በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የቡና ምርት ከፍተኛ ውጤት ተመዘገበ
******
(ኢ ፕ ድ)
በ2016 በጀት ዓመት 11 ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የቡና ምርት ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ።
በግንቦት ወር በተላከ የቡና ምርት በወራት ሲታይ በመጠንም ሆነ በገቢ ከፍተኛ ውጤት የተገኘበት መሆኑ ተገልጿል።
በግንቦት ወር ብቻ 43 ሺህ 481 ቡና በመላክ ከእቅዷ 105 በመቶ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል። ከገቢም አንጻር በወሩ ብቻ 209 ነጥብ 54 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ማሳካቷን መቻሉንም ባለሥልጣኑ ገልጿል።
በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 252 ሺህ 466 ነጥብ 98 ቶን የቡና ምርት በመላክ 1 ቢሊዮን 208 ሚሊዮን 73ሺህ የአሜሪካን ዶላር በማግኘት ከፍተኛ ውጤት የማምጣት ግስጋሴው መቀጠሉን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል።
ሰኔ 03 ቀን 2016 ዓ.ም

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በክልሉ የተከናወኑ የመሠረተ ልማት ስራዎችን አሰመልክተው ለኢፕድ በሰጡት ማብራሪያ ካነሷቸው ዋና ዋና ሀሳቦች‼️
👉ከ2ሺ ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ከ17 በላይ የአስፋልት መንገዶችን መገንባት ተችሏል፣
👉 በጂግጂጋ፣ በደጋሃቡር፣ በቀብሪደሃርና በጎዴ የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተከናውኗል፣
👉በጂግጂጋ የነበረው መንገድ ዘጠኝ ኪሎ ሜትር ያልበለጠ ነበር፣ በአሁኑ ጊዜ ወደ 40 ኪሎ ሜትር ተሠርቷል፣
👉 ጎዴ እስከ 16 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ ተሠርቶ ግማሹ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፤
👉 በቀብሪደሃርና ደጋሃቡርም ከ5 እስከ 6 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተሠርቷል፣
👉 እስከ 2ሺ 200 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ተሠርቷል፤
👉 ከ70 እስከ 80 በመቶ የጠጠር መንገዶች አልቀው አገልግሎት እየሠጡ ይገኛሉ፣
👉 የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን የገጠሩም የከተማውም በአማካይ 47 በመቶ ማሳደግ ተችሏል፣
👉 ከ309 በላይ የጥልቅና መካከለኛ ጉድጓዶች ቁፋሮ ተከናውኗል፤ 15 መለስተኛ የውሃ ጋኖች ተሠርተዋል፤
👉 አሁን በጎዴና በጂግጂጋ እየተጠናቀቁ ያሉ የእናቶችና ሕጻናት ሆስፒታሎችን ጨምሮ 12 ተጠናቀው ወደ ሥራ ገብተዋል፣
👉 ከ576 በላይ የ1ኛ ደረጃ፣ ከ90 በላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፤ 12 የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ተሠርተዋል፣
👉 የአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ገና ወደ አገልግሎት አልገቡም፤ አምስቱ በዘንድሮው ዓመት ሥራቸውን ይጀምራሉ፣
👉 በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በአንድ ክፍል እስከ 107 ተማሪዎች ይማሩ ነበር፣
👉 በተሠሩት አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎች በአንድ ክፍል ውሰጥ የተማሪዎች ምጣኔ ወደ 70 ማውረድ ተችሏል፣
👉 በክልሉ ወደ 20 የሚሆኑ ወረዳዎች የ24 ሰዓት መብራት አግኝተዋል፣
👉 ከለውጡ በፊት ክልላችን ወደ 85 የሚደርሱ አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ ፋብሪካዎች ብቻ ነበሩ፣
👉 በአሁኑ ሰዓት በአጠቃላይ ከ318 በላይ ፋብሪካዎች በሥራ ላይ ይገኛሉ፣
ርዕሰ መስተዳድሩ ከኢፕድ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=129495

በኮሪደር ልማቱ በአራት ኪሎና ፒያሳ የተጠናቀቁና ለህዝብ ክፍት የሆኑ መንገዶች‼️
👉 ከአራት ኪሎ ራስ መኮንን ድልድይ፣
👉 ከደጎ አደባባይ በቀይባህር አብርሆት ቤተ መፃህፍት፣
👉 ከማህሙድ- በቴድሮስ አደባባይ ወዳጅንት አደባባይ፣
ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓም
👉 ከአራት ኪሎ ራስ መኮንን ድልድይ፣
👉 ከደጎ አደባባይ በቀይባህር አብርሆት ቤተ መፃህፍት፣
👉 ከማህሙድ- በቴድሮስ አደባባይ ወዳጅንት አደባባይ፣
ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓም
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት ‼️
ዛሬ ጠዋት የዘንድሮው የበጀት አመት ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻ የሆነውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመቶ ቀናት ግምገማ ጀምረናል።
እንደሁልጊዜው የየሴክተሮችን አፈፃፀም እንገመግማለን። ክፍተቶችን እናጤናለን፤ በጥንካሬዎች ላይ ለቀጣይ ስራዎች እንነሳለን።
ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓም