Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ – Telegram
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
25.9K subscribers
39.9K photos
298 videos
7 files
5.74K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በክልሉ የተከናወኑ የመሠረተ ልማት ስራዎችን አሰመልክተው ለኢፕድ በሰጡት ማብራሪያ ካነሷቸው ዋና ዋና ሀሳቦች‼️

👉ከ2ሺ ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው ከ17 በላይ የአስፋልት መንገዶችን መገንባት ተችሏል፣

👉 በጂግጂጋ፣ በደጋሃቡር፣ በቀብሪደሃርና በጎዴ የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተከናውኗል፣

👉በጂግጂጋ የነበረው መንገድ ዘጠኝ ኪሎ ሜትር ያልበለጠ ነበር፣ በአሁኑ ጊዜ ወደ 40 ኪሎ ሜትር ተሠርቷል፣

👉 ጎዴ እስከ 16 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ ተሠርቶ ግማሹ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፤

👉 በቀብሪደሃርና ደጋሃቡርም ከ5 እስከ 6 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተሠርቷል፣

👉 እስከ 2ሺ 200 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ተሠርቷል፤

👉 ከ70 እስከ 80 በመቶ የጠጠር መንገዶች አልቀው አገልግሎት እየሠጡ ይገኛሉ፣

👉 የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን የገጠሩም የከተማውም በአማካይ 47 በመቶ ማሳደግ ተችሏል፣

👉 ከ309 በላይ የጥልቅና መካከለኛ ጉድጓዶች ቁፋሮ ተከናውኗል፤ 15 መለስተኛ የውሃ ጋኖች ተሠርተዋል፤

👉 አሁን በጎዴና በጂግጂጋ እየተጠናቀቁ ያሉ የእናቶችና ሕጻናት ሆስፒታሎችን ጨምሮ 12 ተጠናቀው ወደ ሥራ ገብተዋል፣

👉 ከ576 በላይ የ1ኛ ደረጃ፣ ከ90 በላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፤ 12 የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ተሠርተዋል፣

👉 የአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ገና ወደ አገልግሎት አልገቡም፤ አምስቱ በዘንድሮው ዓመት ሥራቸውን ይጀምራሉ፣

👉 በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በአንድ ክፍል እስከ 107 ተማሪዎች ይማሩ ነበር፣

👉 በተሠሩት አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎች በአንድ ክፍል ውሰጥ የተማሪዎች ምጣኔ ወደ 70 ማውረድ ተችሏል፣

👉 በክልሉ ወደ 20 የሚሆኑ ወረዳዎች የ24 ሰዓት መብራት አግኝተዋል፣

👉 ከለውጡ በፊት ክልላችን ወደ 85 የሚደርሱ አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ ፋብሪካዎች ብቻ ነበሩ፣

👉 በአሁኑ ሰዓት በአጠቃላይ ከ318 በላይ ፋብሪካዎች በሥራ ላይ ይገኛሉ፣

ርዕሰ መስተዳድሩ ከኢፕድ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=129495
በኮሪደር ልማቱ በአራት ኪሎና ፒያሳ የተጠናቀቁና ለህዝብ ክፍት የሆኑ መንገዶች‼️

👉 ከአራት ኪሎ ራስ መኮንን ድልድይ፣

👉 ከደጎ አደባባይ በቀይባህር አብርሆት ቤተ መፃህፍት፣

👉 ከማህሙድ- በቴድሮስ አደባባይ ወዳጅንት አደባባይ፣

ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓም
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት ‼️

ዛሬ ጠዋት የዘንድሮው የበጀት አመት ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻ የሆነውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመቶ ቀናት ግምገማ ጀምረናል።
እንደሁልጊዜው የየሴክተሮችን አፈፃፀም እንገመግማለን። ክፍተቶችን እናጤናለን፤ በጥንካሬዎች ላይ ለቀጣይ ስራዎች እንነሳለን።

ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓም