚቀጥለው ሳምንት ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ይከፈታል።
"ሲቢኢ ብር ኤክስT 2017" በሚል ስያሜ የተሰየመው እና ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ሞ ለተከታታይ 21 ቀናት በሚቆየው ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ በዓይነቱ ልዩ የሆነና ደረጃውን የጠበቀ ብሎም ለሻጭ፣ ለጎብኚና ለሸማች ምቹ እንዲሆን ከስነ-ውበታዊ ጉዳዮች ጀምሮ የተለያዩ ሥራዎችን በመስራት ሲዘጋጅ መቆየቱን አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
በዚህ ኤክስፖ ላይ ከአስር በላይ መንደሮች የተዘጋጁ ሲሆን ከሸመታና ከጉብኝት በተጨማሪ በየቀኑ ከ35 በላይ ተወዳጅ ደሞጻዊያን የሚያቀነቅኑበት ልዩ የሙዚቃና የመዝናኛ ፌስቲቫልም ተዘጋጅቷል።
እስከ እንቁጣጣሽ ዋዜማ ድረስ በተከታታይ በሚከናወነው ፌስቲቫል ላይ የመድረክ የሙዚቃ ክዋኒያቸውን ከሚያቀርቡ ድምጻዊያን መካከል አብርሃም ገብረ መድህን፣ መሰሉ ፈንታሁን ፣ ዳዊት ፅጌ ፣ አንዱዓለም ጎሣ፣ ኃይለየሱስ ግርማ፣ ጌቴ አንለይ፣ ሃይማኖት ግርማ፣ ተአምር ግዛው ፣አምሳል ምትኬና ሌሎችም እንደሚገኙበት ተገልጿል።
በኤክስፖ መክፈቻ እና መዝጊያ ላይ ከሚኖረው የሙዚቃ ዝግጅት በተጨማሪ ቅዳሜ ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ድምጻዊ አብርሃም ገብረ መድህንን ጨምሮ እውቅ ድምጻዊያን በታዋቂ ባንድ በመታጀብ የሚያቀነቅነበትን ልዩ ኮንሰርትን ተዘጋጅቷል።
ከአራት መቶ በላይ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጀቶች የሚሳተፋበት “ሲቢኢ ብር ኤክስፖ 2017" ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይጎበኘዋል ተበሎ የሚጠበቅ ሲሆን ለጎቢኚዎች ወደ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሲቢኢ ብር በኩል በቆረጡት የ100 ብር ትኬት አማካኝነት የሚያገኙትን የዕጣ ቁጥር በመጠቀም እንደ እድላቸው ሀያ የ5 ሺህ ፣አምስት የ10ሺ፣ ሶስት የ50ሺ፣ ሁለት የ100 ሺ ብር ዋጋ ያላቸውን ኩፖኖችን በማሸነፍ ከእግዚቢሽኑ የፈለጉትን ዕቃ መሸመት የሚችሉበት የዕጣ ጨዋታ ተዘጋጅቷል።
ከኩፖኖቹ በተጨማሪ አንድ የኤሌክትሪክ ባይክ እና 2.3 ሚሊዮን ብር ዋጋ የሚያወጣ ቢዋይዲ አዲስ የቤት አውቶሞቢል መኪና ለባለዕድለኞች በሽልማትነት መቅረቡን ተገልጿል።
ለተጨማሪው:@EventAddis1

📌ሁለት አልበሞች በተመሳሳይ ቀን
የሚካኤል በላይነህ እና የቬሮኒካ አዳነ የሙዚቃ አልበሞች በተመሳሳይ ቀን ለአድማጮች ይደርሳል ተብሏል ።
የድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ "አንድ ቃል" እና የድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ"መጠሪያዬ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጣቸው ሁለት የሙዚቃ አልበሞች በሚቀጥለው ሳምንት ነሐሴ 17 2016 ዓ.ም እንደሚለቀቁ ኤቨንት አዲስ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።