በኮሪደር ልማቱ በአራት ኪሎና ፒያሳ የተጠናቀቁና ለህዝብ ክፍት የሆኑ መንገዶች‼️
👉 ከአራት ኪሎ ራስ መኮንን ድልድይ፣
👉 ከደጎ አደባባይ በቀይባህር አብርሆት ቤተ መፃህፍት፣
👉 ከማህሙድ- በቴድሮስ አደባባይ ወዳጅንት አደባባይ፣
ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓም
👉 ከአራት ኪሎ ራስ መኮንን ድልድይ፣
👉 ከደጎ አደባባይ በቀይባህር አብርሆት ቤተ መፃህፍት፣
👉 ከማህሙድ- በቴድሮስ አደባባይ ወዳጅንት አደባባይ፣
ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓም
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት ‼️
ዛሬ ጠዋት የዘንድሮው የበጀት አመት ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻ የሆነውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመቶ ቀናት ግምገማ ጀምረናል።
እንደሁልጊዜው የየሴክተሮችን አፈፃፀም እንገመግማለን። ክፍተቶችን እናጤናለን፤ በጥንካሬዎች ላይ ለቀጣይ ስራዎች እንነሳለን።
ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓም

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ስትራቴጅያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
******************
(ኢ ፕ ድ)
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ጋር በሁለትዮሽ እና ክልላዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል።
ሁለቱ ሚኒስትሮች በሁለቱ ሀገራት መካከል ከወራት በፊት የተፈረመው ስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነትን ተግባራዊ ማድረግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይም ሀሳብ ተለዋውጠዋል።
ውይይቱ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪክስ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

ሆስፒታሉ በዓመት ለ60ሺህ ታካሚዎች አገልግሎት ይሰጣል
**************
(ኢ ፕ ድ)
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ስር የሚገኘው አቤት ሆስፒታል በዓመት ለ60 ሺ ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡
የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር አናኒያ ጃንባይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፣ ከተቋቋመ 9 ዓመታትን ያስቆጠረው አቤት ሆስፒታል እየሰጠ ያለው አገልግሎትና የተገልጋዮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡
ከሌሎች ሆስፒታሎች በተለየ ሁኔታ ከድንገተኛ አደጋና ከቃጠሎ ጋር የተያያዙ ህክምናዎችን እንዲሰጥ ታስቦ የተቋቋመው ሆስፒታሉ፣ ከአጥንት ስብራት፣ ከዲስክ መንሸራተት፣ ከነርቭ ጋር የተያያዙና ሌሎችንም ትልልቅ ቀዶ ህክምናዎችን እየሰጠ ነው፡፡
ዶ/ር አናኒያ እንደተናገሩት፣ በሆስፒታሉ ብቻ የሚሰጡ ህክምናዎች ያሉ ሲሆን፣ አንዳንዶቹ ደግሞ በሀገር ውስጥ ባሉ ጥቂት የመንግሥት የህክምና ተቋማት የሚሰጡ ናቸው፡፡
ከህክምና አገልግሎት በተጨማሪ ከትራፊክ አደጋ ጋር በተያያዘ የኢንሹራንስ ግንኙነቶችና የካሳ ክፍያ ጥያቄዎች ሲኖሩ የጉዳት መጠን ማብራራትን የመሳሰሉ ትልልቅ ሥራዎችን......
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=129710

የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሀብቶች ኢትዮጵያን አንደኛ የኢንቨስትመንት አማራጫቸው አድርገዋል
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሀብቶች ኢትዮጵያን አንደኛ አማራጫቸው አድርገው ወደ ኢንቨስትመንት ለመሠማራት ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ አስታወቁ።
በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ሳውዲ አረቢያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች መሠማራት ይፈልጋሉ።
ባሳለፍነው ሳምንት 80 የሚደርሱ አልሚዎች በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል።
በኢትዮጵያ ባዩት ነገርም ተገርመዋል። በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግም ዝግጅት እያደረጉ ነው።
የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሀብቶች ኢትዮጵያን አንደኛ አማራጫቸው አድርገው ወደ ኢንቨስትመንት ለመሠማራት ዝግጅት ላይ ናቸው ያሉት አምባሳደሩ፤ ሳዑዲዎች እ.ኤ.አ በ2030 የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በዓለም ዙሪያ የማልማት እቅድ አላቸው።
ከኢትዮጵያ ጋር ካላቸው ቅርበት፣ የባህል ተቀራራቢነትና ከሃይማኖት ቅርርብ.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=129684

ለግብርናው መዘመን የአዲሱ አዋጅ ፋይዳ
*************
(ኢ ፕ ድ)
ገበሬዎች እና አርብቶ አደሮች መሬታቸውን አስይዘው ከፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ እንዲበደሩ የሚፈቅድ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ባሳለፍነው ግንቦት ወር አጋማሽ ጸድቋል።
አዋጁ ገበሬዎች እና አርብቶ አደሮች መሬታቸውን ማከራየት እና ከባለሀብቶች ጋር በጋራ ማልማት እንዲችሉም መብት አጎናፅፏቸዋል፡፡
ግብርናን ከተቀሩት የኢኮኖሚ ዘርፎች ጋር የበለጠ ያስተሳስራል እንዲሁም በገጠር መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት ያስችላል የተባለለት፣ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲው ዋነኛ ማስፈጸሚያ የሆነውና አዲሱ የገጠር መሬት አጠቃቀም እና አስተዳደር አዋጅ ምን አይነት ፋይዳዎች ይኖሩታል ?
በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ ምሁሩ ሞላ አለማየሁ (ዶ/ር) እንደሚናገሩት፤ ግብርናን ለማዘመን አንዱ ቁልፍ ጉዳይ ፋይናንስ ነው፡፡
በአርሶ አደሮችና በአርብቶ አደሮች አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስ እጥረት አለ። ይህም ዘመናዊ አሠራርን ለመከተል ተግዳሮት ሆኖ ቆይቷል።
የአዲሱ መሬት አጠቃቀም አዋጅ መጽደቅ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር በማድረግ የተሻለ አሠራር እንዲኖርና ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=129682

በአዲስ አበባ ከተማና በተለያዩ ክልልች የ8ኛ ክፍል ፈተና መሰጠት ጀመረ
****************
(ኢ ፕ ድ)
አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ ክልልች 2016 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀምሯል።
በዛሬው ዕለትም በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር፣ በኦሮሚያ፣ አፋር፣ አማራ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች እየተሰጠ ይገኛል።
ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በአፋር ክልል መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱ ሀሰን ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና በ104 የፈተና ጣቢያዎች ለ10 ሺህ 179 ተማሪዎች እየተሰጠ ይገኛል፡፡
የፈተና ጣቢያዎችን የመለየት፣ ለማህበረሰቡ ግንዛቤ የመፍጠርና ለተማሪዎች ኦረንቴሽን በመስጠት ፈተናው መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ ፈተናው ዛሬ እና ነገ ይሰጣል።
የማህበረሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ ከኩረጃ ነጻ የሆኑና በውጤታቸው ብቻ የሚያልፉ ተማሪዎችን ለማፍራት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡
በአዲስ አበባ ሁለት ሺህ 200 ፈታኞች፣ 700 ሱፐር ቫይዘሮች በ182 የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው እየተሰጠ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮው አስታውቋል።
በሄለን ወንድምነው